✅ #እንኳን_አደረሳችሁ❗️
=====
👉ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አደረሳችሁ❗️አዲሱን አመት አምላካችን የሰላም ፣የጤና የፍቅርና ደግደጉን የምንሰማበት ያድርግለን እያልን አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ ለናንተ ለውድ ደንበኞቻችን ያደረግነውን 25% ታላቅ ቅናሽ ተጠቅመው የተመዘገቡ 24ኛ እና 25ኛ ዙሮች ስልጠናቸውን እጅግ ማራኪ በሆነ መልኩ እየተከታተሉ ይገኛሉ❗️
👉አሁንም ለውስን ቀናት የሚቆይ 26ኛ ፣ 27ኛ እና 28ኛ ዙሮችን መዝግበን እጅግ ልዩ የሆነውን ስልጠናችን #በክፍል፣ #በወርክሾፕና_በሳይት_ልምምድ አድርጋችሁ ወደ ስራ እንድትገቡ ለማድረግ ዝግጅታችን ጨርሰናል❗️
1⃣. #የቅዳሜና_እሁዱ ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆይ ሲሆን ሙሉ ክፍያው 5850 ብር ብቻ ነው❗️
2⃣. #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ ከዋቱ 3-6 ሰዓት የሚሰጠውና ለ 2 ወራት የሚቆየው ስልጠና ሙሉ ክፍያው 5400 ብር ነው ❗️
3⃣. #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ ቀኑ 12:00-1:30 የሚሰጠውና ለ 3ወራት የሚቆየው ስልጠና ሙሉ ክፍያው 4650 ብር ብቻ ነው❗️
👉ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️
👉 #ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ሌሎችም ፍላጎት ላላቸው
👉#ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️
👉ስልጠና ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ስራ የምናስቀጥር ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(#ቦሌ_ሚካኤል)
#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
በድጋሜ መልካም አዲስ አመት
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ

👍20🙏3❤2
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2515
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2515