ኢትዮ ቴሌኮም እና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ይፋ ያደረጓቸው የዲጂታል ሶሉሽኖች፡-
🚌 የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሶሉሽን
⛽️ የተቀናጀ የነዳጅ ክፍያ ሥርዓት
🚦አገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት ማኔጅመንት ሶሉሽን
ለበለጠ መረጃ፡- https://bit.ly/3Szg4td
#Ethiotelecom #MOTL
🚌 የአገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሶሉሽን
⛽️ የተቀናጀ የነዳጅ ክፍያ ሥርዓት
🚦አገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት ማኔጅመንት ሶሉሽን
ለበለጠ መረጃ፡- https://bit.ly/3Szg4td
#Ethiotelecom #MOTL
የቀድሞው ቴክኒሽያናችን በሥራ ላይ!
አዲስ አበባ
1952 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የክልል ከተሞች ተጀምሯል!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሄደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 በአቅራቢያዎ የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture

🔊🎁 በአነስተኛ ዋጋ ብዙ ይነጋገሩ!!
⏰ ዕለታዊ
📊 ሳምንታዊ እና
🗓 ወርኃዊ
የድምጽ ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ከ100% ስጦታ ጋር ይሸምቱ!
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!
#VoicePackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

ኩባንያችን ኢትዮ ቴሌኮም በምሥራቅ አፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ (ETEX 2025) ዋና አጋር (ታይትል ስፖንሰር) በመሆኑ ታላቅ ኩራት ይሰማናል!
ይህ በሀገራችንና በምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የሆነው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ዛሬ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ክቡር ታዬ አጽቀ ሥላሴ እና የመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች በተገኙበት በይፋ ተጀምሯል!
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩን ጨምሮ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች በዚህ ታላቅ የቴክኖሎጂ መድረክ ላይ በመገኘት መልዕክቶችና ገለጻዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
ኤክስፖው እንደ ሳይበር ደህንነት፣ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ (FinTech)፣ ስማርት ከተሞች እና የቴክኖሎጂ ክህሎት ባሉ ወሳኝ ዘርፎች ላይ ያተኩራል።
ዲጂታል ተኮር አውደ ጥናቶች እየተካሄዱ ሲሆን በኩባንያችን የዲጂታል ፈጠራ ውጤቶች አውደ ርዕይ ለዕይታ ቀርበዋል።
በውይይት መድረኮቹ ከመላው ዓለም የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ የፖሊሲ አውጭዎች፣ ተመራማሪዎች፣ የዘርፉ መሪዎችና ምሁራን በስፋት በመሳተፍ ላይ ናቸው።
ሁነቱ እስከ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ፣ አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል።
በዚህ ልዩ እና አስደማሚ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ በመገኘት በቴክኖሎጂው ዓለም የሚስተዋሉ አዳዲስ ፈጠራዎችን እንዲመለከቱ በአክብሮት እንጋብዛለን!
ለመመዝገብ https://etexethiopia.com/register-now/
#Ethiotelecom #ETEX2025 #Titlesponsor

🌟📦 #ዘመን_ገበያን እንዴት አገኛችሁት❓
የሚፈልጓቸውን ምርቶች በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
በዘመን ገበያ ግብይቶትን ያዘምኑ!
#ZemenGebeya
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የሚፈልጓቸውን ምርቶች በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ፤ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
👉 ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
በዘመን ገበያ ግብይቶትን ያዘምኑ!
#ZemenGebeya
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ዲጂታል ትራንስፎርሜሽ ለጾታ እኩልነት!
ዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ማኅበረሰብ ቀን
ግንቦት 09/2017 ዓ.ም
World Telecommunication and Information Society Day
May 17/2025

📸👍 የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በልዩ ቅናሽ!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
#SocialMediaPackages
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
#SocialMediaPackages
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
☎️🌐🎁 በረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎቻችን እፎይታን ያግኙ!!
የድምጽ፣ ኢንተርኔት እንዲሁም የአጭር መልእክት አገልግሎት ሁሉንም በአንድ ላይ አጣምረው እንደምርጫዎ:-
🗓️ የሦስት ወራት ወይም
🗓 የአንድ ዓመት
የረጅም ጊዜ የሞባይል ጥቅሎችን በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ሳይጨናነቁ እፎይታን ያግኙ።
👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!
#LongValidityPackage