Telegram Web
‘’ለበዓል የተገዛውን በግ እጣ አዙሮ አዙሮ ሲጨርስ እጣው ለ ታናሽ ወንድሙ አንደደረሠው የተናገረውን እጣ አዟሪን ነው ያስታወስከኝ... ‘’

በጠዋት ያዝናናኝ የTikTok comment ነው

ሶፎኒያስ ነብዩ ይባላል TikTok ላይ የስፖርት ጥሩ ኮንቴቶችን ይሠራል ከ 1000 በላይ ሠዎችን መዝግቦ ቻሌንጅ አዘጋጅቶ ነበር ሽልማቱ ደግሞ መኪና የመመዝገቢያም ከፍለዋል ለማሸነፍም ብዙ ለፍተዋል ::

እንደ አብዛኝው ተመልካች ፎቶ እና ቪዲዮ ተመልክቶ የውድድሩ አሸናፊ ይሆናል ተብሎ የተጠበቀው በረከት ተህልቁ የመጀመሪያው ፎቶ ላይ ያለው ወጣት ሲሆን አዘጋጁ ቅዱስ የሚባለውን ወጣት አንተ ነህ አሸናፊ መኪናውንም ሸልሜሀለሁ ብሎታል ::

የሚገርመው የመኪናው አሸናፊ የተባለው አብሮት የሚኖር ሠው ወይም ወንድሙ መባሉ ነው ይህንኑም ደግሞ ሶፊም በኮሜንት አምኗል::

ጉዳዩን ለማጣራት ሶፎኒያስ ጋር ደውዬ ነበር ''የበለጠ የለፋው ቅዱስ ስለሆነ እሡን መርጫለሁ... '' ብሎ በትህትና መልሶልኝል ፍርዱን ለተመልካች ትቻለሁ::
Geez names for your children's...😎
1
በ AI Generate አድርጋ ቻይና ነኝ ብላ ለጥፋ ፎቶው ቼክ ሲደረግ "AI Generated" ይላል

ጀለስ ዶክተር ኢንጅነር ሳሙኤል ዘሚካኤልን ታስንቃለች ...🙆‍♂😭😂
አረ እባክሸ ለነብስ ይሆንሻል ሰለፈጠረሽ እሰሪን ብላችሁ ሰትማፀኗት የነበረችው ቆንጅዬዋ የድሬ ፓሊስ ሰይፉ ጋር ቀርባላችኋለች ወንዶችዬ።

እዛው ሰይፉ ጋር ሄዳችሁ ሳታመልጣችሁ እጃችሁን ስጡ ...🙆‍♂😭😂
አስለቅሷት በወርቅ ሐብል ይቅርታ ጠየቀ💍

በብዙዎች ዘንድ ቁጣን የቀሰቀሰ ፕራንክ በሚስቱ ላይ የሰራው አንድ ሰው፣ በመጨረሻም ትችቱን ተከትሎ ባለቤቱን በወርቅ ሀብል ይቅርታ ጠይቋታል።

ይህ ሰው በሰራው ቀልድ ብዙዎችን አስቆጥቶ የነበረ ቢሆንም፣ በስጦታው አማካኝነት ይቅርታ ለመጠየቅ መወሰኑ ተገልጿል።
ታላቅ ወንድሜ ሁሌ "እኔ ውስጥ ያለው እግዚያብሄር" ይላል ባለ ጸጋ ነውና ለሰው ሲሰጥ፡፡ እሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው እግዚያብሄር እንደሰጠ ክብሩን ሊገልጥ፤ ክሬዲቱን ወደ ፈጣሪው ሊያደርግ፡፡

አባቴ ተማሪ እያለሁ ከወንድሞቼ ጋር ዛል ብለን ከት/ቤት መልስ በር ስናንኳኳ የቤት ሰራተኛችን በሩን ቀስ አድርጋ ከፍታ “ጋሽ እብድ ይዘው ገብተዋል ገላ እያጠቡ ነው ልጆች ውጭ ትንሽ ይቆዩ ብለዋል” ብላን አቀርቅረን ጠብቀን አባቴ የራሱን ልብስ ያለበሰው ገራባ ሲቅም የምናቀው እብድ ነፍሱ እርግት ብሎ ሲስቅ እንግዳ አይነት ስሜት ተሰምቶኛል፡፡

እናቴ ሁሌ በርበሬና ሽሮ ስታስፈጭ ቤታችን ለተከራዩ ጎረምሶችና ባለትዳሮች ቅመሱ እሰኪ በሚል ሰበብ ፌስታል ሙሉ ሽሮና በርበሬ ስትሰጥ ተቀባዩ ተከራይ አቀርቅሮ ተቀብሏል፡፡ ለምን አቀረቀረ? እሷም እነሱም ሁሉም ያውቃሉ፡፡ ነገሩ መቅመስ አደለም! ነገሩ “አይዞን” ነው፡፡

ሁሉም ሲያደርጉ ሳይቸግራቸው ቀርቶ አደለም ውስጣቸው ያለው እግዚያብሄር በመስጠት ውስጥ ያለውን ደስታን አሳይቷቸው ነው፡፡

እኔም ያኔ በጦርነቱ ከስራው ለተባረረ ቤት ኪራይ መክፈል ላልቻለ ባንኩ ለታገደበት አባወራ ለታሰረበት ያ ሁላ መአት ህዝብ፤ ውጭ ሃገር ከሚኖር ወገኑ ጋር ድልድይ የሆንኩት እሱ ነፍስ ውስጥ ያለው እግዚያብሄር እኔም ጋር ስለነበረ ነው፡፡

ሰው ሰውን የሚጠይቀው ከፍ ሲልም የሚለምነው እዛ ሰው ውስጥ ያለው እግዚያብሄር ይሰማኛል ብሎ ነው፡፡

መስጠት ብቻ ሳይሆን መቸገርን ማስተር እንዳደረገ የሰፊው ህዝብ አካልነቴ ፍራኦልን 1 ነገር ማለት እፈልጋለሁ “ገንዘብ የማይከፍለው የማንነት ስብራት የሚሰጠኝ ሚሊዮን ገንዘብ ከሚመጣ ባይመጣ”

መስጠትም መቀበልም ጊዜ አለው ማነስም ከፍ ማለትም፡፡ ስትሰጥ ስትቀበል ውስጥህ ያለው ፈጣሪ ይስጥ ይቀበልም፡፡ በመተጋገዝ ውስጥ Wisdom ይኑር!
"the chaos looks beautiful when you're not in it."
የማታደርጉትን ቃል አትግቡ! ተጠንቀቁ!

ገንዘብ የሌላቸው ሀብታሞች በተለያዩ ጉዳዮች የህዝብን ትኩረት ይስባል ብለው ያሰቡ የድጋፍ ቦታዎች ቀድመው "ይህን ያህል ገንዘብ እሰጣለሁ" በማለት ቃል በመግበት እንዲወራ ካደረጉ በኋላ ገንዘቡን የማይሰጡ የቃል ብቻ ለጋሾች እየበዙ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ።

ሰው ወደ ህዝብ የሚመጣው ያንን ነገር ማሟላት ስላልቻለ/ስለቸገረው ሲሆን እነዚህ ሀብታም መሳይ መናጢዎች፣ ለጋሽ መሳይ እዩኝ ባዮች ቃል የገቡትን ገንዘብ ሲጠየቁ ዛሬ ነገ በማለት የተለያዩ ምክንያቶችን ከደረደሩ በኋላ ገንዘቡን ሳይሰጡ ቃላባይ በመሆን የውሃ ሽታ ይሆናሉ።

በተለይ ህክምና የሚያስፈልጋቸው ሰዎች በእነዚህ ሰዎች በሌላ ሰው ድጋፍ እንዳያገኙ መንገዱ ስለሚዘጋባቸው ህይወታቸው ከባድ ይሆናል። "እከሌ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ የለ እንዴ?" ስለሚባል በጣም ከባድ ነው የሚሆንባቸው።

ስለዚህ የማታደርጉትን ቃል አትግቡ።
እሱ ሪከርድ አርጎ ከመልቀቁ በፊት እራሴን ላጋልጥ

ሀብታም መሆኑን ለማረጋገጥ ነበር የጠየኩት ...🙆‍♂😭😂
"ፕራንክ" ከቀልድ ወደ ወንጀል: በሞትና አካል ማጉደል የሚያስቀጣ የሕግ ማስጠንቀቂያ!

በቅርቡ Viral በወጣው የባል እና የሚስት Prank የህግ ባለሙያዋ ወይዘሮ ሰብለ አሰፋ በኢትዮጵያ ውስጥ በስመ "ፕራንክ" እየተፈጸሙ ያሉ ተግባራት ስላስከተሉት ከባድ የሕግ ተጠያቂነት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል።

ወይዘሮ ሰብለ እንዳሉት፣ ምንም እንኳን የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ በቀጥታ "ፕራንክ ወንጀል ነው" የሚል አንቀጽ ባይኖረውም፣ በፕራንክ ሰበብ የሚከሰቱ ውጤቶች ግን ወደ ከባድ የወንጀል ተጠያቂነት የሚመሩ ናቸው።

በፕራንክ ምክንያት በተቀለደበት ሰው ላይ በድንጋጤ ሞት ወይም አካል ማጉደል የሚከሰት ከሆነ፣ ድርጊቱ በቀልድነት አይታይም።

እንደነዚህ ያሉት ከባድ ጉዳቶች ከተከሰቱ፣ ፕራንኩን ያደረገው ሰው በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ መሠረት ተጠያቂ ሆኖ ወደ እስራት የሚመራ ቅጣት ሊጣልበት ይችላል። ድርጊቱ እንደ ግድያ ወይም ከባድ የአካል ጉዳት ማድረስ ተቆጥሮ ይቀጣል።

"በስመ ፕራንክ የከፋ ነገር እንዳይከሰት ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ቀልድ ሲያልፍ መዘዙ ከባድ የሕግና የህይወት ዋጋ ያስከፍላልና ሁሉም የፕራንክ አድራጊዎች ልብ ሊሉት ይገባል!" ብለዋል።
ትዳር ላይ የሚሰሩ ፕራንኮች በጠቅላላ ለቢዝነስ እንደሚሰሩ አውቃለሁ! ለዚህ ደግሞ ማሳየው ከታች የተያያዙት ሁለት ፎቶዎች ናቸው።

አንደኛው ፎቶ አራስ ሚስቱን ፕራንክ ሲያረግ ሲያስለቅሳት ሹት የተደረገ ሲሆን ሁለተኛው ቢla ይዛ ያለው ደግሞ አሁን እንዲህ ነው ፕራንክ ብላ እሷ የሰራችው ፕራንክ ነው።

እሱ የሰራው ፕራንክ በጣም ቀፊፊ ደባሪ ቢሆንም ሁለቱም ሳያዩት የሚፖሰት ቪዲዮ ያለ አልመሰለኝም። በዚህ ልክም ሰዎች ይቃወሙኛል ብሎ አልጠበቅም፤ ከአንድ ቀን በፊት ይቅርታ ብሎ የሰራውም ቪዲዮ ተቃውሞ ያመጣው ነው። በይቅርታ ቪዲዮውም ላይ ባለፈው ፕራንክ ሳረግሽ ብዙዎች ተቆጥተዋል እያለ እየነገራት ነው ይቅርታ የጠየቃት። ያ ማለት ቪዲዮው ከተለቀቀ የሁለት ቀናት ልዩነት አለው እሷ አብራው ኑሮዋን ቀጥላለች ለሱ ደግሞ ማስረጃ የሚሆነው የሱ ምን ፕራንክ ነው ? "እንዲህ ነው እንጂ ፕራንክ" ብላ እሱ በተኛበተ ቢla ይዛ የሰራችውን ቪዲዮ ማየት ብቻ በቂ ነው።

በመሰረቱ እኔ ፕራንክ ነው ተብሎ የተፖሰተ ነገር ብዙም የማምን ሰው አይደለሁም። ቢዝነሳቸውን አስበው እንደሚሰሩት ጠንቅቄ አውቃለሁ ። አዎ እንደ ሰው የሚደብሩኝ በጣም ቀፋፊ የሆኑ ፕራንኮች አሉ የሉም አልልም። ነገር ግን በተሰራው ፕራንክ ምክነያት በተለይ ባለትዳሮች ሆነው ፍቺው፤ ቤቱን ለቀሽ ውጪ ፤ ስትሉ የነበራቹ ሰዎች እሷ አሁን ፕራንክ ማለት እንዲህ ነው ብላ ሰርታ ቪዲዮ ስትለቅ ስታዩ ምን ተሰማቹ ? በርግጥ ከሷ ፕራንክ የሱ በጣም ቀፋፊ ቪዲዮ ነው ። ነገር ግን አንዳንድ ነገሮችን ልክም ሆኑ ስህተቶች በሰዎች ውሳኔ ብቻ የሚበተን ትዳርም ሆነ ሪሌሽን የለም ። በተለይ በዚህ ዘመን የሚሰሩ ቪዲዮዎች በጠቅላላ ለቢዝነስ እንጂ ለሌላ ዓላማን ይዘው አይሰሩም ። (ያ ማለት ያለ ቢዝነስ የሚሰሩ ቪዲዮዎች የሉም ማለት አይደለም)
ላሚን ያማል በድጋሚ በመራቢያው አከባቢው (pubis area) ተጎድቷል።

​ይህ ልጅ ዓይናችን እያየው ራሱን እያጠፋ ነው።
​ተስፋ የተጣለበት ባለ ልዩ ተሰጥኦ ወጣት ሊባክን ይመስላል።

ይህ ግን የእሱ ጥፋት ብቻ ነው ማለት አይደለም፤ ምክንያቱም የአባት ምሳሌ (father figure) ይጎድለዋል፤ ወላጅ አባቱ ራሱ ገና ጎረምሳነት ውስጥ ያለ (old teenager) የአባትነት አርአያነት የጎደለው ሰው ሲሆን የያማልን ጅምር ስኬት ከማስቀጠል ይልቅ ለግል ፍላጎቱ ማሟያ እያደረገው ነው።

ይህ ወጣት ተሰጥኦው ከንቱ ከመሆኑ በፊት እሱን መምራት የባርሳ አሰልጣኞች፣ ኮከቦች እና አንጋፋ ተጫዋቾች ኃላፊነት ነው።
1
የተራበ የሃይማኖት አባት አሳየኝ እስኪ: በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ተከታዮች ግን አሳይሃለሁ

ማደርያ አጥቶ የሚኳትን የሃይማኖት መሪ አታሳየኝም: በሚሊየን የሚቆጠሩ ተከታዮቹ ግን ቤት የሰማይ ያህል ይርቃቸዋል

በቢዝነስ ክላስ መብረር እና በቅንጡ የባህር ዳርቻ የሚዝናኑ የሃይማኖት መሪዎች እየበዙልን ይመስላል

የዚህ ቅንጡ ህይወታቸው ምንጭ ማነው?

ድሃው ምእመን ነው

“በዚህች አለም ብልጭልጭ አትታለሉ" : "አለምን እና ክብሯን ናቁ" የሚሉን የሃይማኖት መሪዎች ከድሃ ኪስ በሚቃርሙት ብር ለዚህች አለም ተገዢ ሆነዋል

ዌል እንግዲህ እንደ ስብከታቸው ከሆነ - እነርሱ ይህችን አለም ወርሰዋል: እኛ ደግሞ ያኛውን አለም እንወርሳለን ማለት ነው
አይ እናት ለናት ዋጋ አነሣት

ልጇን መኪና ገጭቶባት ሁለት ቀን ካጠገቧ አልሄድም ብላ ...😭💔🙏
1
2025/10/08 09:23:18
Back to Top
HTML Embed Code: