ትንሿ ልጄ እግዚአብሔር እንዴት ይሰቀላል? አሸንፈውት ነው? ብላ ጠየቀችኝ።
ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ላይ በንጹህ ፈራጅነቱ የወሰነውን የሞት ፍርድ በራሱ ላይ በዚህ መስቀል ፈጽሞት ሰውን ከሞት ፍርድ ማዳኑን፣ ይህም በገዛ ፍቃዱና እኛን በመውደዱ እንደሆነ አስረዳሁ። እግዚአብሔር ለፍርዱም ለፍቅሩም ታማኝ መሆኑን አስረዳሁ።
ልጆች ስለሞተላቸውና ሞትን አሸንፎ ስለተነሳው ንጉሳቸው እንዲያውቁ ወላጆች መስራት አለብን። የሃይማኖታችን መሰረት ይሄ ነው። መሰረት ላይ የቆመ ህንጻ እንደማይወድቅ እናውቃለን። ይህ የሚያምር መስቀል በውስጡ የተፈጸመውን ሃሳብ ሰው ሁሉ ሊያውቀው ይገባል።

አርቴታ የጦር ጄት ፓይለቶችን ወደልምምድ ሜዳ ሊጋብዝ መሆኑ ተሰምቷል!
የአርሰናሉ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ሮያል ኤር ፎርስ የተሰኘውን የእንግሊዝ አየር ሀይል ፓይለቶችን ሊጋብዝ መሆኑ ተሰምቷል።
የግብዣው መንስኤም እነዚህ ፓይለቶች በውጊያ ላይ ሆነው የሚግባቡበት መንገድ እጅግ አጭር እና ግልፅ በመሆኑ ተጫዋቾቹም ከነሱ ልምድ በመውሰድ በሜዳ ላይ ያላቸውን መናበብ አንንዲያሻሽሉ በማሰብ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
አርቴታ አምፖልን በመጠቀም የቡድን ህብረትን ከማስረዳት ጀምሮ ቡድኑ በተለያዩ ዘርፎች እንዲሻሻል የተደበቁ ፕሮፌሽናል ስልክ ሰራቂዎችን እስከመቅጠር ለየት ያሉ ነገሮችን እንደሚያደርግ ይታወቃል።

ሶሻል ሚዲያ እገዛ ከጠየቁ ሰዎች መሃል እንደዚህ ልጅ ህዝቡ ውስጥ የገባ የለም። 'ደገፍ አድርጉኝና ልቆስቁሰው። ወንድማችሁ አይደለሁ ?' የምትለዋ ንግግሩ የምትረሳ አይደለችም። እገዛ ፣ ትብብር ለመጠየቅ 'ደገፍ አድርጉኝ...' ማለት ከእሱ በኋላ ተለምዳ ፈምሳለች።
በምን አስታወስኩት ?
በአጋጣሚ ከሆነ ጀለስ ጋር በወሬ ወሬ ስለዚህ ልጅ ተነስቶ ፣ እንዳለው ቃሉን አክብሮ እንደቆሰቆሰው ነገረኝ። ከተማው ላይ አሉ ከሚባሉ የቤት ደላላዎች መሃል አንዱ ሆኗል አለኝ። እንዳለውም ከእራሱ አልፎ ለብዙ ሰዎች የሚተርፍ ባለሃብት እንደሆነ አጫወተኝ !
አይፀዳም ወይ ?
ሶሻል ሚዲያ ላይ አንዴ እገዛ የጠየቁ ሰዎች ሱስ ሆኖባቸው በተደጋጋሚ ህዝቡን በሚያሰለቹበት በዚህ ሰዓት እንደዚህ ለእራስም ለቃልም መታመን መታደል ነው። ጉብዝና ነው። ወንድነትም ጭምር ነው
ከዚህ በላይ ቆስቁሰው ብራዘር ...🏆

❤1
ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው
ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡
ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለማስረከብ ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተከትሎ በዋሽንግተን ሁከት በተነሳበት ማግስት የዶናልድ ትራምፕን አካውንት ለቀናት ዘግቶ እንደነበር ይታወሳል።
በወቅቱ የተፈጠረውን ሁኔታ ተከትሎ ከዩቲዩብ በተጨማሪ ኤክስ እና ፌስቡክ የፕሬዚዳንቱን አካውንት በጊዜያዊነት ማገዳቸው ይታወቃል።
ይህንን የኩባንያዎቹን ውሳኔ ተከትሎ ‘ፖለቲካዊ መድሎ ተፈፅሞብኛል’ በሚል ወደ ፍርድ ቤት ያመሩት ዶናልድ ትራምፕ ኩባንያዎቹ ላይ የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስወሰን ችለዋል።
በዚህም ጥፋቱን አስቀድሞ ያመነው ዩቲዩብ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል መስማማቱ የተገለፀ ሲሆን፤ በተመሳሳይ ኤክስ እና ፌስቡክ በፍርድ ቤት የሚወሰንባቸውን የገንዘብ ካሳ ለፕሬዚዳንቱ ይከፍላሉ ተብሏል፡፡
ትራምፕ ከዩቲዩብ ከሚያገኙት ካሳ 22 ሚሊየን ዶላሩን በናሽናል ሞል ትረስት ፈንድ አማካኝነት በነጩ ቤተመንግሥት ለሚገነባው አዲስ አዳራሽ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል ነው የተባለው፡፡
ቀሪውን 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ደግሞ የአሜሪካ ኮንሰርቫቲቭ ሕብረትን ጨምሮ የዶናልድ ትራምፕን ክስ ለደገፉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በድጋፍ መልክ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡

በአንድ ወቅት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ የ"ፍቅር እስከመቃብር" መጽሐፍ ደራሲን ሀዲስ አለማየሁን ከመጽሐፉ ዋና ገጸባህሪ በዛብህ ጋ በማነጻጸር እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ "... ለምን ሌላ ትዳር ሣይመሰርቱ ከ50 አመታት በላይ ቆዩ? ልጅም እንኳን አልወለዱም?"
የጣት ቀለበታቸውን አሣዩኝ።
"ይሔን ቀለበት ያሰረችልኝ ክበበፀሐይ ናት። እኔም አስሬላታለሁ። እሷ የኔን ሣታወልቀው ነው ያረፈችው። እኔም የእሷን አላወልቀውም። ማንም አያወልቀውም። እሷ ነች ያሰረችልኝ!"
ጥቤ ሲደመድምም፦ "ታዲያ ፍቅር እስከ መቃብር የሚባለው ታሪክ ከሀዲስ ሕይወት ሌላ ምን አለ? ለትዳራቸው እስከ መጨረሻው ድረስ ታማኝ የሆኑ ክስተት ናቸው!!"
ታላቁ ፈተና የሚጽፉትን፣የሚናገሩትን ሆኖ መገኘት ነው!!

ድንጋይ ከምንወረውርበት እናግዘው !😢🙏
የድሮ የስራ ባልደረባዬ ሶፎኒያስ ዋሲሁን በምን አይነት የህይወት ምዕራፍ ውስጥ እያለፈ እንዳለ እኔም የቀድሞ የኢቲቪ ባልደረቦቹ በደንብ ያውቃሉ ። እርሱም ሻል ያለው ጊዜ ተናግሯል። ህመሙ የብዙ ችግሮች ድምር በመሆኑ በቀላሉ የሚድን አይደለም ።
ትናንትኔ እና ዛሬ እንዳንድ ወንድምና እህቶች ልጁ ያለበትን ወቅታዊ እውነት ሳያውቁም ይሁን አውቀው እንዲህና እንዲያ ያለ መልዕክት በሜሴንጀር ደረሰን በማለት የልጁን ጤንነት የበለጠ የሚያባብስ፤ እናቱንም ለበለጠ ጭንቀት የሚጥል መልዕክት እያስተላለፉ ነው::
በግሌ ይህ ትክክል አይመስለኝም:: አዕምሮው በጥቂቱ የሚታወክ ሰው ምንም አይነት መልዕክት ሊልክ ሊስትም ይችላል:: ጉዳዮ እንዴትስ ሆነ ምክንያቱ ምን ይሆን ?ብሎ መጠየቅ እንጂ ችግር የሚያባብስ ሀሳብ ማውጣቱ ትርጉም የለውም:: ቀድሞ ታመምኩ ታወኩ ላለ ሰው መድሀኒትና መዳኛ እንጂ ድንጋይ አይወረወርም:: እናም ሶፎንያስን እናድነው ፤ እናግዘው ። የምስኪን እናቱን ጭንቀት እንጋራ የኔ ሀሳብ ነው ::
(በታምሩ ማሞ)

የንግድ ባንክ ደንበኞች ኪሳችሁን ጠብቁ! በተሻሻለው ታሪፍ ምክንያት ብዙዎች እየተበሉ ነው።
የአገራችን ትልቁ ባንክ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ደንበኞች፣ ባንኩ መስከረም 19 ተግባራዊ ባደረገው የአገልግሎት ክፍያ ማሻሻያ ሳቢያ፣ እጅግ ያልተለመደ እና ከፍተኛ የሆነ የኮሚሽን ቅነሳ እየገጠማቸው መሆኑን ገልጸዋል።
በተለይ ገንዘብ በኢትራንስፈር ከአንድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲተላለፍ ባንኩ በኮሚሽንና በ15% ቫት ስም የሚቆርጠው መጠን ከሚላከው ገንዘብ በላይ ሆኖባቸዋል ብለው በርካታ ደንበኞች በማህበራዊ ሚዲያዎች ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
በዚህም ምክንያት አንዳንድ ግለሰቦች እንደተናገሩት፣ አንድ ደንበኛ 100 ብር ከንግድ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ ሲልክ፣ 57.7 ብር ተቆርጦበታል። ሌላኛው ደንበኛ ደግሞ 20 ብር ብቻ ልኮ በጠቅላላ 57 ብር ተቆርጦበት እንደነበር አስታውቋል።
እርስዎስ ተመሳሳይ ችግር አጋጥሞዎታል? ከገጠሞት ቶሎ ይጠቁሙ።
ምን ያህል ተቆርጦብዎታል?

ሰበር አሳዛኝ ዜና‼️ሼር ይደረግ❗❗❗
ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 2:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ እስካሁን ከ35 በላይ ሰዎች የሞቱ ሲሆን በበርካታ ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን በስፍራው የሚገኙ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
እስካሁን የተጎዱ እና የሞቱ ሰዎች በሰው ሀይል እየወጡ ሲሆን ሁሉም የመግስት አካላት ቀይ መስቀልን ጨምሮ ትብብር እንፈልጋለን ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።
እስካሁን አስኬረን እየወጣ ሲሆን አረርቲ የሚገኙ ሙሉ የመንግሥት እና የግል ጤና ተቋሟት በተጎጂች እና በአስኬረን ሞልቷል ብለውናል።
ለተጎዱ ሰዎች መልካሙን ሁሉ እንመኛለን፣ ህይወታቸውን ላጡ ነፍስ ይማር።

❤3
ዜና እረፍት! ድንገተኛ ረፍት!
አንጋፋዋ አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ አረፈች
አርቲስትና ኮሜድያን ፍሬሕይወት ባህሩ በድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከእዚህ አለም ድካም አረፈች።
"የቀለጠው መንደር" ፎርፌ ፣ ረመጥ ፣ ነቃሸ እና በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት በተሰሩ በርካታ ቲያትሮች ላይ ተውናለች።
ፍሬ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በውዝዋዜ እና ዳንስ ከተቀጠሩትና ችሎታቸውን በመድረክ ካሳዩት ከያኒያን መካከል አንዷ ነበረች። በበርካታ ፌልሞች እና የሙዚቃ ክሊፖች ላይም ሰርታለች።
በአርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጆቿ እና ለኪነ ጥበብ ቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

😢5😭2❤1
🇦🇷ሰርጅዎ ኩን አጉዌሮ🎙:"ሴት ልጅህን ማግባት እፈልጋለሁ"
🇦🇷ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና🎙 ፡"ተስማምቻለሁ። በነገራችን ላይ የልጄ ጥሎሽ በጣም ቀላል ነው።"
🇦🇷ሰርጅዎ ኩን አጉዌሮ🎙፡ "የሴት ልጅህ ጥሎሽ ምንድን ነው?"
🇦🇷ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና🎙 :"ብራዚል ላይ ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር አለብህ።"
እ.ኤ.አ. 2008 ቤጂንግ ኦሎምቢክ ላይ አርጀንቲና ጎረቤት ሀገሯን ብራዚል 3ለ0 አሸንፈቻት። በጨዋታው ላይ ሰርጅዎ ኩን አጉዬሮ ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል።
በኋላም የማራዶናን ሴት ልጅ አገባ ...💍❤️