BIRANAYETUBE Telegram 8478
የንግድ ባንክ ደንበኞች ኪሳችሁን ጠብቁ! በተሻሻለው ታሪፍ ምክንያት ብዙዎች እየተበሉ ነው።

የአገራችን ትልቁ ባንክ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ደንበኞች፣ ባንኩ መስከረም 19 ተግባራዊ ባደረገው የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ሳቢያ፣ እጅግ ያልተለመደ እና ከፍተኛ የሆነ የኮሚሽን ቅነሳ እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል።

በተለይ ገንዘብ በኢትራንስፈር ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲተላለፍ ባንኩ በኮሚሽንና በ15% ቫት ስም የሚቆርጠው መጠን ከሚላከው ገንዘብ በላይ ሆኖባቸዋል ብለው በርካታ ደንበኞች በማህበራዊ ሚዲያዎች ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

በዚህም ምክንያት አንዳንድ ግለሰቦች እንደተናገሩት፣ አንድ ደንበኛ 100 ብር ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲልክ፣ 57.7 ብር ተቆርጦበታል። ሌላኛው ደንበኛ ደግሞ 20 ብር ብቻ ልኮ በጠቅላላ 57 ብር ተቆርጦበት እንደነበር አስታውቋል።

እርስዎስ ተመሳሳይ ችግር አጋጥሞዎታል? ከገጠሞት ቶሎ ይጠቁሙ።

ምን ያህል ተቆርጦብዎታል?

tgoop.com/biranayetube/8478
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8478

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Just at this time, Bitcoin and the broader crypto market have dropped to new 2022 lows. The Bitcoin price has tanked 10 percent dropping to $20,000. On the other hand, the altcoin space is witnessing even more brutal correction. Bitcoin has dropped nearly 60 percent year-to-date and more than 70 percent since its all-time high in November 2021. 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. The group’s featured image is of a Pepe frog yelling, often referred to as the “REEEEEEE” meme. Pepe the Frog was created back in 2005 by Matt Furie and has since become an internet symbol for meme culture and “degen” culture.
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American