Telegram Web
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Workshop_Practice_procedures
====
👉Tasks:
Task-1:
👉 Draw wiring diagram
Task-2:
👉List Application Areas
Task-3
👉 List required Tools and Materials
Task-4
👉 After you show your work to your instructor implement the wiring diagram on the practice board.


#ማስታወቂያ

ዛሬ እሁደ በ19/12/2016 የተጀመረውንና ቅዳሜ ከ8:00-11:00 እና እሁድ ከ 3:00-6:30 ለ 3 ወራት የሚሰጠውን የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርግታ ስልጠና የሚሰጠውን ስልጠና ለመሰልጠን ተመዝግባችሁ ዛሬ ያልመጣችሁና እንዲሁም ይህን 24ኛ ዙር መቀላቀል የምትፈልጉ አዲስ ተመዝጋቢዎች ከዛሬ ጀምራችሁ በመመዝገብ #ቅዳሜ በ25/12/2016 ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገይት እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል❗️
#ስልክ፦0991156969 / 0118644716
👍103👏1
🔊#ለውጥ_ለሚፈልጉ_ብቻ❗️
====
ስለ
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
እንዲህ ነው እንዲያ ነው ማለቱ
#ጉንጭ_ማልፋት ነው የሚሆነው አንድ ነገር ብቻ ግን እንገራችሁ #አሰልጥኖ_ያስቀጥራል❗️ብቻ #ከወጣቶች_ለወጣቶች_የተበረከተ ገፀ-በረከት ነው ብንለው ይሻላል❗️

ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች
#በአጭር_ጊዜ ሰልጥናችሁ #አንቱ_የተባሉ_በለሙያ ለመሆን ከፈለጋችሁ ዛሬ ነገ ሳትሉ በመመዝገብ የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️

#ድህረገፅwww.amenelec.com

#ስልክ፦0991156969 / 0118644716

#ስልጠናው_የሚመለከታቸው
1️⃣. ለዩንቨርሲቲ ተማሪዎችና ተመራቂዎች
2️⃣. 12ኛ ክፍል ለጨረሱ
3️⃣. 10ኛ ክፍል ለጨረሱ
4️⃣. ከ10ኛ ክፍል በታች ሆነው ማንበብና መፃፍ ለሚችሉ
#የስልጠና_ፈረቃ(በመረጡት)
↪️ የጥዋት
↪️የከሰዓት
↪️የማታ
↪️የቅዳሜና እሁድ
👉
#ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#የሙያ_ባለቤት_ይሁኑ❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️

👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ!

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ#ቦሌ_ሚካኤል ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ፊትለፊት የሚገኘው ህንፃ 2ኛ ፎቅ

#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
👍121
Amen Institute of Technology Official®
Photo
#ሰበር_ዜና-እንኳን ደስ አላችሁ❗️
=====
👉መጭውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ 25% ቅናሽ አድርገናል❗️
#የቅዳሜና_እሁዱን ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆየውን እና በቅርብ የሚጀምረውን #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን ስልጠና ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️
#የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና ቅዳሜ ነሐሴ 25/2016 ዓ.ም 8:00 ይጀምራል። እስከዛ ምዝገባችሁን አጠናቁ❗️
👉መደበኛው ክፍያ 7800 የነበረ ሲሆን አሁን ባደረግነው ታላቅ ቅናሽ ሙሉ ክፍያው 5850 ብር ብቻ ነው ❗️ስልጠና ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ስራ የምናስቀጥር ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍203
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 5 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 5 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 10:00 ሰዓት (23/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍81
Amen Institute of Technology Official®
#የስራ_ማስታወቂያ ===== 👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን…
Done❗️
👉ከላይ ስማችሁ የተዘረዘራችሁ የተቋማችን ሰልጣኞች ቀድማችሁ ስማችሁን የላካችሁ ስትሆኑ ምናላባት በዚህ ዙር ያልተካተታችሁ ካላችሁ በቀጣይ ወደ ሌላ ድርጅት የምንልካችሁ ይሆናል። የተላካችሁ ስልካችሁን ክፍት አድርጋችሁ ጠብቁ ለድርጅቱ ልከናል❗️
መልካም የሥራ ዘመን❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
👍131👏1
#ሰበር_ዜና-እንኳን ደስ አላችሁ❗️
=====
👉መጭውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ 25% ቅናሽ አድርገናል❗️
#የቅዳሜና_እሁዱን ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆየውን እና በቅርብ የሚጀምረውን #ሰኞ#ረቡዕና #አርብ የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን ስልጠና ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️
#የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና ቅዳሜ ነሐሴ 25/2016 ዓ.ም 8:00 ይጀምራል። እስከዛ ምዝገባችሁን አጠናቁ❗️
👉መደበኛው ክፍያ 7800 የነበረ ሲሆን አሁን ባደረግነው ታላቅ ቅናሽ ሙሉ ክፍያው 5850 ብር ብቻ ነው ❗️ስልጠና ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ስራ የምናስቀጥር ይሆናል❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)

አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
👍13
Amen Institute of Technology Official® pinned «#ሰበር_ዜና-እንኳን ደስ አላችሁ❗️ ===== 👉መጭውን አዲስ አመት ምክንያት በማድረግ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ 25% ቅናሽ አድርገናል❗️ #የቅዳሜና_እሁዱን ስልጠና ለ 3 ወራት የሚቆየውን እና በቅርብ የሚጀምረውን #ሰኞ፣ #ረቡዕና #አርብ የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን ስልጠና ቀድመው በመመዝገብ ስልጠናውን በአጭር ጊዜ አጠናቀው ወደ ስራ ይግቡ❗️ #የቅዳሜና_እሁድ ስልጠና ቅዳሜ ነሐሴ 25/2016…»
#ማስታወቂያ
===
👉
#ሰኞ#ረቡዕና_አርብ ከጥዋቱ 3:00-6:00 የሚሰጠውን እጅግ ልዩ የሆነውን #በክፍል#በወርክሾፕና_በሳይት ላይ ልምምድ የሚሰጠውን 25ኛው ዙር #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና
ለመሰልጠን የተመዘገባችሁና
#የመሰልጠን_ፍላጎት ያላችሁ ነሐሴ #ረቡዕ 29/2016 3:00 ላይ ቦሌ ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት ስልጠናችሁን እንድጀምሩ እናሳስባለን❗️
👉ዛሬ ነሐሴ 25/2016 የጀመረው
#የቅዳሜና_እሁድ ስልጠናም ውስን ቦታ ስላለን ፍላጎት ያላችሁ ስልጠናውን መቀላቀል ትችላላችሁ❗️
👉የአዲስ አመት ቅናሽ ሙሉ ክፍያ የ 2 ወር #5400 ብር ብቻ❗️
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

      በአጭር ጊዜ ስልጠና  ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

አሜን  ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት
🙏9👍5
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ
#በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ቢያንስ ስራ 1 እና ከዛ በላይ የቆያችሁ  ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 2 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ  በቋሚ ቅጥር
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 2 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት (28/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ
@electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍124
#ሰበር_ዜና ‼️
#የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ፍጆታ_ታሪፍ_ጨመረ❗️
=====
👉የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባወጣው የኤሌክትሪክ ታሪፍ መወሰኛ መመሪያ ቁጥር 008/2012 በ4 ዓመት አንዴ እንደሚሻሻል የሚያዝዝ ቢሆንም አሁን ተግባራዊ የሚደረገው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ጥናት የፀደቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው፡፡
👉ተግባራዊ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ( እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ) ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል፡፡
👉የታሪፍ መጠኑን ለማወቅ ከላይ ያሉትን ፎቶዎ ይመልከቱ❗️

#ለተጨማሪ_መረጃ

TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Website: www.amenelectrical.com


በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍134🔥1
2025/10/24 07:53:25
Back to Top
HTML Embed Code: