BIRANAYETUBE Telegram 8486
ከሞትክ በኋላ ህዝብ ይረሳሀል ጓደኞችህም ይረሱሀል ሌላው ሌላውን ሁሉ ተወውና የቅርብ ዘመድ ቤተሰቦችህ ሁሉ ረስተውህ ወደ መደበኛ ህይዎታቸው ይመለሳሉ።

ይህ ሁሉ እንደሚሆን እያወቅን ግን አሁንም ድረስ ለእግዚአብሔር የማንመች ለሰዎች ግን ለመመቸት የምንጥር ሆነናል።

ወዳጄ ደግም ሰራህ ክፉም ሰራህ ከሞትክ ከሶስተኛው ቀን በኋላ ሁሉም ይረሳሀል ስለዚህ ስለ ሰው መጨነቅህን አቁመህ ለፈጣሪህ ተንበርከክ እርሱን ተጠጋው።

ይህንን ድንቅ ንግግር የተናገረው ጥቁሩ ዳይመንድ ቡካዮ ሳካ ነው አልልህም እራሴው ነኝ ...😎🤝🙏
5

tgoop.com/biranayetube/8486
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8486

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Some Telegram Channels content management tips Private channels are only accessible to subscribers and don’t appear in public searches. To join a private channel, you need to receive a link from the owner (administrator). A private channel is an excellent solution for companies and teams. You can also use this type of channel to write down personal notes, reflections, etc. By the way, you can make your private channel public at any moment. The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Step-by-step tutorial on desktop: While some crypto traders move toward screaming as a coping mechanism, many mental health experts have argued that “scream therapy” is pseudoscience. Scientific research or no, it obviously feels good.
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American