AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2898
#በሀገራችን_ኢትዮጵያ_የመጀመሪያ_የሆነው_የኤሌክትሪካል_ኢቨንት_በድምቀት_ተከበረ❗️
=====
👉አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከዩኤፍ ኬብልና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ጋር በመተባበር የተዘጋጀውና በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪካል ኢቨንት  በደማቅ ሁኔታ  ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በኤግዚቪሽን ማዕከል ተከበረ።
ኢቨንቱም ኤሌክትሪክ ሥራ ተቋራጮችን፣አማካሪዎችን፣ ኤሌክትሪክ ባለሙያዎችን ከኤሌክትሪካል ኢንደስትሪው ጋር በማገናኘት ፣ የንግድ ሽርክናዎችን፣ የሥራ እድሎችን፣ የእውቀትና የልምድ ልውውጥን በመፍጠር ዘርፉን ለማሳደግ ያለመ ነበር ፡፡
በዕለቱም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የኤሌክትሪካል ባለሙያዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን ኢንጅነር ፋሲካ ጌቱ(የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ መስራች)  ለዚህ ታላቅ ኢቨንት መሳከት ከፍተኛውን ድርሻ የተወጣውን ዩኤፍ ኬብልን፣ በዕለቱ ተሳታፊ የነበሩትን የክብር እንግዶችንና የኤሌክትሪክ ባለሙያውን በማመስገን ፕሮግራሙን አስጀምረዋል!
በመልክታቸውም "የኤሌክትሪክ ዘርፉ ታሟል መታከም ይፈልጋል!" ያሉ ሲሆን  "ይህ የሆነበት ትልቁ ምክንያትም እንደዚህ ያሉ መድረኮች በሀገራችን ስላልተለመደ ነው" ብለዋል። አይይዘውም "በሌላው አለም እንደነዚህ አይነት መድረኮች የተለመዱ ሲሆን አምራቹን ከባለሙያው/ከተጠቃሚው ጋር ለማገናኘትና ዘርፉን ለማሳደግ አይነተኛ መፍትሄ ናቸው" ብለዋል።
በመቀጠልም ዩኤፍ ኬብል ስለሚያመርታቸው ጥራት ያላቸው የኤሌክትሪክ ዋየሮች ማብራሪያዎችን  በኢንጅነር አብርሃም ሀይሉ አማካኝነት ካቀረበ በኋላ ኢንጅነር ፋሲካ ጌቱ ዘርፉን በተመለከተ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ዘርፍ ችግሮችና መፍትሄዎች/Ethiopia's Electrical Sector Crisis and Strategic Solutions በሚል አርዕስት ፅሑፎችን ካቀረቡ በኋላ በዚህ ዙሪያ ውይይቶች ተደርገው የጥዋቱ ፕሮግራም ተጠናቋል።
በከሰዓቱ ፕሮግራም ደግሞ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ያደረገ ሲሆን በኢንጅነር ሰማኸኝ ሽታየ አማካኝነት በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዙሪያ ጥናታዊ ፅሑፍ ካቀረቡ በኋላ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ማህበር ለዚህ ኢቨምትና ለዘርፉ ላደረጉት አስተዋፅዖ ለዩኤፍ ኬብል፣ ለአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂና ለኢንጅነር ሰማኸኝ ሽታየ የምስክር ወረቀት አበርክቷል።

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2898
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2898

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Developing social channels based on exchanging a single message isn’t exactly new, of course. Back in 2014, the “Yo” app was launched with the sole purpose of enabling users to send each other the greeting “Yo.” There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. Polls Joined by Telegram's representative in Brazil, Alan Campos, Perekopsky noted the platform was unable to cater to some of the TSE requests due to the company's operational setup. But Perekopsky added that these requests could be studied for future implementation. Hui said the time period and nature of some offences “overlapped” and thus their prison terms could be served concurrently. The judge ordered Ng to be jailed for a total of six years and six months.
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American