Telegram Web
❤️ እናትነት

የሕይወት ዘመን መስዋእትነት፣ ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ ለዋሉልን ብርቱ እናቶቻችን በሙሉ

መልካም የእናቶች ቀን!

#HappyMothersDay
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

ከተሳታፊዎች ውስጥ በዕጣ ለተለዩ 100 ዕድለኞች ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! 🎁

📥 አሸናፊዎች ባሸነፋችሁበት ገጽ የስልክ ቁጥራችሁን በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።

የአሸናፊዎች ዝርዝር 👇🏼


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟🎉 #ዘመን_ገበያን እናስተዋውቅዎ!!

ይህ አገር አቀፍ የዲጂታል ገበያ የሚፈልጓቸውን ምርቶች በቀላሉ ባሉበት ሆነው ማግኘት የሚችሉባቸውን ዕድል የፈጠረ ሲሆን ከፍተኛ፣ መካከለኛ እና አነስተኛ የንግድ ድርጅቶች ከሸማቾች ጋር በቀላሉ ያገናኛል፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

ዛሬውኑ ይሞክሩት!

📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር አገልግሎቱ አለ!


#ZemenGebeya
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🛜📡 በቤትዎ ፋይበር DSTV ያጣጥሙ!

ጎጆ ፓኬጅ በ5ሜ.ባ የኢንተርኔት ፍጥነት በወር 929 ብር ብቻ!

💁‍♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ገዝተው ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲኤስቲቪ ስትሪም መተግበሪያ ዘና ይበሉ!

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች ስማርት ስቲክ ለማግኘት እና አገልግሎቱን ለመጠቀም አገልግሎት ማእከሎቻችንን ይጎብኙ!

ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌐🎁 የኢንተርኔት ጥቅሎች በቅናሽ!!

ጊዜዎን የሚያደምቁ

ዕለታዊ
📊 ሳምንታዊ
🗓 ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅሎች

በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም አርዲ ቻትቦት ይግዙ፤ ቁምነገር እየገበዩ ዘና ይበሉ።

👉 እስከ 10 ጊ.ባ በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ሲገዙ ተጨማሪ 10% ስጦታ ያገኛሉ!


#DataPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!


#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎶📻 የሙዚቃና የሬዲዮ ስርጭት በአጭር ቁጥር!!

የሆፕ ኢንተርቴመንትን የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር የሬድዮ ቀጥታ ስርጭቶችን ከምርጥ ሙዚቃዎች ጋር እያደመጡ ምርጥ ጊዜን ያሳልፉ፡፡

👉 በቀን ለ30 ደቂቃ 3 ብር ብቻ!

ወደ 9262 በመደወል ይመዝገቡ!


#HopeEntertainment
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ወቢ ገንዘብ ያለዋስትና አበዳሪ!!

በወቢ የቁጠባና ክሬዲት አገልግሎት ሲያሻዎ ለነገ ራዕይዎ ይቆጥባሉ ሲያስፈልግዎ ደግሞ ብድር ያለዋስትና ይወስዳሉ፡፡

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕዎን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያዘምኑ ወይም *127# ይጠቀሙ!

ℹ️ ለተጨማሪ መረጃ ደንብና ሁኔታዎችን ይመልከቱ: https://bit.ly/42SVYAi

የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ

#SiinqeeBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia
🚀 Empower Your Business with Smart ERP!

Streamline your operations, boost productivity, and drive growth with our Cloud-Based ERP Solution.

⚙️🌐 Our integrated platform brings finance, HR, supply chain, and CRM functions into one unified system.

☁️💡 Leveraging our secure telecloud for exceptional accessibility, scalability, and cost savings.

Transform the way you do business today!

ℹ️ Send your purchase request to [email protected] or [email protected]

Read more: https://bit.ly/Cloud-Based_ERP


#ERP
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በዛሬው ዕለት ኢትዮ ቴሌኮም እና የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር የሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን፣ የተቀናጀ ነዳጅ ክፍያ ስርዓትን እና ሀገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት የሚያዘምኑ ሶስት የዲጂታል ሶሉሽኖች ተግባራዊ አድርገዋል፡፡

የመጀመሪያው የሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሶሉሽን ሲሆን ነባሩን የወረቀት አሰራር በማዘመን እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ወጥ የሆነ አሰራር በማስፈን የፈቃድ አሰጣጥንና የትራንስፖርት ስምሪትን ለማቀላጠፍ፣ ተገልጋዮች በስልካቸው የጉዞ ትኬት በመቁረጥ የጊዜ ብክነትንና እንግልትን ለመቀነስ የላቀ አስተዋጽኦ አለው፡፡

ሁለተኛው ሶሉሽን የተቀናጀ የነዳጅ ክፍያ ስርዓት ሲሆን በነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለቱ ላይ ያሉ ዘልማዳዊ የአሰራር ሂደቶችን ለማዘመንና ሁሉንም የፋይናንስ ተቋማት ከማዕከል የነዳጅ ማኔጅመንት ሲስተም ጋር በማገናኘት በቅንጅት እንዲሰሩ፣ የነዳጅ ክምችትንና ሥርጭትን ከማዕከል ለመከታተል እንዲሁም ቴሌብርን ጨምሮ በሁሉም ባንኮች እና ዋሌቶች የነዳጅ ክፍያዎችን ለማስተናገድ ያስችላል፡፡

በሌላ በኩል በዛሬው ዕለት ሀገር አቀፍ የትራፊክ ቅጣት ማኔጅመንት ሶሉሽን ተግባራዊ የተደረገ ሲሆን፣ ይህም በሀገር አቀፍ ደረጃ የተናበበ የትራፊክ ቅጣት ስርዓትን ለማስፈን፣ የትራፊክ ህግ ጥሰቶችን በዲጂታል መንገድ ለመቆጣጠር፣ አሽከርካሪዎች ቅጣት በመክፈል ሂደት የሚደርስባቸውን እንግልት በመቅረፍ ተጠያቂነት ያለው አሰራርን ለመተግበር የሚያስችል ነው።

ተግባራዊ የተደረጉት ሶሉሽኖች ከግል ሶፍትዌር አልሚ ተቋማት ጋር በመቀናጀት የተከናወነ መሆኑ ኩባንያችን የግሉን ዘርፍ በማበረታታት አካታች የዲጂታል ሥነ-ምህዳርን ለመፍጠር የሚያደርገው ጥረት አካል ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- https://bit.ly/3Szg4td

#Ethiotelecom #MOTL
telebirr pinned a photo
2025/05/18 15:27:10
Back to Top
HTML Embed Code: