AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2503
#ሰበር_ዜና ‼️
#የኢትዮጵያ_ኤሌክትሪክ_ፍጆታ_ታሪፍ_ጨመረ❗️
=====
👉የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ በነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ባወጣው የኤሌክትሪክ ታሪፍ መወሰኛ መመሪያ ቁጥር 008/2012 በ4 ዓመት አንዴ እንደሚሻሻል የሚያዝዝ ቢሆንም አሁን ተግባራዊ የሚደረገው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ማሻሻያ ጥናት የፀደቀው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ባካሄደው 36ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው፡፡
👉ተግባራዊ የሚደረገው የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ በየሩብ ዓመቱ ተከፋፍሎ ለ4 ተከታታይ ዓመታት ( እስከ 2020 ዓ.ም ድረስ) ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል፡፡
👉የታሪፍ መጠኑን ለማወቅ ከላይ ያሉትን ፎቶዎ ይመልከቱ❗️

#ለተጨማሪ_መረጃ

TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Website: www.amenelectrical.com

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍134🔥1

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2503
Create:
Last Update:

BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2503

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. Step-by-step tutorial on desktop: So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option. To delete a channel with over 1,000 subscribers, you need to contact user support
from us

Telegram Amen Institute of Technology Official®
FROM American