Telegram Web
#ጥቆማ
===
👉#ቲክቶክ_ላይ_አዳዲስ_የስራ #ማስታወቂያዎችንና የተለያዩ #አጫጭር_ትምህርታዊ_ቪዲዮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ❗️
👇👇👇👇
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
👍63
#የቅዳሜን_እሁድ_ፈረቃ_ሰልጣኞች(24ኛ ዙር) በሳይት ስልጠና ላይ ❗️
====

አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

👉#በግል_ወይም_በቡድን_የሙያ_ስልጠና_ለመሰልጠን እና ማንኛውንም የኤሌክትሪክ ስራ በጥራት ለማሰራት በሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል❗️
👇👇👇👇👇
0991156969
0118644716

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍141
#እንኳን_አደረሳችሁ❗️
=====
👉ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ❗️አዲሱን አመት አምላካችን የሰላም ፣የጤና የፍቅርና ደግደጉን የምንሰማበት ያድርግለን እያልን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ያደረግነውን 25% ታላቅ ቅናሽ ተጠቅመው የተመዘገቡ 24ኛ እና 25ኛ ዙሮች ስልጠናቸውን እጅግ ማራኪ በሆነ መልኩ እየተከታተሉ ይገኛሉ❗️
👉አሁንም ለውስን ቀናት የሚቆይ 26ኛ ፣ 27ኛ እና 28ኛ ዙሮችን መዝግበን እጅግ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት_ልምምድ አድርጋችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ ለማድረግ ዝግጅታችን ጨርሰናል❗️

1⃣. #የቅዳሜና_እሁዱ ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆይ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5850 ብር ብቻ ነው❗️
2⃣. #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ ከዋቱ 3-6 ሰዓት የሚሰጠውና ለ 2 ወራት  የሚቆየው ስልጠና ሙሉ ክፍያው 5400 ብር ነው ❗️
3⃣. #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ ቀኑ 12:00-1:30 የሚሰጠውና ለ 3ወራት  የሚቆየው ስልጠና  ሙሉ ክፍያው 4650 ብር ብቻ ነው❗️
👉ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️
👉 #ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ሌሎችም ፍላጎት ላላቸው
👉#ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️

👉ስልጠና ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ስራ የምናስቀጥር ይሆናል❗️

አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969

በድጋሜ መልካም አዲስ አመት
       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
👍20🙏32
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#ማስታወቂያ
===
👉
#ሰኞ#ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠውን እጅግ ልዩ የሆነውን #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 26ኛው ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና
#የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም   3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
👉የዚህ ስልጠና ክፍያ ከመደበኛው በ25% ቅናሽ ያደረግንበት የአዲስ አመት ቅናሽ ሲሆን ሙሉ ክፍያው የ 2 ወር  #5400 ብር ብቻ❗️

👉
#የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና የሚጀምርበት ቀን የምሳውቅ ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍102
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲት በቅርብ #የክፍልና_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉ድርጅቱ የሚፈልገው ጀማሪ ባለሙያ ስለሆነ ከዚህ በፊት ስንልካችሁ የነበራችሁና #ልምድ_ያላችሁን አያካትትም።
👉የሚፈለገው ብዛት 8 ባለሙያዎች
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉የቅጥር ሁኔታ #ቋሚ ቅጥር
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 8 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ዛሬ 10:00  (08/01/2017 ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍202
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#Done❗️
👉ከላይ ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የተቋማችን ሰልጣኞች ቀድማችሁ ስማችሁን የላካችሁ ስትሆኑ ምናላባት በዚህ ዙር ያልተካተታችሁ ካላችሁ በቀጣይ ወደ ሌላ ድርጅት  የምንልካችሁ ይሆናል። ቁጥራችሁን ወደ 5 ዝቅ ያደረግነው ድርጅቱ የሰው ሀይል ቁጥር ላውጥ ስላደረገ ነው !
የተላካችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ ጠብቁ ለድርጅቱ ልከናል❗️
መልካም የሥራ ዘመን❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
👍83
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#ማስታወቂያ
===
👉
#ሰኞ#ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠውን እጅግ ልዩ የሆነውን #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 26ኛው ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና
#የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም   3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
👉የዚህ ስልጠና ክፍያ ከመደበኛው በ25% ቅናሽ ያደረግንበት የአዲስ አመት ቅናሽ ሲሆን  ሙሉ ክፍያው የ 2 ወር  #5400 ብር ብቻ❗️

👉
#የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና የሚጀምርበት ቀን የምሳውቅ ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍183
#የኤሌክትሪክ_መኪና_ከመግዛትዎ_በፊት_ማወቅ_ያለብዎ_ወሳኝ_ነጥቦች
======================
👉በሐገራችን ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሺከርካሪዎች በስፋት እየገቡ እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን እነዚህን ተሽከርካሮዎች ከመግዛታችን በፊት ከሌላው አለም በተለየ መልኩ ልናስብባቻው የሚገቡን ነጥቦች እንዳሉ በተለያዩ ቤቶች ለሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ለመዘርጋት ስንሄድ    አስተውለናል   እንደሚከተለው እናያቸዋለን❗️
1. የቤታችን ኤሌክትሪክ ቆጣሪ መኪና ቻርጅ የማድረግ አቅም አለው ወይ
👉እንደሚታወቀው በሀገራችን ኢትዮጵያ የሀይል እጥረት እንዳለ ይታወቃል። በዚህም የተነሳ ለመኖሪያ ቤት  የሚፈቀደው ነጠላ ፌዝ 25A ነው። በዚህም የተነሳ ብዙ ቤቶች ምጣድ ለኩሶ ተጨማሪ ስቶቭ፣ ውሃ ማሞቂያና የመሳሰሉትን በተመሳሳይ ሰዐት ከተጠቀሙ የቆጣሪው ብሬከር እየመለሰ እንደሚያስቸግር የታወቀ ነው። በዚህ ላይ የመኪና ቻርጀር ከተጨመረበት ቆጣሪው እየመለሰ መጠቀም አይቻልም። ለመኪና ቻርጀር ከ 20A ብሬከር እና ከዛ በላይ የምንጠቀም ሲሆን ቻርጅ ማረግ ከፈለግን ራሱን ችሎ አንድ ቆጠሪ ስለሚፈልግ ከላይ ያሉትን እቃዎች እጥፍተን ቻርጅ ማረግ እንዳለብን መረዳት ይኖርብናል።
👉ስለዚህ 25A ቆጣሪ ያለው መኖሪያ ቤት ላይ ከ20A በላይ የሆኑትን #ፋስት_ቻርጀሮች መጠቀም እንደማንችልና በመደበኛው ቻርጀር ብቻ እንደሚጠቀሙ መረዳት ይኖርብዎታል።
2. የቤታችን ኤሌክትሪክ Ground/Protective Earth ተሰርቶለታል ወይ
👉Ground/Protective Earth የሰውን ህይዎት ወይም ንብረቶቻችን ከኤሌክትሪክ አደጋ የሚከላከል ወሳኝ የደህንነት ጉዳይ ቢሆንም ከባለሙያ የግንዛቤ ችግር ወይም ችልተኝነት የተነሳ ብዙ ትላልቅ ህንፃዎች ሳይቀሩ ያለ  Ground/Protective Earth ተሰርተው ይገኛሉ። በውጪው አለም እነዚህንና መሰል የኤሌክትሪክ ደህንነት(Electrical Safety) ሳያካትቱ የተገነቡ ቤቶች አገልግሎት እንዳይጀምሩ፣ በለቤቱም እነዚህንና መሰል ጉዳዮችን ሳያሰራ መሸጥም ሆነ ማከራየት አይችልም።
👉የኛ አገር ግን ቁጥጥር ስለማይደረግ ስራውን በሚሰራው ባለሙያ ስለሚወሰን እንዲሁም ባለሙያ ሲመረጥም ቸልተኝነቱ ስላለ እጅግ በጣም ብዙ ቤቶች Ground/Protective Earth የላቸውም።
👉አብዛኞቹ ቻርጀሮች ደግሞ ለመኪናው ደህንነት ሲባል  Ground/Protective Earth ካላገኙ እንዳይሰሩ ተደርገው የተመረቱ ናቸው።
3. የኤሌክትሪክ መኪና ብግዛ የት ነው ቻርጅ የማደርገው
👉 በሀገራችን ኢትዮጵያ እንደሌሎች  ሀገሮች የኤሌክትሪክ ስቴሽኖች ገና አልተቋቋሙም። ስለዚህ ተከራይተው ለሚኖሩና የጋራ መኖሪያ ቤቶች አካባቢ ለሚኖሩ ሰዎች መኪናቸውን ቻርጅ ለማድረግ የሚያስችል ምቺ ሁኔታ እንደሌለ መረዳት አስፈላጊ ነው።
4. ዝርጋታውን የሚሰራ ብቁ ባለሙያ እንዴት አገኛለሁ
👉የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጀር መስመር መዝርጋቱ ቀላልና ማንኛውም ባለሙያ የሚዘረጋው ቢሆንም የብሬክር
መጠን፣ የገመድ መጠን፣የሶኬት ወዘተ በትክክል መምረጥ የሚችልና ከመኪናዎች ጋር ትውውቅ ያለው በቁ ባለሙያ ያስፈልጋል። ይህ ካልሆነ በሚሊዮን የተገዛ መኪና ላይ ጉዳት ሊደርስ ይችላል።

#የመኪና_ቻርጀርና ሌሎች #የኤሌክትሪክ ስራዎችን #በጥራትና_በተመጣጣኝ ዋጋ ማስራት ከፈለጉ ይደውሉ❗️

👇👇👇👇👇
 
0118644716
 
0991156969
         
"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን❗️"
🔹🔸🔹
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗️🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹
#እናመሰግናለን❗️🔹🔸🔹
👍215👏1
📝#ስለ_አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት አጭር ማብራሪያ
====
👉አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የተለያዩ ስራዎችን የሚሰራ ፣ አጫጭር የተግባር ስልጠናዎችን የሚያሰለጥንና የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ በብዙዎች ተወዳጅነትን እያገኘ ያለ ድርጅት ሲሆን የሚሰራቸው ስራዎችና የስልጠና አይነቶችም እንደሚከተለው ቀርበዋል፦
#የስልጠና_አይነቶች
1⃣. Advanced Building Electrical installation training
2⃣. Home and Office Equipment Maintenance (fridge, Washing Machine, Oven, Stove , Printer, Photocopy Machine  etc )
3⃣. Generator Installation ,Maintenance & Motor Control Systems
4⃣.Single and Three-Phase Motor Rewinding
5⃣. Digital Marketing
6⃣. Graphic Design
7⃣. BIM & AutoCAD Software Trainings
8⃣. Safety Management and Standards Training
9⃣. Job Readiness Course
. #የምንሰጣቸው_አገልግሎቶች/ስራዎች
1⃣. Building Electrical installation & Maintenance Work & consulting
2⃣. Security camera and fire alarm system installation and Maintenance work & Consulting
3⃣. Electric Car Charger Installation work & Consulting
➡️ከላይ የተዘረዘሩት አገልግሎቶች ከማሰልጠንና ከመስራት ባሻገር የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች #ነፃ የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን❗️
#ስልጠናው_የሚመለከታቸው
👉የተግባር/የሙያ ስልጠና ስለሆነ የተለየ የት/ት ደረጃ አይፈልግም ነገር ግን እንግልዥኛ ማንበብና መፃፍ ግዴታ ነው❗️
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ከ10ኛ ክፍል በታች ሆነው እንግልዝኛ  ማንበብና መፃፍ ለሚችሉ
#የስልጠናው_ቀንና_ሰዓት
1⃣. #የጥዋት_ፈረቃ ከ3:00 -- 6:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
👉ለ 2 ወራት
2⃣.
#የከሰዓት_ፈረቃ---ከ8:00--11:00
👉ከሰኞ-አርብ በሳምንት 3 ቀናት
👉ለ 2 ወራት
3⃣.
#የማታ_ፈረቃ ----ከ 12:00---1:30
👉በሳምንት 3ቀናት
👉ለ 3 ወራት
4⃣.
#የቅዳሜና_እሁድ
👉ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና  እሁድ ጥዋት ከ3:00-6:00
👉ለ 3 ወራት
5⃣. በግል ወይም በቡድን  ለሚመጡ ደግሞ  በተጨማሪ ክፍያ ደንበኞች 
#በሚመቻቸው_ቀንና_ሰዐት ስልጠናውን መውሰድ ይችላሉ❗️
#ማሰልጠኛችን_ከሌሎች_ማሰልጠኛ ተቋማት_በምን_ይለያል
1️⃣. እንደ ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና መሰል የስልጠና አይነቶች  በባህሪያቸው በወርክሾፕ ወይም በክፍል ስልጠና ብቻ በቁ ባለሙያ ማድረግ እንደማይቻል ስለምንረዳ  ስልጠናችን የሚሰጠው ከክፍል ባሻገር #በወርክሾፕና_በሳይት_ላይ_ልምምድ መሆኑ ልዩ ያደረገናል❗️
2️⃣. አስልጥነን ስራ የምናስቀጥር መሆኑ❗️
3️⃣. አሰልጣኞቻችን እጅግ በጣም በሙያው የላቁ መሆናቸውና ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ሳይት ላይ የሚሰሩና እውቅትን ከክህሎት ጋር ጥንቅቅ አድርገው የያዙ መሆናቸው❗️
4️⃣. ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉም ሆነ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወተው ስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት በነፃ የማማከር አገልግሎት መስጠታችን❗️
5️⃣. ከስልጠና ባሻገር  የተለያዩ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት በመሆኑ ሰልጣኞች የምር ምን እንደሚያስፈልጋቸው ጠንቅቀን ማወቃችንና የሳይት ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩ❗️
6️⃣. ከስልጠናው ባሻገር ሰልጣኞቻችን ስለግል ስብዕናቸውና ስለ ንግድ በቂ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማድረጋችን❗️
7️⃣. ተቋሙ የተመሰረተው ከዚህ በፊት
#በቴሌግራምና_በፌስቡክ ገፃችን ሙያውን ለማሳደግና ሌሎችን ለመርዳት ካለን ፍላጎት የተነሳ በተጀመረ #ነፃ የመስመር ላይ ስልጠና  ከሚከታተሉን ቤተሰቦቻችን በተነሳ ጥያቄ አማካኝነት መሆኑ ሁሉንም የቻናላችን ተከታዮችና ሰልጣኞች እንደባለቤትና መስራች የምናይና ተቀብለን ብትህትናና በልዩ ሁኔታ የምናስተናግድ መሆኑ❗️
8️⃣. ከጅምሩ ጀምራችሁ ቻናላችን ላይ ስትከታተሉን  የነበራችሁና ከተቋማችን የሰለጠናችሁ ጨምሩበት...
#በተደጋጋሚ_የተጠየቁ_ጥያቄዎች
1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ
#መልስ
👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁና COC ተመዝነው ብቁ ከሆኑ 2 የምስክር ወረቀቶችን ይወስዳሉ።
1. የስልጠና ምስክር ወረቀ ይሰጣል ከማሰልጠኛ ተቋማችን
2. የCOC ምዝና የምስክር ወረቀት  ከአዲስ አበባ ከተማ  COC ማዕከል 

2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ
#መልስ
👉ስልጠናው የሙያ/የተግባር ስልጠና እንደመሁኑ መጠን  ለመሰልጠን  የት/ት ደረጃ  አይጠይቅም ነገር ግን ስልጠናውን ለመሰልጠን እንግልዝኛ ማንበብና መፃፍ መቻል አለባቸው።
3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ  አላችሁ ወይ
#መልስ:-
👉ክፍለ ሀገር ምንም አይነት ቅርንጫፍ የለንም። ነግር ግን የስልጠና ፍላጎት ያላችሁ  ኮመንት ላይ እንድንጀመር የምትፈልጉበትን አካባቢ ፃፉልን።
4⃣. አድራሻችሁ የት ነው
#መልስ:-
👉የወርክሾፕና የክፍል ስልጠናው ቦሌ ሚካኤል ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት  የሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በተቋራጭነት በያዛቸው ሳይቶችና በአጋር ድርጅቶች  ለርስዎ የሚቀርብዎትን በመምረጥ መለማመድ ይችላሉ።
5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው
#መልስ:-
👉የምንሰጠው ስልጠና ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ -4 ካሉት የብቃት አሃዶች አንድን ባለሙያ ብቁ ያደርጋሉ ተብለው የተመረጡትን የብቃት አሃዶች ሲሆን የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠና ነው።
6⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ
#መልስ
👉አዎ በትክክል ሲጀመር የኛ ባለሙያዎች ገና ስልጠናቸውን እንኳን እስከሚያጠናቅቁ የማይቆዩበት ጊዜ አለ   3 ወይም 4 የስልጠና ቀናት ሲቀራቸው ቀድመው ተቀጥረው ከድርጅቶች ጋር በመነጋገር  ፈቃድ ተሰቷቸው ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ብዙዎች ናቸው።
እስካሁን በ21 ዙሮች በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ  ያሰለጠናቸውን ብቁ ባለሙያዎች ሁሉንም አስቀጥረናል። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በብሮጀክት መጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ከተቀጠሩበት ድርጅት ጋር ሲለያዩም ለ 2ኛ እና ለ3ኛ ጊዜ ያስቀጥርናቸው አሉ።
7⃣. በ online መሰልጠን ይቻላል ወይ
#መልስ
👉የለንም ነገር ግን ዩቱዩብ ላይና  ቲክቶክ ላይ የለጥፍናቸውን በስታንዳርድ ዙሪያና ሌሎች ቲወሪ ክፍሎችን ተከታትሎ ለተግባር ስልጠና  ወደ ማሰልጠኛችን ቢመጣ የስልጠና ጊዜውን ማሳጠር ይችላል። 
አመስግናለሁ🙏
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
#ለተጨማሪ_መረጃ
👇👇👇
0118644716
0991156969
👍397👏3
2025/10/25 01:27:44
Back to Top
HTML Embed Code: