Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/amenelectricaltechnology/-2502-2503-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
Amen Electrical Technology Official®@amenelectricaltechnology P.2502
AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2502
#ሰበር_ዜና ‼️
#የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ፍጆታ_ታሪፍ_ጨመረ❗️
=====
👉የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባወጣው የኤሌክትሪክ ታሪፍ መወሰኛ መመሪያ ቁጥር 008/2012 በ4 ዓመት አንዴ እንደሚሻሻል የሚያዝዝ ቢሆንም አሁን ተግባራዊ የሚደረገው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ጥናት የፀደቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው፡፡
👉ተግባራዊ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ( እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ) ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል፡፡
👉የታሪፍ መጠኑን ለማወቅ ከላይ ያሉትን ፎቶዎ ይመልከቱ❗️

#ለተጨማሪ_መረጃ

TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Website: www.amenelectrical.com

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍134🔥1

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2502
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2502

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Add up to 50 administrators The administrator of a telegram group, "Suck Channel," was sentenced to six years and six months in prison for seven counts of incitement yesterday. Healing through screaming therapy Telegram offers a powerful toolset that allows businesses to create and manage channels, groups, and bots to broadcast messages, engage in conversations, and offer reliable customer support via bots. Among the requests, the Brazilian electoral Court wanted to know if they could obtain data on the origins of malicious content posted on the platform. According to the TSE, this would enable the authorities to track false content and identify the user responsible for publishing it in the first place.
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American