AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2493
#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ  አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ወይም #በቅርብ_የወርክሾፕ_ስልጠና_ጨርሳችሁ_ለሳይት ልምምድ የተላካችሁና #የሳይት_ላይ_ልምምድ_የጨረሳችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣  የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 5 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 5 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል። 

👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ነገ 10:00 ሰዓት (23/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን። 
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።

      አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍81

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2493
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2493

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Channel login must contain 5-32 characters How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) Concise 6How to manage your Telegram channel?
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American