የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ ፤ AHAVA፤Human Right ክለብ ጋር አንድ ላይ በመሆን የሀዋሳ ከተማ ማረሚያ ተቋምን ጎበኙ።
4/08/2017 ዓ.ም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ ከ Human rights እና AHAVA ጋር በመሆን የተለያዩ የቁሳቁሶች ( አልባሳት: የንፅህና መጠበቂያ: የመሳሰሉትን) ድጋፍ ይዘው በሀዋሳ ከተማ ማረምያ ተቋም ውስጥ የሚገኙትን ታራሚዎች ጎበኙ።
በጉብኝቱ ወቅት የማረሚያው ተቋም ዋና አሰተዳደር ኮማንደሩ ለተማሪዎች እንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፏል። በመቀጠል ሰለጎበኛችሁ በጣም ደስተኞች ነን በማለት ደስታቸውን ለተማሪዎች ገልፀው ከዚህ በኃላም እንደዚህ አይነት ድጋፍና ማበረታቻ ከተማርዎች እንደምጠብቁ ገልጸዋል።
በጉብኝቱ ወቀት የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለጸት ስለ መልካም አቀባበል አመሰግነው በመቀጠል ዛሬ ለጉብኝትና ትንሽ በእጃችን ያለውን ነገር ይዘን መተናል ቀጣይ ግን ስንመጣ ሰባቱን ካምፋሶችን አሰተባብረን የተለያዩ ነገሮች ማለትም የተለያዩ መጽሐፍትን፤ የንጽሕና መጠበቂያ ፤ የህክምና እቃዎችን ይዘው እንደምመጡ ቃል ገብተዋል።
የሀዋሳ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት የሆኑት ተማር እሰይ ጴጥሮሰ እንደተናገሩት ዛሬ ወደ ታራምዎች የመጣነው እኛ ለእናንተ አለን ብለን ፍቅራችንን ለመግለጽ ፤ ቀጣይም ደግሞ በዘላቅነት አብራናችሁ ለመቆም ነው ብለዋል።
በጉብኝቱ ወቅት ከተከናወኑ ተግባራት መካከል ሴት እና ወንድ ታራሚዎችን የማበረታታት እና ተሰፋን መሰጠት እንዲሁም በጊቢው የሚገኙትን ቤተ መፅሐፍት ፤ የመዝናኛ ቦታዎችን ጉብኝት ተደርጓል።
ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አራጎት ዘርፍ
https://www.tgoop.com/husccs1

#የእርዳታ_ጥሪ
ቀና ልብ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ የወንድማችንን ነፍስ ከሞት እንታደግ🙏🙏
ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት ኤርምያስ ፍቅሬ ይባላል።
ተወልዶ ያደገዉም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣በሀድያ ዞን፣በፎንቆ ከተማ ስሆን፤ #ከልጅነቱም ጀምሮ ትሁት፣በስነ-ምግባሩ የታነፀ፣በትምህርቱም ጎበዝና ለሌሎችም እንደ አራአያ የምታይ ወጣት ነዉ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን #በከፍተኛ ውጤት አጠናቆ ወደ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ በመግባት በቴክስታይል እንጅነርንግ(Textile Engineering) ትምህት ክፍል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ተመርቆ በሀዋሳ እንደስትርያል ፓርክ(JP TEXTILE PLC) ውስጥ እየሰረ ባለበት ወቅት ድንገት ባጋጠመዉ የኩላልት ህመም ምክንያት ስረውን አቋርጦ ህክምነዉን እየተከታተለ እያለ ህመሙ ብሶበት ሁሌቱም ኩላልቶቹ መስራት ስላቁመ ዶክተሮቹ በአፋጣኝ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ(Transplantation) እንድደረግ ወስነዋል።
እናም ወደ ውጭ ሀገር ወስደን ለማሳከም የተጠየቅነዉ ብር ከአቅማችን በላይ በመሆኑ እናንተ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭም የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እጃችሁን በመዘርጋት ወይም በምትችሉት ነገር ሁሉ ከጎናችን በመሆን ይህንን ወጣት ህይወት እንድትታደጉ ስንል እንማፀናለን🙏🙏።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-1000268155938
በአዋሽ ባንክ:- 013201523182800
ERMIAS FIKRE MESSELE
ለመደወል እና ኤርምያስን ለማናገር ለምትፈልጉ 📞 0941414057,
0920992184 ወይም 0939580869
የተቻላችሁን ብትረዱን እና የወንድማችንን ህይወት በማትረፍ ትተባበሩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏
ለምታደርጉልን ማንኛውም ቀና ትብብር እናመሰግናለን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልን።
@Go_Fund1

😢1
ቀጣይ 06/09 2017 ዓ.ም
በሚቀጥለው ሳምንት የረቡዕ ቀን Junior Cafe ምሳ ሰዓት በCharity sector የተዘጋጀው 2ተኛው ዙር የካፌ ሰራተኞችን የማገዝ ስራ ሰለምናካሄድ ለማገልገል ፍላጎት ያለችው ተማሪዎች ቅፅ ከመሙለቱ በፊት ቀደም ብላችሁ ከታች ባሰቀመጥኩላችሁ Username
@Sep20a2017
0919735018
inbox በማድረግ ስም ከነአያት :ID :ስልክ: ሰንተኛ አመት( ተመራቂ የሆናችሁ GC የሚለውን ጨምሩበት) እና Department በማሰገበት እንድትመዘገቡ የአገልግሎቱ ተሳተፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ አሳስባለሁ:: Targeted Group ለሁሉም የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች GC የሆናችሁ እና ከዚህ በፊት Charity Sector ባካሄደው ስራዎች የተሳተፍችሁ እንዲሁም የቀጣይን ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ Certificate ሰላለ ዕድሉ እንዳያልፍችሁ እላለሁ
Charity Sector Coordinator Andualem Agegnehu
ስለተሳትፏችሁ ከወዲሁ እያመሰገንነ እንዲህ አይነት መልካም ተግባር አጠናክረን እንቀጥላለን🙌
ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
@husccs

❤2