BIRANAYETUBE Telegram 8509
‘’ለበዓል የተገዛውን በግ እጣ አዙሮ አዙሮ ሲጨርስ እጣው ለ ታናሽ ወንድሙ አንደደረሠው የተናገረውን እጣ አዟሪን ነው ያስታወስከኝ... ‘’

በጠዋት ያዝናናኝ የTikTok comment ነው

ሶፎኒያስ ነብዩ ይባላል TikTok ላይ የስፖርት ጥሩ ኮንቴቶችን ይሠራል ከ 1000 በላይ ሠዎችን መዝግቦ ቻሌንጅ አዘጋጅቶ ነበር ሽልማቱ ደግሞ መኪና የመመዝገቢያም ከፍለዋል ለማሸነፍም ብዙ ለፍተዋል ::

እንደ አብዛኝው ተመልካች ፎቶ እና ቪዲዮ ተመልክቶ የውድድሩ አሸናፊ ይሆናል ተብሎ የተጠበቀው በረከት ተህልቁ የመጀመሪያው ፎቶ ላይ ያለው ወጣት ሲሆን አዘጋጁ ቅዱስ የሚባለውን ወጣት አንተ ነህ አሸናፊ መኪናውንም ሸልሜሀለሁ ብሎታል ::

የሚገርመው የመኪናው አሸናፊ የተባለው አብሮት የሚኖር ሠው ወይም ወንድሙ መባሉ ነው ይህንኑም ደግሞ ሶፊም በኮሜንት አምኗል::

ጉዳዩን ለማጣራት ሶፎኒያስ ጋር ደውዬ ነበር ''የበለጠ የለፋው ቅዱስ ስለሆነ እሡን መርጫለሁ... '' ብሎ በትህትና መልሶልኝል ፍርዱን ለተመልካች ትቻለሁ::

tgoop.com/biranayetube/8509
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8509

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

So far, more than a dozen different members have contributed to the group, posting voice notes of themselves screaming, yelling, groaning, and wailing in various pitches and rhythms. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. Commenting about the court's concerns about the spread of false information related to the elections, Minister Fachin noted Brazil is "facing circumstances that could put Brazil's democracy at risk." During the meeting, the information technology secretary at the TSE, Julio Valente, put forward a list of requests the court believes will disinformation. Public channels are public to the internet, regardless of whether or not they are subscribed. A public channel is displayed in search results and has a short address (link). How to create a business channel on Telegram? (Tutorial)
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American