TO THE STUDENTS LISTED BELOW AS YOU ALL HAVE APPLIED IN THE GC COMMITEE FORM YOU ALL HAVE AN (PT1) INTERVIEW. THE INTERVIEW PLACE IS INFRONT OF STUDENT SERVICE AT 8:00 LT IN THE MASTERS CLASS 1ST FLOOR. UPON ARRIVAL BRING YOUR CERTIFICATES WITH YOU.
1) Gatluak Tut Ter
2) Habtamu Girma Abebe
3 Hiwot beseatu Yirda
4) Endrias Samuel muda
5) Martha Gebremariyam
6) Betselot Bekele
7) Gizachew Zeleke Teshale
8) Endalk Habtie Zegeye
9) Anwar girma haile
10) Yared Alemu dadi
THE REST OF YOU WHO APPLIED WILL HAVE AN INTERVIEW IN THE UPCOMING DAYS.
THERE WILL BE A NEXT INTERVIEW FOR THE REST OF THE STUDENTS WHO APPLIED AND ARE NOT ON THE LIST WAIT PATIENTLY FOR A CALLOUT.

Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (@PHILIPOS)
JCSA ONLINE TALKSHOW
"ጋዜጠኝነትን ከልቤ እወደዋለሁ በጋዜጠኝነት በተመረኩ ማግስት ከኢዜአ ጀምሮ በባላገሩ እስከ ማኔጂንግ ኤዲተርነት የደረሰ እና አሁን በ NBC ETHIOPIA የአለማቀፍ ተንታኝነት የቀጠለ የ10 አመት ሙያየ ነው።" ጋዜጠኛ ነጻነት ላቀው።
ጋዜጠኛ ፣የ "ምስራቁ ትኩሳት" መጽሐፍ ደራሲ ፣የፊልም ዳይሬክተር፣ ተዋናይ እንዲሁም የስነፁሁፍ ሰው ነጻነት ላቀው የዚህ ሳምንት የጀሲሳ የበይነመረብ ልምድ ልውውጥ መርሃግብር(online talkshow) እንግዳችን ነው።
የፊታችን እሁድ(ታህሳስ 27/04/17) ከምሽቱ 2:00 በጀሲሳ የቴሌግራም ግሩፕ ይጠብቁን👇
https://www.tgoop.com/HU_JCSA_Group
📌መርሃግብሩ በጎግል ሚት(google meet) መተግበሪያ መሆኑን አስቀድመን ለመንገር እንወዳለን።
Join Us for the JCSA Online Talk Show!
This week on the JCSA online talk show, we are excited to welcome a remarkable guest: a journalist, author of "Yemsraku tkusat," film director and actor Netsanet lakew.
on Sunday, January 5, at 2:00 PM in JCSA Telegram group: Join Here.
📌The talk show will be hosted on Google Meet.
📌Miss is Not.
እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!
JC SA!

❤1
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ይህ በዓል በክርስትና አማኞች ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጥ በዓል ነው በዓሉ የፍቅር የደሰታ እንዲሆን እመኛለሁ
መልካም በዓል!!
https://www.tgoop.com/husccs
Hawassa University students Union Charity Sector

Telegram
HU Charity Sector
Hawassa University Main Cumpas Student Council Charity Sector
For more information
@Dirshuyee
ርህራሄን በተግባር
Compassion in action
For more information
@Dirshuyee
ርህራሄን በተግባር
Compassion in action
❤2
Forwarded from Hawassa University
የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የበዓል ምሣ ከተማሪዎች ጋር ተጋሩ::
*//****
ታህሳስ 30/2017 ዓም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊዎች እና የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝደንት ተማሪ እሰይ ጴጥሮስ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በዓሉን ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ለሚያከብሩ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የተሰናዳውን ምግብ በየምግብ አዳራሾቹ ተዘዋውረው ከተማሪዎች ተጋርተዋል።
ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ስለ ጉብኝቱ ሲያብራሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለረጅም አመታት ሲተገበር የነበረው የተማሪዎች የምግብ ሜኑ በበጀት ጫና ምክንያት አቅርቦት ላይ የነበረውን ችግር ለመቅረፍና ለማሻሻል ሌት ተቀን እየሰራን ነው ብለዋል:: የዛሬውን ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ዩኒቨርሲቲው በልዩ ሁኔታ ግብዓት ጨምሮ ተማሪዎቻችን የተሻለ እንዲመገቡ አድርገናል ያሉት ዶ/ር ችሮታው ተማሪዎች አብዛኛውን በዓላት ከወላጅ ቤተሰቦቻቸው ርቀው ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር የሚያሳልፉ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ቤተሰባዊ ስሜትን ለመፍጠር ዕለቱን አስመልክቶ ለየት ያለ የምግብ አይነት በማዘጋጀት ማቅረቡን እና እነሱም ከልጆቹ ጋር ምሣ መጋራታቸው ጥሩ የቤተሰብነት ስሜት እንደሚፈጥር ተናግረዋል።
የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ በበኩላቸው የጉብኝቱ ዋነኛ አላማ በዓሉን ከተማሪዎች ጋር በጋራ የማሳለፍና ቅርርብ የመፍጠር መሆኑን አንስተው ዩኒቨርሲቲው ሁሉም ሀገራዊ በዓላት በሚከበሩበት ወቅት ተመሳሳይ ዝግጅቶችን በማካሄድ በዓሉን የሚያከብሩ ተማሪዎች ባይተዋር እንዳይሆኑ ማድረግ ችሏል ብለዋል።

👍1
Forwarded from Hawassa University
ጉብኝቱ በተካሄደባቸው በዋናው ግቢ የመርከብ፣ ሲኒየርና ጁኒየር ካፍቴሪያዎች የተገኙ ተማሪዎች ከፍተኛ አመራሩ ለተማሪዎች የተዘጋጁትን ምግቦች ተገኝተው በመመልከታቸውና አብረው በመካፈላቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው የዘንድሮው በዓል ለየት ያለ ድባብ ያለበት መሆኑን ገልጸዋል።
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (@PHILIPOS)
የ INTERCAMPUS SPORT FESTIVAL ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ቼዝ መጫወት የምትችሉ የዋናው ጊቢ ሴት ተማሪዎች በ 👉 @Rebira_G Inbox እያደረጋቹ እስከ ነገ ምሽት 6:00 🕕 ተመዝገቡ።
#የሳምንቱ_ተጠባቂ_ጨዋታ #BIG_MATCH
CHAMPIONS LEAGUE
⚪️ሪያል ማድሪድ 🆚 ማንችስተር ሲቲ🟤
📆| ዛሬ ረቡዕ የካቲት12 2017 ዓ.ም
⏰| ከምሽቱ 05:00
🏟| HU Main Campus DSTV Hall
መግቢያ : 10ብር
ማሳሰቢያ :-
ከጨዋታው የሚገኘው ሙሉ ገቢው በበጎ አድራጎት ዘርፍ ስር ለሚገኘው ማህበረሰብ አገልግሎት ክፍል የሚውል እና ቀጥታ ለእርዳታ እንደሚውል በመገንዘብ ሀሳቡንም በበጎ በመረዳት እንድትሳተፉ እንጠይቃለን።
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ሰላም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ወደ እናንተ የእርዳታ ጥሪ ይዘን መተናል።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በ ሀዋሳ ከተማ አዳሬ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ኢኮኖሚክሰ ትምህርት እያሰተማሩ የሚገኙት መምህር አዴላ ቶሼ በአሁኑ ሰአት የደም ካንሰር፤ የኩላልት እንፈክሸንና አስም ህመምተኛ በመሆኑ ስራውን መሰራት ካለመቻም በላይ ለህክምና የሚሆን ገንዘብ እጥረት ስላጋጠመው ፤ እንድሁም በተጨማሪ አቶ አባይነ መክብብ የጉበትና የሽንት ቱቦ በሽተኛ ስለ ሆነ የእኛን እርዳታ ይፈልጋሉ ሰለዚህ ሁላችሁም የሚትችሉትን እንድታደርጉ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን ።
ታድያ እንደት እንረዳለን ካላችሁ ዛሬ ከሰአትና ማታ በ complex እና ዶርም አከባብ ስለምንዞር የምትችሉት ያህል በገንዘብ እንድትረዱ እንጠይቃለን ።
ሰው ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነው ።
በጎነትን በተግባር
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ።
ለበለጠ መረጃ
አማኑኤል ድንሳ
0974358776
መስከረም ኩታ
0988696986
ይህንን መረጃ ለሌሎች በማጋራት አብሮነታችሁን እንድታሳዩ።