BIRANAYETUBE Telegram 8484
‎ዜና እረፍት! ድንገተኛ ረፍት!

‎አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ አረፈች

‎አርቲስትና ኮሜድያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከእዚህ አለም ድካም አረፈች።

‎"የቀለጠው መንደር" ፎርፌ ፣ ረመጥ ፣ ነቃሸ እና በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተሰሩ በርካታ ቲያትሮች ላይ ተውናለች።

‎ፍሬ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜ እና ዳንስ ከተቀጠሩትና ችሎታቸውን በመድረክ ካሳዩት ከያኒያን መካከል አንዷ ነበረች። ‎በበርካታ ፌልሞች እና የሙዚቃ ክሊፖች ላይም ሰርታለች።

በአርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጆቿ እና ለኪነ ጥበብ ቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
😢5😭21

tgoop.com/biranayetube/8484
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8484

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Write your hashtags in the language of your target audience. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart. When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation.
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American