AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2514
#እንኳን_አደረሳችሁ❗️
=====
👉ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ❗️አዲሱን አመት አምላካችን የሰላም ፣የጤና የፍቅርና ደግደጉን የምንሰማበት ያድርግለን እያልን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ያደረግነውን 25% ታላቅ ቅናሽ ተጠቅመው የተመዘገቡ 24ኛ እና 25ኛ ዙሮች ስልጠናቸውን እጅግ ማራኪ በሆነ መልኩ እየተከታተሉ ይገኛሉ❗️
👉አሁንም ለውስን ቀናት የሚቆይ 26ኛ ፣ 27ኛ እና 28ኛ ዙሮችን መዝግበን እጅግ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት_ልምምድ አድርጋችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ ለማድረግ ዝግጅታችን ጨርሰናል❗️

1⃣. #የቅዳሜና_እሁዱ ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆይ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5850 ብር ብቻ ነው❗️
2⃣. #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ ከዋቱ 3-6 ሰዓት የሚሰጠውና ለ 2 ወራት  የሚቆየው ስልጠና ሙሉ ክፍያው 5400 ብር ነው ❗️
3⃣. #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ ቀኑ 12:00-1:30 የሚሰጠውና ለ 3ወራት  የሚቆየው ስልጠና  ሙሉ ክፍያው 4650 ብር ብቻ ነው❗️
👉ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️
👉 #ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ሌሎችም ፍላጎት ላላቸው
👉#ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️

👉ስልጠና ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ስራ የምናስቀጥር ይሆናል❗️

አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969

በድጋሜ መልካም አዲስ አመት
       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
👍20🙏32

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2514
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2514

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Read now
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American