ድንጋይ ከምንወረውርበት እናግዘው !😢🙏
የድሮ የስራ ባልደረባዬ ሶፎኒያስ ዋሲሁን በምን አይነት የህይወት ምዕራፍ ውስጥ እያለፈ እንዳለ እኔም የቀድሞ የኢቲቪ ባልደረቦቹ በደንብ ያውቃሉ ። እርሱም ሻል ያለው ጊዜ ተናግሯል። ህመሙ የብዙ ችግሮች ድምር በመሆኑ በቀላሉ የሚድን አይደለም ።
ትናንትኔ እና ዛሬ እንዳንድ ወንድምና እህቶች ልጁ ያለበትን ወቅታዊ እውነት ሳያውቁም ይሁን አውቀው እንዲህና እንዲያ ያለ መልዕክት በሜሴንጀር ደረሰን በማለት የልጁን ጤንነት የበለጠ የሚያባብስ፤ እናቱንም ለበለጠ ጭንቀት የሚጥል መልዕክት እያስተላለፉ ነው::
በግሌ ይህ ትክክል አይመስለኝም:: አዕምሮው በጥቂቱ የሚታወክ ሰው ምንም አይነት መልዕክት ሊልክ ሊስትም ይችላል:: ጉዳዮ እንዴትስ ሆነ ምክንያቱ ምን ይሆን ?ብሎ መጠየቅ እንጂ ችግር የሚያባብስ ሀሳብ ማውጣቱ ትርጉም የለውም:: ቀድሞ ታመምኩ ታወኩ ላለ ሰው መድሀኒትና መዳኛ እንጂ ድንጋይ አይወረወርም:: እናም ሶፎንያስን እናድነው ፤ እናግዘው ። የምስኪን እናቱን ጭንቀት እንጋራ የኔ ሀሳብ ነው ::
(በታምሩ ማሞ)

የንግድ ባንክ ደንበኞች ኪሳችሁን ጠብቁ! በተሻሻለው ታሪፍ ምክንያት ብዙዎች እየተበሉ ነው።
የአገራችን ትልቁ ባንክ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ደንበኞች፣ ባንኩ መስከረም 19 ተግባራዊ ባደረገው የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ሳቢያ፣ እጅግ ያልተለመደ እና ከፍተኛ የሆነ የኮሚሽን ቅነሳ እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል።
በተለይ ገንዘብ በኢትራንስፈር ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲተላለፍ ባንኩ በኮሚሽንና በ15% ቫት ስም የሚቆርጠው መጠን ከሚላከው ገንዘብ በላይ ሆኖባቸዋል ብለው በርካታ ደንበኞች በማህበራዊ ሚዲያዎች ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
በዚህም ምክንያት አንዳንድ ግለሰቦች እንደተናገሩት፣ አንድ ደንበኛ 100 ብር ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲልክ፣ 57.7 ብር ተቆርጦበታል። ሌላኛው ደንበኛ ደግሞ 20 ብር ብቻ ልኮ በጠቅላላ 57 ብር ተቆርጦበት እንደነበር አስታውቋል።
እርስዎስ ተመሳሳይ ችግር አጋጥሞዎታል? ከገጠሞት ቶሎ ይጠቁሙ።
ምን ያህል ተቆርጦብዎታል?

ሰበር አሳዛኝ ዜና‼️ሼር ይደረግ❗❗❗
ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 2:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ከ35 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን በስፍራው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
እስካሁን የተጎዱ እና የሞቱ ሰዎች በሰው ሀይል እየወጡ ሲሆን ሁሉም የመግስት አካላት ቀይ መስቀልን ጨምሮ ትብብር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
እስካሁን አስኬረን እየወጣ ሲሆን አረርቲ የሚገኙ ሙሉ የመንግሥት እና የግል ጤና ተቋሟት በተጎጂች እና በአስኬረን ሞልቷል ብለውናል።
ለተጎዱ ሰዎች መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፣ ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር።

❤3
ዜና እረፍት! ድንገተኛ ረፍት!
አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ አረፈች
አርቲስትና ኮሜድያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከእዚህ አለም ድካም አረፈች።
"የቀለጠው መንደር" ፎርፌ ፣ ረመጥ ፣ ነቃሸ እና በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተሰሩ በርካታ ቲያትሮች ላይ ተውናለች።
ፍሬ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜ እና ዳንስ ከተቀጠሩትና ችሎታቸውን በመድረክ ካሳዩት ከያኒያን መካከል አንዷ ነበረች። በበርካታ ፌልሞች እና የሙዚቃ ክሊፖች ላይም ሰርታለች።
በአርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጆቿ እና ለኪነ ጥበብ ቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

😢5😭2❤1
🇦🇷ሰርጅዎ ኩን አጉዌሮ🎙:"ሴት ልጅህን ማግባት እፈልጋለሁ"
🇦🇷ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና🎙 ፡"ተስማምቻለሁ። በነገራችን ላይ የልጄ ጥሎሽ በጣም ቀላል ነው።"
🇦🇷ሰርጅዎ ኩን አጉዌሮ🎙፡ "የሴት ልጅህ ጥሎሽ ምንድን ነው?"
🇦🇷ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና🎙 :"ብራዚል ላይ ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር አለብህ።"
እ.ኤ.አ. 2008 ቤጂንግ ኦሎምቢክ ላይ አርጀንቲና ጎረቤት ሀገሯን ብራዚል 3ለ0 አሸንፈቻት። በጨዋታው ላይ ሰርጅዎ ኩን አጉዬሮ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል።
በኋላም የማራዶናን ሴት ልጅ አገባ ...💍❤️

❤1
ከሞትክ በኋላ ህዝብ ይረሳሀል ጓደኞችህም ይረሱሀል ሌላው ሌላውን ሁሉ ተወውና የቅርብ ዘመድ ቤተሰቦችህ ሁሉ ረስተውህ ወደ መደበኛ ህይዎታቸው ይመለሳሉ።
ይህ ሁሉ እንደሚሆን እያወቅን ግን አሁንም ድረስ ለእግዚአብሔር የማንመች ለሰዎች ግን ለመመቸት የምንጥር ሆነናል።
ወዳጄ ደግም ሰራህ ክፉም ሰራህ ከሞትክ ከሶስተኛው ቀን በኋላ ሁሉም ይረሳሀል ስለዚህ ስለ ሰው መጨነቅህን አቁመህ ለፈጣሪህ ተንበርከክ እርሱን ተጠጋው።
ይህንን ድንቅ ንግግር የተናገረው ጥቁሩ ዳይመንድ ቡካዮ ሳካ ነው አልልህም እራሴው ነኝ ...😎🤝🙏

❤5
መጀመርያ ጃኒ እና ጆን ዳንኤል Best Friend ነበሩ ፤ ከዛ በኋላ ፍቅረኛሞች ሆኑ። ከጃኒ ጋር Relationship ላይ እያለ ጆን ዳንኤል ናዮ [ ይዲዲያ ] የምትባለውን ልጅ at the same time አስረገዛት። ናዮ ከጆን ዳንኤል ጋር አብረው አድረው ፅንስ ከቋጠረች በኋላ በአየር መንገዱ ኬዝ ናዮም ጆን ዳንኤልም ታሰሩ።
ናዮ ከቃሊቲ ማረሚያ ወጣችና 1 ብር [ አብርሀም ፓፒ ] ከሚባለው ልጅ ጋር Flirt መደራረግና መመቻቸት ጀመረች። ናዮ እና ጆን ዳንኤል የፍቅር ግንኙነት አልነበራቸውም ማለት ነው..?
አሁን ናዮ ከ 1 ብር [ አብርሀም ፓፒ ] ጋር እየተሞዳሞደች ነው። 1 ብር [ አብርሀም ፓፒ ] ናዮን ሳይጠልዛት ሁላ አይቀርም
አሁን ደግሞ የጆን ዳንኤል የቀድሞ ፍቅረኛ ጃኒ እና አዶናይም እየተጣለዙ ነው። ጆን ዳንኤል ነፃነቱን ለኢትዮጵያ መንግስት ፣ ናዮን ለ 1 ብር ፣ ጃኒን ደግሞ ለአዶናይ አስረክቦ አሁን በቂሊንጦ ማረሚያ ነው ያለው።
ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ...🙆♂😭😂

1 ግለሰብ የእሬቻ በዓል በሚከበርበት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሐይቅ ውስጥ "ዶሮ ሊጥል ሲል" በልጅ ያሬድና ጓደኞቹ ተይዞ አካላዊ እርምጃ እንደተወሰደበትና ሲሰደብም እንደነበር ታይቷል።
ሰዓሊ ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ)፣ ከቡድኑ ጋር በመሆን የኢሬቻ በዓልን ምክንያት በማድረግ አካባቢውን በሥዕል የማስዋብ ስራ እየሰራ እንደነበር ይገልጻል። በዚህ ወቅት፣ 1 ግለሰብ ዶሮ ይዞ ወደ ሐይቁ ሲያመራ እንዳየና በሁኔታው መጠርጠሩን ተናግሯል።
"ዶሮውን ምን ልታደርገው ነው?" ብሎ ሲጠይቀው "ሐይቁ ውስጥ ልጥለው ነው" የሚል ምላሽ አግኝቷል። ይህንን ተከትሎ ያሬድና በአካባቢው የነበሩ ሰዎች ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አውለዋል።
ሰዓሊው ድርጊቱን "የኢሬቻን በዓልና የኦሮሞን ባህል ለማጠልሸት የሚደረግ የተደራጀ ተንኮል" በማለት የገለጸው ሲሆን፣ በዓሉ "የሰይጣን ነው" የሚል የተሳሳተ ትርጓሜ እንዲሰጠው ያደርጋሉ ሲል በምሬት ተናግሯል።
1 ግለሰብ የፈለገውን የማመን መብት አለው። ወንጀል ፈጽሟል ተብሎ ቢጠረጠር ጉዳዩን በህግ አግባብ ለፖሊስ ከማቅረብ ይልቅ እነ ልጅ ያሬድ በራሳቸው እጅ እርምጃ እንዲወስድ መገፋፋት፣ መስደብና፣ መደብደብ፣ "የህግ የበላይነትን" የሚጥስ ተግባር ነው።
በቪዲዮው ላይ የሚታየው የቡድን ድብደባ፣ ማንኛውም ተጠርጣሪ በህግ ፊት የመዳኘት መብቱን የሚጋፋ አደገኛ የ"mob justice" ተግባር ነው።
የተጠርጣሪው ማንነትና የድርጊቱ ትክክለኛ አላማ ሳይጣራ አካላዊ ጥቃት ማድረስ ከሰብዓዊነት አንጻርም ተገቢነት የሌለው ተግባር ነው።
በቪዲዮው ላይ ክስ የቀረበበት ግለሰብ ድምጽ በግልጽ አይሰማም። ድርጊቱን ለመፈጸም ያነሳሳው ምክንያት ምን እንደሆነ፣ ትክክል መሆኑን አለመሆኑን ለማረጋገጥ የተጠርጣሪውን ወገን መስማት አስፈላጊ ነው። አንዳንዶች ድርጊቱ ተንኮል ሊሆን እንደሚችል ምልከታ አላቸው።

የግብይት ስፍራዎች ላይ፣ የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ፣ ምግብ ቤቶች፣ ሌሎችም የመገበያያ ስፍራዎች ላይ ብር ሰጥታችሁ መልስ ስትጠብቁ "ቻለ..." የሚባለው ነገር በጣም ነው እየገረመኝ ያለው
ገንዘባችን በጣም ከመውደቁ የተነሳ በፊት ድፍን ብር የሚባሉት እነ 50 እና 100 ብር አሁን ዝርዝር ብር ሆነዋል። በተለይ 50 ብርማ የድሮው 1 ብር ማለት ነው። ሱቅ እቃ ለመግዛት ሄዳችሁ 100 ብር ሰጥታችሁት "እስቲ 1 ኮካ እና ውሀ ስጠኝ..." ትሉታላችሁ። ከዛ ባለሱቁ 1 ውሀ እና 1 ኮካ ከፍሪጅ አውጥቶ ያቀብላችሁና መልስ ስትጠብቁ "ቻለ..." ይላችኋል
.
ማኪያቶ ለመጠጣት ካፌ ገብታችሁና አስተናጋጁን ጠርታችሁ "እስቲ 1 ጠቆር ያለ ማኪያቶ አምጣልኝ..." ብላችሁት አስተናጋጁ ሲከንፍ ይዞላችሁ ይመጣል የሽሮፕ ክዳን የምታህል ትንሽዬ ሲኒ ላይ ያለችውን ውስዋስ የምትሆን 1 ማኪያቶ ጠጥታችሁ ለአስተናጋጁ አሁንም 100 ብር ሰጥታችሁት መልስ ስትጠብቁ "ቻለ..."
በጣም ነው እንዴ ግን የቻለው..?
1 ማኪያቶ = 100 ብር። በአባቶቻችን ወቅት 100 ብር ቡልቡላ ላይ 150 ካሬ መሬት ይገዛ ነበር
.
ይሄ "ቻለ..." የሚባለው ጉዳይ እነ 100 ብርን፣ 200 ብርን ድፍን ብር ሳይሆን ዝርዝር ብር አድርጓቸዋል። 4km የማይሞላ በታክሲ ብሄድ 20 ብር ብቻ የሚያስወጣኝን መንገድ ራይድ ጠርቼ ያቺን 4km የማትሞላ መንገድ ተጉዤ ልክ ልወርድ ስል 200 ብር ሰጥቼው መልስ ስጠብቅ "ቻለ..."
በጣም ነው እንዴ ግን የቻለው...?
ባለፈው ሳምንት ደግሞ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኝ አንድ ቡቲክ ገባሁ። ዋጋቸው Fixed ነው። They don't negotiate. ከዛ ሻጩ መደርደሪያ ላይ ከተቀመጡት ቲሸርቶች አንዱን መርጬ በፌስታል ካደረገልኝ በኋላ 2ሺ ብር ሰጥቼው መልስ እንዲሰጠኝ ስጠብቅና አይን አይኑን ሳየው
"ቻለ...🙆♂😭😂"

BREAKING NEWS 🚨‼️
Elon Musk has Cãncellêd his Netflix Subscription and has publicly urged everyone to CÅNC£L NETFLIX if they don't stop including G@y couplee and promoting LG8TQ to children in Cartoons.
Elon Musk who already lost his son to Tråns says he doesn't feel safe letting his kids watch TV anymore when all they'll be seeing is;
▪️A man marr!ed to another man.
▪️A woman marr!ed to another woman.
▪️A boy being transf0rmed to a girl and vise versa.
Elon Musk says they are trying so hard to push LG8TQ on children and it should STOP ✅

ዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ ሊጀመር ነው
በአሜሪካ የመኖሪያ ፍቃድ ወይም ግሪን ካርድ ማግኘት የሚያስችለውን የዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ መፈፀም ሊጀምር ነው ተብሏል፡፡
የ2027 ዲቪ ሎተሪ ከሚሞላበት ጊዜ ጀምሮ በሎተሪ እድሉ ተሳታፊ ለመሆን የሚያስችለውን ምዝገባ ለመፈፀም 1 የአሜሪካን ዶላር የሚያስከፍል ሲሆን የዲቪ ሎተሪ የደረሰው ግለሰብ ለቪዛ ማመልከቻ ወይም አፕልኬሽን ደግሞ 330 ዶላር የሚከፍል ይሆናል።
ይህ ተግባራዊ መሆን የሚጀምረው ከሁለት ሳምንታት በኋላ በፈረንጆቹ ኦክቶበር 16 ቀን 2025 ጀምሮ መሆኑም ተገልጿል።
ዲቪ ሎተሪ ለመሙላት ክፍያ ሲጠየቅ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የ2027 ዲቪ ሎተሪ በፈረንጆቹ ከጥቅምት ወር እስከ ህዳር ድረስ መሙላት ይቻላል።
ክፍያው የሚፈፀመው በ e-paymet ነው። ውጤት ማየት የሚቻለው ደግሞ በግንቦት ወር 2026 ነው ሲል ቴክዊዝ አስነብቧል።

#ፓስተሮች እና ትንቢቶቻቸው
ጆሽዋ ተብሎ የሚጠራው እውቁ የደቡብ አፍሪካ ፓስተር በፈረንጆቹ አቆጣጠር መስከረም 24/2025 የኢየሱስ ዳግም ምጽአት ይሆናል፣ የሚመጣው ሰማይና ምድርን ለማሳለፍ ነው፣ በስሙ ያሉትን ይዟቸው ያርጋል፣ የቀረው ህዝብ ይጠፋል" የሚል ትንቢት ተናግሮ ነበር።
በዚህ ምክንያት ብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተከታዮቹ ስራ ለቀቁ። ቤትና ንብረታቸውን ሸጡ። ከታች በፎቶ እንደሚታየው ክርስቶስን ለመቀበል እንዲመቻቸው ወደ ተራራ ወጡና መጠበቅ ጀመሩ።
በመጨረሻም የትንቢቱ ቀን አለፈ። የመጣ አዲስ ነገር የለም።ይህን ግዜም ተከታዮቹ ከተራራው ወረዱ።
አነጋጋሪው ፓስተር ጆሽዋ "ምነው?" ተብሎ ሲጠየቅ "ኢየሱስ መንገድ ላይ ነው፣ ደግሞ የእግዚአብሔር የቀን አቆጣጠርና የእኛ የተለያየ ነው" አለ።
ምዕመኑም "ጆሽዋ ልክ ሳይሆን አይቀርም" በማለት "አሜን" "ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ" እልል እያለ አሁንም ቀጥሏል።