tgoop.com/husccs/393
Create:
Last Update:
Last Update:
ቀጣይ 06/09 2017 ዓ.ም
በሚቀጥለው ሳምንት የረቡዕ ቀን Junior Cafe ምሳ ሰዓት በCharity sector የተዘጋጀው 2ተኛው ዙር የካፌ ሰራተኞችን የማገዝ ስራ ሰለምናካሄድ ለማገልገል ፍላጎት ያለችው ተማሪዎች ቅፅ ከመሙለቱ በፊት ቀደም ብላችሁ ከታች ባሰቀመጥኩላችሁ Username
@Sep20a2017
0919735018
inbox በማድረግ ስም ከነአያት :ID :ስልክ: ሰንተኛ አመት( ተመራቂ የሆናችሁ GC የሚለውን ጨምሩበት) እና Department በማሰገበት እንድትመዘገቡ የአገልግሎቱ ተሳተፊ መሆን የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ አሳስባለሁ:: Targeted Group ለሁሉም የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች GC የሆናችሁ እና ከዚህ በፊት Charity Sector ባካሄደው ስራዎች የተሳተፍችሁ እንዲሁም የቀጣይን ለመስራት ፍቃደኛ የሆነ Certificate ሰላለ ዕድሉ እንዳያልፍችሁ እላለሁ
Charity Sector Coordinator Andualem Agegnehu
ስለተሳትፏችሁ ከወዲሁ እያመሰገንነ እንዲህ አይነት መልካም ተግባር አጠናክረን እንቀጥላለን🙌
ርህራሄን በተግባር
| የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
@husccs
BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/393