Warning: Undefined array key 0 in /var/www/tgoop/function.php on line 65

Warning: Trying to access array offset on null in /var/www/tgoop/function.php on line 65
323 - Telegram Web
Telegram Web
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ለበጎ አድራጎት ዘርፍ ለአዲስና ነባር አባላት የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሀግብር አደረገ።

14/04/2017 ዓ.ም

በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት  የበጎ አድራጎት ዘርፍ ''ሪህራሄን በተግባር '' በሚል መሪ ቃል (ታህሳስ 14/2017 ዓ.ም) ለአዲስና ነባር አባላት በአፍሪካ አዳራሽ ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አድርጓል ።

በዝግጅቱም ወቅት የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ም/ዲን አቶ አስማማው ደምሴ እንደገለፁት የበጎ አድራጎት ሥራ ዩኒቨርስቲው በትኩረት የሚመለከተውና አስፈላጊ ጉዳይ በመሆኑ ሀሳቡ የሚበረታታ መሆኑን ገልፀው በሚያስፈልገው ሁሉ ዩኒቨርስቲው ከጎናቸው እንደሚቆም ቃል ገብተዋል

በሌላ በኩል የመላው ኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ምክትል ፕሬዚደንት እና የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሰይ ጰጥሮስ እንደገለፀው በጎነት ለሁሉም ሰው የሚገባ እንዲሁም ከሁሉም ሰው የምጠበቅ መልካም ተግባር በመሆኑ በዩኒቨርስቲያችንም ይህንን በጎ ተግባር  እውን ለማድረግ  የተለያዩ ስራዎችን አብረን ልንሰራ ይገባናል ሲል ገልጿል።

የዘርፍ ተጠሪ ተማሪ አማኑኤል ድንሳ በበኩሉ ስለ ዘርፋ ገለጻ በማድረግ ሊሰሩ በታቀዱ የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ዙሪያ ገለጻ አድርጓል።

የዘሪፋ ምክትል ተጠሪ የሆኑት ተማረ መሰከረም ኩታ ከዚህ በፊት በዘሪፉ የተሰሩ ሥራዎችን ለአድሰ ተማሪዎች ገለፃ አድሪገዋል። ተማሪዎችም በዘሪፉ በተሰሩ ሥራዎች ደስተኛ እንደሆኑ ገልፀዋል።

በመጨረሻም የዘሪፉ ተጠሪዎች ራሳቸዉን ለተማሪዎች በማስተዋወቅ ዝግጅቱ አልቆዋል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ግቢ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘሪፋ

ሪህራሄን በተግባሪ
👍3
የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ የካፌ ሰራተኞችን በማሳረፍ በምሳ ሰዓት አገልግሎት ሰጠ።

ታህሳሰ 17/2017 ዓ.ም

በተማሪዎች መማክርት የበጎ አድራጎት ዘርፍ በዛሬው ዕለት (ታህሳስ 17 ቀን) በምሳ ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በሚገኙ ሁለት የተማሪዎች መመገቢያ(ካፊተሪያ) ላይ መደበኛ ሰራተኞችን በማሳረፍ በጎነትን በተግባር  አሳይቷል።

በተለምዶ ጁነር  እና ስነር ካፌ ተብሎ በምጠሩ ካፊቴሪያዎች በያንዳንዳቸው 25 በድምሩ 50 ተማሪዎች በስራው የተሳተፉ ስሆን ሳህን ማጠብ፣እንጀራ መጨመር፣ወጥ መጨለፍ እንድሁም ለሎችም ዘርፈ ብዙ ስራዎች በሰዓቱ ተከናውኗል።

ተማሪዎችን በተማሪዎች በማስተናገድ ከሀሳብ ባለፈ በጎነትን በተግባር ለማሳየት የተሰራው የበጎ አድራጎት ሰራ ሰራተኞችን ከማሳረፍ ባለፈ ትልቅ ትርጉም እንዳለውም የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድርጎት ዘርፍ ተጠር ተማሪ አማኑኤል ድንሳ ተናግሯል።

በስራውም ወቅት የተማሪዎች ህብረት ፕረዚዳንት ተማሪ እሴይ ጰጥሮስን ጨምሮ ለሎችም የተማሪዎች ህብረት አባላት በማስተባበርና ስራውን በማገዝ ተሳተፈዋል።
በበጎ አድራጎት ዘርፍ በተሰራው ስራ የተማሪዎች ህብረት ደስተኛ መሆኑን የገለፀ ስሆን ለወደፊትም እንደዚህ ያሉ መልካም ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳስበው በስራው የተሳተፉ ተማሪዎችን አመስግነዋል።


ሪህራሄን በተግባሪ

የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት የበጎ አድራጎት ዘርፍ
5👍1
Forwarded from HU STUDENT UNION OFFICIAL (@PHILIPOS)
ዛሬ ለማይገኝ ተጫዋች ሀላፊነቱን አንወስድም
👍1
2025/10/23 03:38:36
Back to Top
HTML Embed Code: