tgoop.com/amenelectricaltechnology/2500
Create:
Last Update:
Last Update:
✅#የስራ_ማስታወቂያ
=====
👉ከዚህ በፊት ከማሰልጠኛችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሰልጠናችሁና ለሥራ ተልካችሁ #በፕሮጀክት_መጠናቀቅ_ወይም በግል ጉዳይ አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ቢያንስ ስራ 1 እና ከዛ በላይ የቆያችሁ ከዚህ በታች በሚገኘው የቴሌግራም ሊንክ ሙሉ ስማችሁን ፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁን ላኩልን።
👉የሚፈለገው ብዛት 2 ባለሙያ
👉የስራው አይነት ኤሌክትሮ ሜካኒካል ስራ በቋሚ ቅጥር
👉ማስታወቂያው የሚቆየው ወይም መላክ የምትችሉት እስከ ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት ብቻ
👉ቀድመው የላኩ የ 2 ባለሙያዎች ዝርዝር ለድርጅቱ የሚላክ ይሆናል።
👉ስለዚህ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ምሽት 1:00 ሰዓት (28/12/2016ዓ.ም) ሙሉ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ የትምህርት ደረጃችሁንና የሰለጠናችሁበትን ዘርፍ በዚህ ሊንክ @electricexpert እንድትልኩልን እናሳስባለን።
👉ከተጠቀሰው ሰዓትና ቀን በኋል መላክ አይቻልም።
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2500
