HUSCCS Telegram 391
#የእርዳታ_ጥሪ

ቀና ልብ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ  የወንድማችንን ነፍስ ከሞት እንታደግ🙏🙏

ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወጣት ኤርምያስ ፍቅሬ ይባላል።
    ተወልዶ ያደገዉም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣በሀድያ ዞን፣በፎንቆ ከተማ ስሆን፤ #ከልጅነቱም ጀምሮ ትሁትበስነ-ምግባሩ የታነፀበትምህርቱም ጎበዝና ለሌሎችም እንደ አራአያ የምታይ ወጣት ነዉ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን #በከፍተኛ ውጤት አጠናቆ ወደ ሀዋሳ ዩንቨርስቲ በመግባት  በቴክስታይል እንጅነርንግ(Textile Engineering) ትምህት ክፍል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ተመርቆ በሀዋሳ እንደስትርያል ፓርክ(JP TEXTILE PLC) ውስጥ እየሰረ ባለበት ወቅት ድንገት ባጋጠመዉ የኩላልት ህመም ምክንያት ስረውን አቋርጦ ህክምነዉን እየተከታተለ እያለ ህመሙ ብሶበት ሁሌቱም ኩላልቶቹ መስራት ስላቁመ ዶክተሮቹ በአፋጣኝ ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የኩላሊት ንቅለ ተከላ(Transplantation) እንድደረግ ወስነዋል።

እናም ወደ ውጭ ሀገር ወስደን ለማሳከም የተጠየቅነዉ ብር ከአቅማችን በላይ በመሆኑ እናንተ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጭም የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እጃችሁን በመዘርጋት ወይም በምትችሉት ነገር ሁሉ ከጎናችን በመሆን ይህንን ወጣት ህይወት እንድትታደጉ ስንል እንማፀናለን🙏🙏

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:-1000268155938

በአዋሽ ባንክ:- 013201523182800
ERMIAS FIKRE MESSELE
ለመደወል እና ኤርምያስን ለማናገር ለምትፈልጉ 📞 0941414057,
0920992184 ወይም 0939580869

የተቻላችሁን ብትረዱን እና የወንድማችንን ህይወት በማትረፍ ትተባበሩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏

ለምታደርጉልን ማንኛውም ቀና ትብብር እናመሰግናለን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልን።

@Go_Fund1
😢1

tgoop.com/husccs/391
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/391

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." How to build a private or public channel on Telegram? Concise Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. With the sharp downturn in the crypto market, yelling has become a coping mechanism for many crypto traders. This screaming therapy became popular after the surge of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May or early June. Here, holders made incoherent groaning sounds in late-night Twitter spaces. They also role-played as urine-loving Goblin creatures.
from us

Telegram HU Charity Sector
FROM American