Telegram Web
#በሀገራችን_ኢትዮጵያ_የመጀመሪያ_የሆነው_የኤሌክትሪካል_ኢቨንት_በድምቀት_ተከበረ❗️
=====
👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከዩኤፍ ኬብልና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ጋር በመተባበር የተዘጋጀውና በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪካል ኢቨንት  በደማቅ ሁኔታ  ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በኤግዚቪሽን ማዕከል ተከበረ።
ኢቨንቱም ኤሌክትሪክ ሥራ ተቋራጮችን፣አማካሪዎችን፣ ኤሌክትሪክ ባለሙያዎችን ከኤሌክትሪካል ኢንደስትሪው ጋር በማገናኘት ፣ የንግድ ሽርክናዎችን፣ የሥራ እድሎችን፣ የእውቀትና የልምድ ልውውጥን በመፍጠር ዘርፉን ለማሳደግ ያለመ ነበር ፡፡
በዕለቱም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤሌክትሪካል ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ኢንጅነር ፋሲካ ጌቱ(የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ መስራች)  ለዚህ ታላቅ ኢቨንት መሳከት ከፍተኛውን ድርሻ የተወጣውን ዩኤፍ ኬብልን፣ በዕለቱ ተሳታፊ የነበሩትን የክብር እንግዶችንና የኤሌክትሪክ ባለሙያውን በማመስገን ፕሮግራሙን አስጀምረዋል!
በመልክታቸውም "የኤሌክትሪክ ዘርፉ ታሟል መታከም ይፈልጋል!" ያሉ ሲሆን  "ይህ የሆነበት ትልቁ ምክንያትም እንደዚህ ያሉ መድረኮች በሀገራችን ስላልተለመደ ነው" ብለዋል። አይይዘውም "በሌላው አለም እንደነዚህ አይነት መድረኮች የተለመዱ ሲሆን አምራቹን ከባለሙያው/ከተጠቃሚው ጋር ለማገናኘትና ዘርፉን ለማሳደግ አይነተኛ መፍትሄ ናቸው" ብለዋል።
በመቀጠልም ዩኤፍ ኬብል ስለሚያመርታቸው ጥራት ያላቸው የኤሌክትሪክ ዋየሮች ማብራሪያዎችን  በኢንጅነር አብርሃም ሀይሉ አማካኝነት ካቀረበ በኋላ ኢንጅነር ፋሲካ ጌቱ ዘርፉን በተመለከተ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ዘርፍ ችግሮችና መፍትሄዎች/Ethiopia's Electrical Sector Crisis and Strategic Solutions በሚል አርዕስት ፅሑፎችን ካቀረቡ በኋላ በዚህ ዙሪያ ውይይቶች ተደርገው የጥዋቱ ፕሮግራም ተጠናቋል።
በከሰዓቱ ፕሮግራም ደግሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደረገ ሲሆን በኢንጅነር ሰማኸኝ ሽታየ አማካኝነት በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዙሪያ ጥናታዊ ፅሑፍ ካቀረቡ በኋላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ለዚህ ኢቨምትና ለዘርፉ ላደረጉት አስተዋፅዖ ለዩኤፍ ኬብል፣ ለአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂና ለኢንጅነር ሰማኸኝ ሽታየ የምስክር ወረቀት አበርክቷል።
#ማስጠንቀቂያ
=======
👉አንዳንድ ግለሰቦች የስልጠና መረጃ ፈልገው አስተያየት መቀበያችን ላይ የሚጠይቁ ደንበኞቻችን የራሳቸውን የቴሌግራም አካውንት ስምና ፕሮፋይል ፎቶ በአሜን ቀይረው ደንበኞቻችን በውስጥ መስመር በመግባት የተሳሳቱ የስልጠና መረጃዎችን በመስጠትና የግል የባንክ አካውንት በመላክ እያጭበረበሩ እንደሚገኙ ጥቆማዎች ደርሰውናል።
👉ስለዚህ ማሰልጠኛ ተቋማችን በግለሰብ አካውንት ገንዘብ እንዲልኩ አይጠይቅም። ትክክለኛው የባንክ አካውንቶች ንግድ ባንክ፣ አቢስንያ፣ አዋሽና ዳሽን ባንክ ሲሆኑ ስሙም በእንግልዝኛ " Amen Institute of Technlogy " የሚል ነው።
👉ተመሳሳይ ድርጊት ካጋጠምዎ ጥቆማዎችን ያድርሱን❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#እንኳን_ደስ_አላችሁ_ታላቅ_ቅናሽ❗️
=====
👉ለውድ ደንበኞቻችን
ከወዲሁ እንኳን ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን  በዓሉን  ምክንያት በማድረግ ከ 10 በላይ  በሚሆኑት የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ላይ ለጥቂት ቀናት ብቻ  የሚቆይ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ20% ታላቅ ቅናሽ አድርገናል❗️
👉ቅናሹ የሚቆይው ለትንሽ ቀናት ስለሆነ በመረጡት ዘርፍና በመረጡት ፈረቃ ቀድመው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ልምምድ ሲሆን ሲጨርሱ 100% የስራ ዕድል አለው ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️


Telegram:
https://shorturl.at/zKTN2
Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#ክህሎት_ሥራን_ይፈጥራል❗️ #የሥራ_እድልን_ያሳድጋል❗️#ገቢን_ይጨመራል❗️#ከፍተኛ_ተከፋይ_ያደርጋል❗️
=========
👉ከአመታት በፊት አንድ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ የተመረቀ ወጣት እንደተመረቀ ምንም አይነት ክህሎት ሳይኖረው ያለምንም #ልምድና_ክህሎት በድግሪው ብቻ ተቀጥሮ በሥራ ክህሎቱን ያሳድጋል። ይህ ሲሆን #ሥራ_ክህሎትን_ይፈጥራል ❗️ ነገር ግን አሁን ላይ ያለምንም ልምድ ወይም ክህሎት ለመቀጠር እጅግ ፈታኝ ነው❗️
👉ሁሉም ወጣት ሊረዳው የሚገባው ነገር አሁን ላይ #ክህሎት_ሥራን_ይፈጥራል እንጅ #ሥራ_ክህሎትን_የሚፈጥርበት_ዘመን_ላይ ስላይደለን በተቻለ መጠን #በአጫጭር_ሥልጠናዎች ወይም #በበጎ_ፈቃደኝነት የሚሰሩ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ  ክህሎታቸውን በማሳደግ በቀላሉ ወደ ሚፈልጉት ስኬት መሄድ ይችላሉ❗️
#ኢድ_አል_አድሃ_በሰላም_አደረሳችሁ❗️
=====
👉ለውድ ደንበኞቻችን እንኳን ኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን  በዓሉን  ምክንያት በማድረግ ከ 10 በላይ  በሚሆኑት የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች ላይ ለጥቂት ቀናት ብቻ  የሚቆይ ከመደበኛው የስልጠና ክፍያ በ20% ታላቅ ቅናሽ አድርገናል❗️
👉ቅናሹ የሚቆይው ለትንሽ ቀናት ስለሆነ በመረጡት ዘርፍና በመረጡት ፈረቃ ቀድመው በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ልምምድ ሲሆን ሲጨርሱ 100% የስራ ዕድል አለው ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#3ቀን_ብቻ_ቀረው❗️
===
👉የኢድ አል አድሃ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያደረግነው የ20% ታላቅ ቅናሽ ሊጠናቀቅ 3 ቀን ብቻ ቀረው❗️
👉በቅርብ የሚጀምሩት የስልጠና አይነቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሲሆን የ20%ን ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን እስከ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም በአካል በመምጣት ወይም በቴሌግራም የከፈሉበትን ደረሰኝና ሌሎች መረጃዎችን በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ❗️
👉በፈለጉት ፈረቃ #በቀን#በማታ#በቅዳሜና_እሁድ ስልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
1. አድቫንስድ የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታና ጥገና
2. አድቫንስድ የደህንነት ካሜራና የፋየር አላርም ሲስተም ዝርጋታና ኮንፌገሬሽ ስልጠና
3.  ኢንዱስትሪያል ማሽን ዝርጋታና ጥገና
☑️ኤሌክትሪክ ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
☑️ የጀነሬተር ዝርግታና ጥገና
☑️የኤሌክትሪክ ሞተር ሪዋየንዲንግና ጥገና
4. የቤት እቃዎች (ፍሪጅ፣ልብስ ማጠቢያ ማሽን፣ ስማርት ቲቪ፣ ኦቨን፣ ስቶቭ ወዘተ ) ጥገና ስልጠና
👉ስልጠናው የሚሰጠው በክፍል፣ በወርክሾፕና በሳይት/በኢንዱስትሪ ልምምድ ሲሆን ሲጨርሱ 100% የስራ ዕድል አለው ❗️

👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

Website:
www.amenelectrical.com
TikTok:
https://shorturl.at/VQN6I
Youtube:
https://shorturl.at/I8eyb
Facebook:
https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL

#አድራሻ
https://rb.gy/8pwr92 (ቦሌ ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
👇
0991156969
0939555510
#አሜን_ቴክኖሎጂ_ኢንስቲትዩት
#አስቸኳይ_የሥራ_ቅጥር_ማስታወቂያ
===
👉ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች በቋሚ እና  በጊዚያዊ/ በትርፍ ሰዓት ቅጥር ብቁ የሆኑ አሰልጣኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
👉መስፈርቱ የምታሟሉ አመልካቾች በዓካል ወይም በኢሜል ማመልከት ትችላላችሁ።
ኢ-ሜል፦[email protected]
     አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
2025/06/15 02:17:57
Back to Top
HTML Embed Code: