Forwarded from Hawassa University
የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የበዓል ምሣ ከተማሪዎች ጋር ተጋሩ::
*//****
ታህሳስ 30/2017 ዓም
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ኃላፊዎች እና የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝደንት ተማሪ እሰይ ጴጥሮስ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በዓሉን ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ለሚያከብሩ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ የተሰናዳውን ምግብ በየምግብ አዳራሾቹ ተዘዋውረው ከተማሪዎች ተጋርተዋል።
ፕሬዚደንት ዶ/ር ችሮታው አየለ ስለ ጉብኝቱ ሲያብራሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለረጅም አመታት ሲተገበር የነበረው የተማሪዎች የምግብ ሜኑ በበጀት ጫና ምክንያት አቅርቦት ላይ የነበረውን ችግር ለመቅረፍና ለማሻሻል ሌት ተቀን እየሰራን ነው ብለዋል:: የዛሬውን ዓመት በዓል ምክንያት በማድረግ ዩኒቨርሲቲው በልዩ ሁኔታ ግብዓት ጨምሮ ተማሪዎቻችን የተሻለ እንዲመገቡ አድርገናል ያሉት ዶ/ር ችሮታው ተማሪዎች አብዛኛውን በዓላት ከወላጅ ቤተሰቦቻቸው ርቀው ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ጋር የሚያሳልፉ በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው ቤተሰባዊ ስሜትን ለመፍጠር ዕለቱን አስመልክቶ ለየት ያለ የምግብ አይነት በማዘጋጀት ማቅረቡን እና እነሱም ከልጆቹ ጋር ምሣ መጋራታቸው ጥሩ የቤተሰብነት ስሜት እንደሚፈጥር ተናግረዋል።
የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚደንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ በበኩላቸው የጉብኝቱ ዋነኛ አላማ በዓሉን ከተማሪዎች ጋር በጋራ የማሳለፍና ቅርርብ የመፍጠር መሆኑን አንስተው ዩኒቨርሲቲው ሁሉም ሀገራዊ በዓላት በሚከበሩበት ወቅት ተመሳሳይ ዝግጅቶችን በማካሄድ በዓሉን የሚያከብሩ ተማሪዎች ባይተዋር እንዳይሆኑ ማድረግ ችሏል ብለዋል።

👍1
tgoop.com/husccs/327
Create:
Last Update:

BY HU Charity Sector

Share with your friend now:
tgoop.com/husccs/327