BIRANAYETUBE Telegram 8518
ታላቅ ወንድሜ ሁሌ "እኔ ውስጥ ያለው እግዚያብሄር" ይላል ባለ ጸጋ ነውና ለሰው ሲሰጥ፡፡ እሱ ሳይሆን በውስጡ ያለው እግዚያብሄር እንደሰጠ ክብሩን ሊገልጥ፤ ክሬዲቱን ወደ ፈጣሪው ሊያደርግ፡፡

አባቴ ተማሪ እያለሁ ከወንድሞቼ ጋር ዛል ብለን ከት/ቤት መልስ በር ስናንኳኳ የቤት ሰራተኛችን በሩን ቀስ አድርጋ ከፍታ “ጋሽ እብድ ይዘው ገብተዋል ገላ እያጠቡ ነው ልጆች ውጭ ትንሽ ይቆዩ ብለዋል” ብላን አቀርቅረን ጠብቀን አባቴ የራሱን ልብስ ያለበሰው ገራባ ሲቅም የምናቀው እብድ ነፍሱ እርግት ብሎ ሲስቅ እንግዳ አይነት ስሜት ተሰምቶኛል፡፡

እናቴ ሁሌ በርበሬና ሽሮ ስታስፈጭ ቤታችን ለተከራዩ ጎረምሶችና ባለትዳሮች ቅመሱ እሰኪ በሚል ሰበብ ፌስታል ሙሉ ሽሮና በርበሬ ስትሰጥ ተቀባዩ ተከራይ አቀርቅሮ ተቀብሏል፡፡ ለምን አቀረቀረ? እሷም እነሱም ሁሉም ያውቃሉ፡፡ ነገሩ መቅመስ አደለም! ነገሩ “አይዞን” ነው፡፡

ሁሉም ሲያደርጉ ሳይቸግራቸው ቀርቶ አደለም ውስጣቸው ያለው እግዚያብሄር በመስጠት ውስጥ ያለውን ደስታን አሳይቷቸው ነው፡፡

እኔም ያኔ በጦርነቱ ከስራው ለተባረረ ቤት ኪራይ መክፈል ላልቻለ ባንኩ ለታገደበት አባወራ ለታሰረበት ያ ሁላ መአት ህዝብ፤ ውጭ ሃገር ከሚኖር ወገኑ ጋር ድልድይ የሆንኩት እሱ ነፍስ ውስጥ ያለው እግዚያብሄር እኔም ጋር ስለነበረ ነው፡፡

ሰው ሰውን የሚጠይቀው ከፍ ሲልም የሚለምነው እዛ ሰው ውስጥ ያለው እግዚያብሄር ይሰማኛል ብሎ ነው፡፡

መስጠት ብቻ ሳይሆን መቸገርን ማስተር እንዳደረገ የሰፊው ህዝብ አካልነቴ ፍራኦልን 1 ነገር ማለት እፈልጋለሁ “ገንዘብ የማይከፍለው የማንነት ስብራት የሚሰጠኝ ሚሊዮን ገንዘብ ከሚመጣ ባይመጣ”

መስጠትም መቀበልም ጊዜ አለው ማነስም ከፍ ማለትም፡፡ ስትሰጥ ስትቀበል ውስጥህ ያለው ፈጣሪ ይስጥ ይቀበልም፡፡ በመተጋገዝ ውስጥ Wisdom ይኑር!

tgoop.com/biranayetube/8518
Create:
Last Update:

BY Biranaye Tube

Share with your friend now:
tgoop.com/biranayetube/8518

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart.
from us

Telegram Biranaye Tube
FROM American