"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሰላም
እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤
ፍስሐ ወሰላም።"
✍ "ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ልጆቿን ትጣራለች፦ ሁላችሁም ስሟት በሩቁ አትሳለሟት ይልቅስ ቀርባችሁ ተማሯት ከእውቀት የጎደለች የመሰላችሁ በጥበብ ሞልታ ታይዋታላችሁና፤ ከወንጌል የሽሽች የመሰላችሁ ወንጌልን ለብሳ ታዩዋታላችሁና፤ ከክርስቶስ የራቀች የመሰላችሁ ክርስቶስን ስታነግስ ታይዋታላችሁና።
✍ ኑ እናንተ የክርስቶስ ወዳጆች ወደ ክርስቶስ ቅረቡ ኑ ኦርቶዶክሳዊነታችሁን በስም ብቻ አታድርጉት ይልቅስ የህይወት መንገድ እንደሆነች እወቁና በዚህች መንገድ ላይ ተጓዙ፡፡
✍ ኑና ተዋህዶን ግለጧት አንብቧት እዩዋት መርምሯት ፈትሿት፤ የክርስቶስን ምስጢረ ተዋህዶ ታሳያለች፣ የክርስቶስ የአምላክነት ክብር ታስረዳለች፣ የክርስቶስን ሞትና መከራ ታሳስባለች፣ የክርስቶስን ትንሳኤና እርገት ታሳውቃለች፣ የክርስቶስን ዳግም ምፅአት ታመላክታለች።
✍ ተዋህዶን አንብቧት ክርስቶስን ታዩታላችሁ፤ ነገር ግን በትእቢት አይደለም በትህትና ነው እንጂ፤ ራስን ከፍ ከፍ በማድረግ አይደለም በማሳነስ ነው እንጂ፤ በአፍ አይደለም በህይወት በመኖር እንጂ፤ ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ልጆቿን አሁንም ኑ ልጆቼ እያለች ትጣራለችና ቀርበን ፍቅሯን እንቅመስ፤ ማንም ይህንን ፍቅር ቀምሶ ያተረፈ እንጂ የከሰረ፣ ቀና ያለ እንጂ አንገቱን የደፋ፣ የተደሰተ እንጂ የተከፋ፣ ዘለዓለማዊ ህይወትን ያገኘ እንጂ የሞት ሞትን የሞተ የለምና"::
ቃለ ሕይወትን ያሰማን
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን

#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
"ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሰላም
እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤
ፍስሐ ወሰላም።"
እንኳን አደረሳችሁ (፲፯)17 ለሰማዕቱ ለሊቀ ዲያቆናት ለቅዱስ እስጢፋኖስ ጠላት በእጅ
አንስቶ ድንጋይ ቢወረውር በላይህ ቢያወርድ
የድንጋዩን ክምር በጽናት አለፍከው ሀይል ሆኖህ እግዚአብሔር የሀይማኖትህ ተጋድሎ ዛሬም በእኛ ይደር
አሜን💚አሜን💛አሜን ❤️
የሰማዕቱ እረድኤት በረከቱ ቃል ኪዳኑ አማላጂነቱ በየአለንበት ከሁላችን ጋር ይሁን
አሜን አሜን አሜን
💚💛❤️

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
=>ግንቦት 17 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ኤዺፋንዮስ ሊቅ (ዘደሴተ ቆዽሮስ)
2.ቅዱስ ኢላርዮን ገዳማዊ
3.አባ ሉክያኖስ ጻድቅ
4.ቅዱስ ፊላታዎስ ክርስቲያናዊ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት (ቀዳሜ ሰማዕት)
2.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ ዘብዴዎስ)
3.ቅዱሳን አበው መክሲሞስና ዱማቴዎስ
4.አባ ገሪማ ዘመደራ
5.አባ ዸላሞን ፈላሢ
6.አባ ለትጹን የዋህ
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ሰላም ቤተሰቦቼ ፍቃዳችሁ ከሆነ ፌላሌምሌሞንም የተሰኘው የቀመረ አቡሻከር እና የሳልሳዊ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት መፅሐፍ በፅሁፍ ይቅረብ ?
Anonymous Poll
100%
አዎ
0%
አይ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው
#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
በዚችም ዕለት የሰማዕት ሲኖዳ መታሰቢያው ነው በረከቱ ከእኛ ጋራ ለዘላለም ትኑር አሜን።
=>ግንቦት 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱሳን ሐዋርያት ወአርድእት
2.አባ ገዐርጊ ገዳማዊ
3.ቅዱስ ሲኖዳ ሰማዕት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ
2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ ሃይማኖት (ረባን)
3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ
4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
=>ግንቦት 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱሳን ሐዋርያት ወአርድእት
2.አባ ገዐርጊ ገዳማዊ
3.ቅዱስ ሲኖዳ ሰማዕት
=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ
2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ ሃይማኖት (ረባን)
3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ
4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
🌱ፌላሌምሌሞንም🌱
አዘጋጅ ፦ማኢጎ ጉቤ
አመክንዩ
ጊዜው እንደ ኢትዩጵያ አቆጣጠር 2011 ዐመተ ምህረት ነበር ወደ ኤርትራ ስጓዝ ለመጎብኘት ከጓጓሁላቸው ገዳማትና ቅዱሳት መካናት በተጨማሪ በበጋ ወቅት የሚያካፋው ዝናብ ከሁለት አጋምሶ የሚዘንብባትን የዋርካ ዛፍ ደብረ ቢዘን በተባለው ከጥንት ጀምሮ የአቡሻኸር እና የቀመር ትምህርት እንደ ውሃ በሚጨለጥበት ገዳም ውስጥ እንደምትገኝ በታሪክ አንብቤያለሁ፡፡
ለአንድ ሳምንት ባደረኩት ቆይታ በተለያየ ጊዜ ወደ ገዳሙ የገቡ ኢትዩጵያውያን መናንያን አግኝቼ ነበር፡፡ አብዛኛዎቹ የአቡሻኸርን የቁጥር ትምህርት ለመማር እንደመጡ ለምናኔ የቀሩ ሲሆኑ ብዙዎቹ ደግሞ ወደፊት ለሚመጣው የኢትዮጵያና የኤርትራ ትንሳኤ በከፍተኛ ጥንቃቄ እየተሰሩ ላሉ የምርምር ስራዎች ከፍተኛ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ ናቸው፡፡
ከገዳሙ ውስጥ ያገኘኀቸው ኢትዩጵያውያን ሊቁ እንደግብራቸውን አንስተው አይጠገቡትም ስለሱ ስራዎችና ስለሀገሩ ያለውን ምኞትም በሰፊው ሲነግሩኝ ሰነበቱ፡፡
ሊቁ እንደግብራቸው ወንበር ሳይዘረጋ ጉባኤ ተክለው ካስተማሩት በላይ ሊቅነቱ ጎልቶ የወጣው ያለምክንያት አልነበረም፡፡ ከአንድ ምስጢራዊ ቦታ በስውር ተወስዶ በዚያ ካሉት ስውራን አባቶች ጋር ከተገናኘ በኀላ እንደሆነ ነገሩኝ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ለማንም እንዳይናገር ቃለ መሐላ ፈፅሞ የጀመረውን የቀመር ትምህርት በአንድ ስውር ዋሻ ውስጥ ሲያጠናቅቅ "የኢትዮጵያ ቅጽበታዊ ዕድገት በአቢሻኸር የቁጥር ትምህርት"የሚል አንድ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ምስጢራዊና ሀገር ወዳድ ለሆኑ ኢትዩጵያውያን በድብቅ ያድል እንደነበር ተደረሰበት፡፡
መፅሐፉ ስለ ልዩ ልዩ ከዋክብት መውጫና መግቢያ ፣ስውር ፕላኔቶችን ስለማሰስ ፣ስለ ስነ ክዋክብት ፣ወደሰማይ ለሚደረግ ማንኛውም በረራ የትኛው ወቅት መመረጥ እንዳለበትና በዓለም ላይ የሚከሰቱ ልዩ ልዩ ክስተቶች መነሻቸው ምን እንደሆነ የሚያብራራ ነበር፡፡
ሊቁ እንደግብራቸው አለቃ ገብረ ሐና የተፈላሰፉበትን የቀቋቋም ትምህርት በጉንጩ ከመያዙ በተጨማሪ ለሐገር የነበረውም ፍቅር በቃላት የሚገለፅ አልነበረም፡፡ ጎንደር በነበረበት ሰዓት ከመንግሥት ስራው በተጨማሪም ከአንድ ምስጢራዊ ዋሻ አሁን በህይወት ከሌሉ ሊቅ ጋር ጀምሮት የነበረው የመጠቀ ምርምር ኢትዩጵያን ከመታደጉ አልፎ ያደጉ ሀገራትን ሳይቀር ስጋት ላይ የሚጥል ነበር አሁን ላይ በቤተክርስቲኒዩ እና በሀገሪቱ ያለውን የሊቃውንት ፍልሰት ለማስቆም ያለመ እንደነበርም ይነገርለታል፡፡
የሁለቱ ሊቃውንት ሐሳብ ጊዜው ደርሶ የቀመረ አቡሻኸር ምስጢራዊ አሰራር ኢትዩጵያ ውስጥ ከመዘርጋቱ በፊት ኢትዩጵያውያንና ትውልደ ኢትዩጵያውያን የሚሳተፍበት አንድ ግዙፍ የምርምር ማዕከል መክፈት ነበረ፡፡ ይህን አሰራር ለመዘርጋት ከአንድ ስለኢትዮጵያ በስውር ከሚሰራ ሀገር በቀል ማህበር ጋር ተስማምተው ፍፃሜ ላይ ቢደርሱም ዕቅዳቸው ከግብ ላይ ማድረስ አልቻሉም ነበር፡፡ይህን እንቅስቃሴያቸውን ይከታተሉ የነበሩ ሰዎች ሊቁ ሊቁ እንደግብራቸው በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ሊያስሩት አብረዋቸው ይሰሩ የነበሩትን ሊቅም ኢትዮጵያ በሞት አጣቻቸው፡፡
በወቅቱ ሁለቱ ሊቃውንት ላዘጋጁት ስልጠና ከሀገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የተጠሩ ኢትዩጵያውያንም ለህይወታቸው ስለሰጉ ወደ ምናኔው ዓለም ቢሔዱም ኢትዩጵያ በቀመረ አቡሻኸር ለሁሉም ዓለም ጎልታ የምትታይቀት ጊዜ ቅርብ እንዲሆን በመስራት ላይ ናቸው፡፡
ማዕከሉ አራት፣ስምንትና አስራሁለት ቁጥሮችን መሰረት በማድረግ የምርምር ስራ እንዲጀምርበት ታስቦ የነበረ ሲሆን ቁጥሮቹ በአቡሻኸር ስሌት ያላቸውን ሳይንሳዊ ይሆናሉ ተብለው የማይታመኑ የድንቅ ፈጠራዎች ውጤት በቅርብ ጊዜ በተጨባጭ የሚያሳዩ ነበሩ፡፡
ሁለቱ ሊቃውንት ለዚህ ማዕከል የጥናት መነሻ እንዲሆኑ ከስውራኑ ተቀብለው ያመጧቸው ግብዓቶችም ብዙ ነበሩ፡፡ ከጥናቱ በተጨማሪም በህዋ ላይ ለማድረግ ጥናታዊ ሐሰሳ ከቦታ ቦታ በስውር መንቀሳቀስ የሚቻልበትና ከእይታ ውጭ ሆነው የሚበሩበትን ቀመራዊ ስርዓት ከስውራኑ በስጦታ ተቀብለው ነበር፡፡
ይህንን ስራ በሚገባ ይወጣሉ ተብለው ከኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎት ለተመረጡ ሊቃውንት በመምህር እንደግብራነው የተጀመረው ስልጠና በውጭና በሀገር ውስጥ በተቀነባበረ ሴራ እንዲመክን ተደረገ፡፡ እንደግብራቸው ወደማይታወቅ እስር ብት ሲወሰድ ኢትዩጵያ ውስጥ ሊጀመር የነበረው የምርምር ማዕከልም በውጥን ቀረ፡፡
እንደ ሊቁ እንደ ግብራቸው የአቡሻኸርን የቀመር ትንታኔ የሚያውቅ አንድ ኢትዩጵያዊ ቢገኝ ጎንደር ከፋሲል ግንብ ስር ያለው ሀብት ብቻ በቂ ነበር፡፡
ጣልያኖች ጎንደር ላይ በተደጋጋሚ ስውር ጥናት የሚያደርጉት ፣1928 ዓ .ም ኢትዩጵያን ሲወሩ በፋሲል ግንብ ዙርያ የሰፈሩት፣ የቤተመንግስቱን መሰረት ስር ለመቆፈር የጀመሩት በከንቱ አልነበረም፡፡ቤተ መንግስቱን የማፍረስ ዓላማ ኑሯቸውም አልነበረም፡፡ ምኞታቸው ከዚያ ውስጥ የተቀበረውን ኢትዩጵያዊ ሐብትና ምስጢራዊ ቀመር ማግኘት ነበር፡፡ አልሳካላቸው ያለው መላ ዘመናቸውን ስለኢትዮጵያ ከሚደክሙ ስውራን በደረሳቸው ማስጠንቀቅያ እንደሆነ ይታመናል፡፡
እኔም በደብረ ቢዘን ገዳም ለአንድ ሳምን ባደረኩት ቆይታም ከዚያ የሰማሁትን የቀመር ምስጢር ለማወቅ ቆርጬ ተነሳሁ የቀመሩን ምስጢርም ለመረዳት ስራዬን አሐዱ ብዬ ጀመርኩ፡፡
ፌላሌምሌሞንም
፩
................ነገ ይጀምራል🥰😜

+ የሰጠኸኝ ሴት +
እግዚአብሔር አዳምን "አትብላ ካልሁህ ዛፍ በላህን?" ብሎ ጠየቀው:: አዳምም :- ከእኔ ጋር እንድትሆን የሠጠኸኝ ሴት ከዛፉ ሠጠችኝና በላሁ አለ::
የሰጠኸኝ ሴት! በጣም ይገርማል:: ሚስቴ አላለም::
አዳምና ሔዋን የተገናኙ ቀን አዳም ያለውን አስታውሱ
"ይህች አጥንት ከአጥንቴ
ይህች ሥጋ ከሥጋዬ" ብሎአት ነበር::
ምንም እንክዋን አዳም ወላጆች ባይኖሩትም ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ብሎም ነበር::
ራቁታቸውን ቢሆኑም አይተፋፈሩም ነበር::
አሁን በራቁቱ ብቻ ሳይሆን በሔዋንም አፈረባት::
እናትና አባቱን ይተዋል እንዳላለ ሔዋንን ራስዋን ተዋት::
ከሚስቱ ጋር መተባበር ቀርቶ ክስ ጀመረ::
አካሌ አጥንቴ ሥጋዬ ማለቱ ቀረና የሠጠኸኝ ሴት አለ::
የጫጉላው ጊዜ አለፈና ከሚስትነትዋ ሴትነትዋ ብቻ ታየው::
በጋብቻ ብቻ አይደለም እግዚአብሔር የሠጠንን ነገር
ሁሉ ቀድመን የራሳችን እናደርጋለን ነገሮች ሲበላሹ ግን ባለቤትነቱን ወደ እርሱ እንመልሰዋለን::
የሠጠኸኝ ሥራ
የሠጠኸኝ ወላጆች
የሠጠኸኝ ሰፈር
የሠጠኸኝ ሀገር
የሠጠኸኝ መሪ
የሠጠኸኝ ጓደኞች
የሠጠኸኝ ደካማ ሥጋ
የሠጠኸኝ ዓይን...
ትናንት ሲሠጠን ዘምረን የተቀበልነውን ሥጦታ ዛሬ ለምሬት እንጠቅሰዋለን:: የሠጠኸኝ የሠጠኸኝ .... ሠጠኝና በላሁ ብለን ቀርጥፈን ለበላነው ዕፀ በለስ ፈጣሪን እንከስሰዋለን::
✍ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹
🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊
🕊 🕊🕊
🕊
ቃለ ሕይወትን ያሰማን
🌹 የእግዚአብሔር ቸርነት 🌹
🌹 የእመቤታችን ጸሎት 🌹
🌹 የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ🌹
🌹 የቅዱሳን ሁሉ በረከትና ረድኤት 🌹
ከሁላችን ጋራ ይሁን
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
የፍቅር ዘመን፤ የቸርነት ፤የይቅርታ፤የምህረት አመት ያድርግልን፤
🌹🥀🕊🥀🌹🥀🕊🥀🌹🥀🥀🕊🥀🌹🥀 🕊🥀🌹🥀🕊🥀🌹🥀🕊
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን
🕊🕊 🕊 🌹🌹🌹🕊🕊🕊
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
>ግንቦት 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.አባ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ (ኢትዮዽያዊ)
2.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም (የ12ቱ ሐዋርያት መቃብር ከጌታ የተገለጠላቸው ኢትዮዽያዊ)
3.አቡነ ብስጣውሮስ ዘሐይቅ እስጢፋኖስ (ኢትዮዽያዊ)
4.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት ታላቁ (7 ጊዜ ሙቶ የተነሳ)
5."805,007" ሰማዕታት (በአንድ ቀን ብቻ የተገደሉ)
6,አባ ይህሳቅ ገዳማዊ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
2.አቡነ ስነ ኢየሱስ
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
>ግንቦት 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.አባ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ (ኢትዮዽያዊ)
2.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም (የ12ቱ ሐዋርያት መቃብር ከጌታ የተገለጠላቸው ኢትዮዽያዊ)
3.አቡነ ብስጣውሮስ ዘሐይቅ እስጢፋኖስ (ኢትዮዽያዊ)
4.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት ታላቁ (7 ጊዜ ሙቶ የተነሳ)
5."805,007" ሰማዕታት (በአንድ ቀን ብቻ የተገደሉ)
6,አባ ይህሳቅ ገዳማዊ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
2.አቡነ ስነ ኢየሱስ
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Forwarded from እልመስጦአግያ+++ (JOHN-D)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ElmestoAgya #እልመስጦአግያ #Share
“ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ
ይሰማል"
ምሳሌ ፲፫፥፩
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JohnDPT27
@Learn_with_John
“ባለ አእምሮ ልጅ የአባቱን ተግሣጽ
ይሰማል"
ምሳሌ ፲፫፥፩
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@JohnDPT27
@Learn_with_John
ፌላሌምሌሞንም
፩
ያገር ሰው ዲማ ወደሚገኘው የመፅሐፍ ትርጓሜ ትምህርት ቤት ከመጣ አንድ ሳምንት አልፎታል፡፡በዚህ አንድ ሳምንት ቆይታው ያስጨነቀው ሐሳብ እንዳለ ፊቱ ያሳብቅበታል፡፡ ብዙውን ጊዜም የሚያሳልፈው ከቤተክርስቲያኑ በስተ ምስራቅ በኩል ብቻውን በመቀመጥ ነው፡፡ በአለባበሱ የቆሎ ተማሪ ለመምሰል ቢሞክርም በድሎት እንደኖረ ሰውነቱ ይመሰክራል፡፡ ያገር ሰው የመፀሐፍትን ትርጓሜ ለመማር እንደመጣ ከአንዳንድ ተማሪዎች ጭምጭምታ ቢሰማም ለምን እንደመጣ ግን ደፍሮ የጠየቀው የለም፡፡
"ጤና ይስጥልኝ "አልኩት አኝድ ቀን ከጥጉ በመቀመጥ፡፡
"አብሮ ይስጠን እንደምን አሉ"አለኝ ከመቀመጫው እየተነሳ፡፡
"ኧረ በእግዜር"አልኩት እንዲቀመጥ በእጄ በማመላከት፡፡
"ከየት መተው ነው?" ስል ለስለስ ያለ ጥያቄ አቀረብኩለት፡፡
"ከዚሁ ነው"አለኝ አፉን በፎጣው ውስጥ እየሸፈነ፡፡
"ከዚሁ ማለት ከዲማ ነው?"አልኩት፡፡
"አይ አይደለም ከኢትዮጵያ፡፡"
"ከኢትዮጵያ መሆኑንማ ፊትዎ ይመሰክሬል እኮ ከየትኛው ሀገር እንደሆኑ ለማወቅ ፈልጌ ነው እንጅ" አልኩት፡፡
"ደግሞ ተማሪ ምን ሀገር አለው ከኢትዮጵያ ውጭ "አለኝ በፎጣው ውስጥ ፈገግ እያለ፡፡
"ሀገር ስልዎት ኢትዩጵያ ውስጥ ሁኖ ጎጃም ፣ጎንደር ፣ሸዋ ፣ወሎ ፣ትግሬ ከሚባሉት ሀገራት ከየትኛው እንደሆኑ ለማወቅ ፈልጌ ነው"አልኩት፡፡
"ተማሪ የትም ቦታ ቢሄድ ሀገር እንጅ ብሔር የለውም፡፡ አንተ የጠራሀቸው አካባቢዎችም በአንዲት ሀገር ውስጥ ያሉ ብሔሮች ስለሆኑ ሀገር ተብለው አይጠሩም ክፍለ ሀገር እንጂ፤ለእንደኔ አይነቱ ተማሪ ደግሞ በነዚህ ቦታዎች ሲዘዋወር በሁሉም አካባቢ ከወላጅ በላይየሚንከባከብ ቤተሰብ አለው፡፡ ኢትዩጵያ ውስጥ ወላጆች ከልጃቸው በላይ የሚንከባከቡት ማንን እንደሆነ ታውቃለህ? የቆሎ ተማሪን ነው፡፡ ምክንያቱም ሀገር እንጂ ብሔር የለውምና፡፡
ኢትዩጵያውያን ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ በትርፍ ግዜያቸው እየረስተማሩ ፤በትርፍ ግዜያቸው ስራ እየሰሩ ነው፡፡ የቆሎ ተማሪን ግን ሙሉ ጊዜውን ለትምህርት ሲያውል ስራ እንዲያግዝ አያስገድዱትም፡፡ ገበሬው ፣ ነጋዴውም፣የመንግስት ሰራተኛውም ካገኘው እያካፈለ በነፃ ነው የሚያስተምረው፡፡እኔም አሁን ሰውነቴ እንዲህ ለምልሞ ብታየኝም ከገበሬ በሚገኝ ቁራሽ እንጀራ ተምሬ ከዚህ ደረጃ የደረስኩ ሰው ነኝ፡፡ ከወላጆቼ ጋር ከኖርኩት ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር የኖርኩት፤በአንድ አካባቢ ከኖርኩት በምድረ ኢትዩጵያ እየዞርኩ የኖርኩት፤ ይህ ምስኪን ህዝብ የረዳኝ ፣ የመገበኝ ይበልጣል፡፡ በትንሹም ቢሆን ከዘመናዊው ትምህርት ስማርም ከዘመዶቼ ጋር ሆኜ አይደለም በቆሎ ትምህርት ቤት ሳለሁ ነው፡፡ ሀገር እንጂ ብሔር የለኝም፤ሁሉም ኢትዩጵያዊ ቤተሰቤ ነው ያልኩህ ለዚት ነው" አለኝ፡፡
"እውነት ነው! እኛም እንግዳ ሰው ስናገኝ ሀገርህ ወዴት ነው ብሎ መጠየቅ ልማድ ሆኖብን ነው እንዲ እርሶ ያሉትን በተግባር አድገንበታል፡፡ ሁሉም ሰው እርሶ እንዳሉት ተንከባክቦ ነው ያስተማረን ፤አንድም ቀን ብሔርህ ወዴት ነው ብሎ ጠይቆን አያውቅም፡፡ ኢትዮጵያዊ መሆናችን መልካችን ጠንቅቆ ያውቀናል፡፡በእርግጥ አሁን ላናግርዎት የፈለኩት አንድ ነገር ነው ፤ከመጡ ጀምሮ በትካዜ ውስጥ ሆነው ነው የማየዎት፡፡የተቸገሩበት ጉዳይ ካለ እንድንረዳዳ ለማለት ነው፡፡ ጭንቀት ደግሞ ለሌላ ሰው ሲያጋሩት ይቀላል ይባላል"አልኩት ወደ ዋና ሐሳቤ በመመለስ፡፡
"አዎ ችግሬ በቀላሉ የማይፈታ ነው፤ ያጣሁት ሀብት ዕውቀት አይደለም፤ ሰው ነው"አለኝ፡፡
"ኢትዩጵያ ውስጥ እንደ ሐሳብህ የሚሆንልህ ሰው ለማግኘት ብዙ አመታትን መፈለግ ይኖርብሀል፡፡ያን ለማድረግ ደግሞ ትዕግስት አጣሁ፡፡ ያሰብኩትን ለመስራት አንድ ደቂቃ በከንቱ እንድትባክንብኝ አልፈልግም፡፡ ተማርኩ የሚል ሰው ያለውን ዕውቀት ሀገሩን ካልጠቀመበት ምንም ትርጉም የለውም ብዬ አስባለሁ፡፡ኢትዩጵያ ውስጥ ብዙ ሰዎች መንፈቀ ዕድሜያቸውን በትምህርት ያሳልፋሉ፡፡ ግን ለምን እንደሚማሩት አያውቁም ፤እንዲህ አይነት ሰዎች ዕውቀታቸው የሚጠቅማቸው ለህይወት ታሪካቸው ብቻ ነው፡፡ እኔ ደግሞ ያለችኝን እውቀት በተግባር ማሳየት እንዳለብኝ ፍላጎት ያለኝ ሰው ነኝ፡፡ ይህ እሳቤዬ ነው በየቀኑ ሰላም የነሳኝና ፊቴን እንደ ደመና ያጨለመብኝ " አለኝ፡፡
"እውነት ነው በዚህ ዘመን ሁላችንም ፈልገን ያጣነው ሰው ሰራሽ ቁስ ባይኖርም ለቆመበት አላማ ታማኝ የሆነ ሰው ማግኘት ግን ከባድ እየሆነ መቷል" አልኩት እኔም በሐሳቡ እንደምስማማበት እየገለፅኩለት፡፡
"በእርግጥ አጉልቶ የሚያሳየን መነፅር ስለጠፋ ነው እንጂ ለቆመበት አላማ ፍንክች የማይል ብዙ ሰው ነበረ፡፡ ያን ሰው ነው ፈልጎ ማግኘት ያቃተን፡፡ ለመሆኑ ምን አይነት ሰው ነው ፈልገው ያጡት?" አልኩት ምን አይነት ሰው እንደሚፈልግ ለመረዳት፡፡
" የፈለኩት የግሌን ሳይሆን ስለሀገር የማስበውን ሀሳብ የሚጋራልኝ ከራሱ ጥቅም የሀገሩን የሚያስቀድም፤ ካስፈለገም እስከ ህይወት መስዋዕትነት ዋጋ የሚከፈል ሰው ነው፡፡ በተለይ ያለንን ጠቃሚና ጎጅ ጥበብ ለይቶ ማወቅ የሚችልና ጠቃሚውን ጥበብ ይዞ ለሀገሩ የሚሰራ ቢሆን ደስ ይለኛል፡፡ የምሰራው ስራ ከዚህ ጋር የተያያዘ ስለሆነ በአንድም በሌላም መንገድ የጥበብ መፀሐፍትን ጥቅምና ጉዳት እንዳውቅ እድል ፈጥሮልኛል ለዚህ ነው በግሌ የሚጠቅመኝን ስራ ትቼ ሀገሬን ወደ ሚጠቅም ስራ መሰማራት የፈለኩት አለኝ፡፡
"ምንድን ነበር ከዚህ በፊት የሚሰሩት "አልኩት ሊቀጥል ያሰበውን ሐሳብ በማቋረጥ፤
" ስራዬ ከለያዩ ሐገራት የሚመጡ የውጭ ሀገር ዜጎችን ማስጎብኘት ሲሆን በተጨማሪም በግለሰብ እጅ የሚገኙ ጥንታውያን የጥበብ መፃህፍትን እያፈላለኩ ለውጪ ሀገር ተመራማሪዎች መስጠትና ዳጎስ ያለ ገንዘብ መቀበል ነበር፡፡ በማስጎብኘት ከምሠራው ይልቅ በዚህ በኩል የማገኘው ገቢ በርካታ ነበር፡፡ እነዚህን የጥበብ መፃህፍት ለማግኘት በምሰጠው ዳጎስ ያለ ጉርሻ ብዙ ጥበባትን ያለድካም ማግኘት ችዬ ነበር፡፡ እነዚህ ጥበባት ከመድኃኒት ቅመማ ጨረቃ ላይ እስከማረፍ ድረስ ልዩ ልዩ ዕውቀት የተጠቀሙ ናቸው፡፡ በእኛ በኢትዮጵያውያን ዘንድ የጥንቁልና መፅሐፍ እየተባሉ ቢጠሩም ያላቸው ጥቅም ግን እኛ ከምናስበው እና ከምንናገረው በላይ ነው፡፡ ነጮቹ ከእኔም በፊት ሆነ በኀላ የወሰዷቸውን ጥበባት የተጠቀሙበት በጣም ጥቂቱን ነው፡፡ በፅሑፉ ውስብስብነት ገና ውስጠ ምስጢሩ አልገባቸውም፡፡ እነዚህን የጥበብ መፃህፍት ባሉበት ጥቅም ላይ ማዋል የሚቻልበት አጋጣሚ ብዙ ነበር፡፡ ግን ይህን በተግባር ለመምከር ከራሱ በፊት ሀገሩን የሚያስቀድም ሰው ያስፈልጋል፡፡ ይህን ጥበብ ወደ ዘመናዊ ለመለወጥ ነው የሚያግዘኝ ሰው ፈልጌ ያጣሁት"አለኝ፡፡
"ሁለተኛው ፦ የአቡሻኸርን ፣የሄኖክን እና የሌሎችን የቀመር መፅሐፍ በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ፡፡ መፈለግ ብቻ ሳይሆን ስራውን ጀምሬ በጥቂቱ ውጤታማ ሆኜበታለሁ፡፡ ዛሬ ላይ ነጮቹ በዚህ ሰዓት፣በዚህ ወር ፣በዚህ ቀንና ሰዓት የፀሐይ ግርዶሽ ይከሰታል፤ከዋክብት ይታያሉ እያሉ ሲናገሩ የንዴት እንባ ይተናነቀኛል፡፡ ምክንያቱም ይህ ጥበብ አሁን ድረስ ሌሎች አለማት ትምህርቱ እየተመናመነ ቢሔድም ኢትዩጵያ ውስጥ አሁንም ድረስ መኖሩ ነው፡፡ ልዩነቱ የኛ ቀመር በዐመናዊ መንገድ አለመቅረቡ ነው፡፡ ስለዚህ ይህን ቀመር ወደዘመናዊ አሰራር ለመለወጥ የዚህ ቀመር እውቀት ያለው ከነጮቹ ልምድ የቀሰመ እና ለሀገሩ ፍላጎት ያለው ፣ምስጢር ጠባቂ ፤ለቆመበት ፍንክች የማይል ፣ለሀገሩ ሲሰራ ሕይወቱን መስዋዕት ለማድረግ ዝግጁ የሆነ ትክክለኛ ኢትዩጵያዊ ሰው እፈልጋለሁ "አለኝ፡፡

"መልካም ነው የዛሬው ቀጠሮዋችን የጻድቃን ቀጠሮ ይመስለኛል፡፡" አልኩት ፈገግታ በተሞላበት ገፅታ ፤
"እርሶ ያሏቸውን ሁለት ሀሳቦች እኔም ሳላስባቸው ውዬ አድሬ አላውቅም ፤ የአቅም ማነስ ስላለብኝ እንጂ በምችለው ሁሉ አቋሞን ለመጋራት ዝግጁ ነኝ፡፡ አይጠቅምም እንጂ የሚጠቅም ከሆነ ዛሬውኑ ለሀገሬ ብሞት ለነፍሴ አልሳሳም፡፡ ነገር ግን ቅድም ባነሷቸው ሁለት ሐሳቦች የምንቸገር ይመስለኛል፡፡ስለ ዕፅዋት ምርምርና ስለአቡሻኸር የቀመር ትምህርቶች የመማር ፍላጎት ነበረኝ ሰው ማግኘት ስላልቻልኩ ነው እንጂ፤አሁን አሁን ትምህርቱ እየጠፋ ስለመጣ እሱን ለማግኘት ሳንቸገር አንቀርም፡፡ሌላውየዕፅዋትየምርምሩን ከፍተን ስራ ስንጀምር በህብረተሰቡ በኩል ሊመጣ የሚችለውን ተፅዕኖ እንዴት እንደምንቋቋመው ብናስብበት ጥሩ ይመስለኛል፡፡ተቃውሞው የሚበረታው የቆሎ ተማሪ ሁነህ ስትሰራው ነው፡፡ ዩንቨርሲቲ ውስጥ ሜድስንና የፋርማሲ ተማሪዎን በአይጥና በዝንጀሮ ሲገፉ ቢውሉ ስማቸው ዶክተር ነው፡፡ አንድ ቆሎ ተማሪ ግን ይህንን ሲያደርግ ሲታይ መጠርያ ስሙ ጠንቋይ ነውየሚባለው"አልኩት፡፡
"ብቻ አብረከኝ ለመስራት ዝግጁ ሁን እንጂ እሱ አንተን አያሳስብህም፡፡ ትምህርቱ ጠፍቷል የሚያስብል መጃ የለም አልጠፋም፡፡ ኢትዩጵያ ውስጥ ጠፍተዋል የሉም የሚባሉት ሁሉ እውነት የጠፋ እንዳይመስልህ አልጠፉም፡፡ የጠፋው የግል ጥቅም ሳያሸንፈው ኢትዩጵያን ማገልገል የሚችል ሰው ነው ፡፡"
" ይህ ትምህርት ኢትዮጵያ ውስጥ ላለመጥፋቱ ምን ማረጋገጫ አለህ"አልኩት በንግግሩ መሀል ጣልቃ ገብቼ፡፡
" እኔ ረጅም ጊዜዬን ያሳለፍኩት እንዲህ አይነት ሙያ ያላቸውን በመፈለግ ነው፡፡ በዚህ የስራ ቆይታዬ ኢይዩጵያ ውስጥ ምን እንዳለና ምን እንደሚሰራ፣ የሚያስፈልጋት ምን እንደሆነ ሳጠና ነው የቆየሁት አንተ ጠፍተዋል ያልካቸው የአቡሻኸር መምህራንም ከየትኛው ገዳም እንዳሉ እስከተደበቁበት ዓላማ ድረስ መረጃው አለኝ፡፡እኔ ያጣሁት አብሮኝ የሚሰራ ሰው ብቻ ነው፡፡ ሁለተኛው ሀሳብም ቢሆን ያን ያክል የሚያሳስብ አይደለም እውነት ነው ተነክቶ የማያውቀውን ሀሳብ ስትነካና ስትጀምር ለግዜው ጠንቋይ ተብለህ መጠራትህ የማይቀየር ነው፡፡ ውጤታማ ስትሆን ደግሞ ስምህ ይቀየራል ፤ ይህ ማለት ዶክተር ተብለህ በክብር ትጠራለህ፡፡ ምን ግዜም አንተ መልካም ነው ያልከውን ሐሳብ ስትጀምረው ሁሉም ሰው ላይወድልህ ይችላል፡፡ኪሳራም ትርፍም እንዳለ በማሰብ ውጤቱ ላይ አተኩረህ ከሰራህ ደግሞ ተቋዋሚህ ደጋፊህ ይሆናል" አለኝ፡፡
በምወዳት ሀገሬ ምዬ ሀሳቡን ለመጋራት ቆርጬ መነሳቴን ገለፅኩለት ፡፡ሌላ ግዜ ለመገናኘት በቀጠሮ ልንለያይ ስንል" ሐሳቤን ስለተጋራኸኝ አመሰግንሃለሁ በዚህ አቋምህ ከፀናህ በሚቀጥለው ቀጠሯችን ለረጅም ጊዜ የሰበሰብኳቸውን ውድ የጥበብ መፃሀፍ አሳይለሀለው "ብሎኝ ተለያየን፡፡
ፌላሌምሌሞንም🌱
ምዕራፍ ሁለት ይቀጥላል ....😍😍😜

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
=>ግንቦት 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ አፄ ካሌብ (መናኙ ንጉሠ ኢትዮዽያ)
2.ቅዱስ አሞንዮስ ገዳማዊ (ታላቁ አሞኒ ዘቶና)
3.ቅድስት ሳድዥ የዋሂት
4.አባ ሖር ጻድቅ
5.አባ ዳርማ ገዳማዊ
6.ቅዱስ ዘካርያስ አንጾኪያዊ
7.አባ ዘትረ ወንጌል ዘደብረ ሊባኖስ
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት (ሰማዕት)
2.ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር
3.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ