tgoop.com/amenelectricaltechnology/2516
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#ማስታወቂያ
===
👉 #ሰኞ፣ #ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠውን እጅግ ልዩ የሆነውን #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 26ኛው ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና #የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ #ሰኞ መስከረም 13/2017 ዓ.ም 3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
👉የዚህ ስልጠና ክፍያ ከመደበኛው በ25% ቅናሽ ያደረግንበት የአዲስ አመት ቅናሽ ሲሆን ሙሉ ክፍያው የ 2 ወር #5400 ብር ብቻ❗️
👉 #የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና የሚጀምርበት ቀን የምሳውቅ ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(#ቦሌ_ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2516