Telegram Web
በአይነቱ ልዩ ስለሆነውና ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል በጉጉት እየጠበቀው ስላለው ልዩ የኤሌክትሪካል ኢቨንት ማብራሪያ
============
#የተጠየቁ_ጥያቄዎችና_መልሶቻቸው
1. ኢቨንቱ መቸ ነው? የት ነው ? ስንት ቀን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ የሚካሄደው መጭው እሁድ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ሲሆን ቦታው ደግሞ ከመስቀል አደባባይ ጀርባያለው ኤግዚቪሽን ማዕከል ነው። ቆይተውም ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ሰዓቱ ደግሞ ጥዋት 3 ሰዓት ነው!
2. የምንገባው በየት በኩል ነው? የመግቢያ ክፍያ አለው ወይ ?
#መልስ፦ የምትገቡት በፊት ለፊት በመስቀል አደባባይ በኩል ሲሆን የመግቢያ ክፍያ ለ 10ሺ ባለሙያ ተከፍሏል አትከፍሉም❗️ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ፎርሙን መሙላት ብቻ ነው❗️
3. ኢቨንቱ የሚመለከተው ማንን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ በኤሌክትሪክ ሥራ መስክ የሚሰሩ፣ በኤሌክትሪክ የተመረቁ ሥራ ያላቸውም የሌላቸውም፣ እንዲሁም ዘርፉ ይመለከተኛል የሚሉ ሁሉ!
4. የእለቱ ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?
#መልስ
ሀ. እሁድ 3 ሰዓት ላይ ሁሉም እንደተገኘ ድርጅቶች ስለምርቶቻቸው ግንዛቤ ይሰጣሉ፣ ከባለሙያው ጋር እንዴት አብረው ለመስራት እንዳሰቡ ያብራራሉ! እንዲሁም አሰሪዎች ከባለሙያዎች ጋር ፣ ባለሙያዎች ከአምራቾች ወዘተ ጋር ይተዋወቃሉ❗️
ለ. በኤሌክትሪካል ሥራው ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችና መፍትሄያቸው ይዳሰሳል።
ሐ.  ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናሉ ባለቤት የሚሆንበትና የሀገራችን የኤሌክትሪክ ዘርፉን አንድ እርምጃ ከፍ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው "ባህር ኢንጅነሪንግ አ.ማ " ፡ምስረታ ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል፣ የአባላት ምዝገባ ይካሄዳል።
መ. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሃንዲሶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል
❗️ በዚህም መጠነ ሰፊ ውይይት ይደረጋል❗️

"እሁድ ግንቦት 10/2017 ኤግዚቪሽን ማዕከል የማይገኝ ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል ካለ እጅግ በጣም ብዙ እድሎች ያመልጡታል❗️

👉ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ እድል ለመካፈል ከናንተ የሚጠበቀው ይህንን ፎርም መሙላት ብቻ ነው❗️
👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49
#የምስራች_አለን❗️
=======
👉በሀገራችን ኢትዮጵያ #የክህሎትና_የእውቀት ሽግግር ላይ ክፍተቶች እንዳሉ ትልቁ ማሳያ ጀማሪ ባለሙያዎች ወደ ማንኛውም ሙያ ለመግባት ምን ያህል #ፈታኝ_እንደሆነባቸውና በዚህም ምክንያት ስንት አመት ደክመው  ተምረው ከተመረቁበት  ዘርፍ ውጪ ኑሮን ለመደጎም  ብለው  በሌላ ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙት የኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ናቸው❗️
👉ይህንም በመረዳት አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ትንሽ እንኳን መርዳት ከቻልን ብለን ለአመታት #በፌስቡክና_በቴሌግራም የክህሎት ትምህርቶችን ስናጋራችሁ ቆይተናል❗️
👉ከማህበራዊ ሚዳያ በተጨማሪም #በብዙዎቻችሁ_ጥያቄ_መሰረት ማሰልጠኛ ከፍተን  የስልጠና ግብዓቶች እጅግ ውድ በሆኑበት በዚህ ጊዜ  ብዙዎች ለመስመር ላይ ስልጠና ወይም ለሶፍት ክህሎት ስልጠና ከሚያስከፍሉት የስልጠና ክፍያ ባነሰ ሁኔታ ከ 3 ዓመት በላይ እጅግ አድቫንስድ የሆነ ስልጠና  ስናሰለጥንና የቅጥር እድሎችን ስንፈጥር ቆይተናል❗️
👉በተጨማሪም ካሰለጠናቸው በሺወች ከሚቆጠሩ ሰልጣኞቻችን ውስጥ በአቅም ውስንነት ምክንያት ክፍያ መክፈል ያልቻሉ በርካታ ወጣቶችን #በነፃ  አሰልጥነን ወደ ሥራ አስገብተናል❗️
👉እንዲሁም በተቋማችን ስልጠናቸውን ከጠናቀቁ ሰልጣኞች ውስጥ 81% በቀጥታ #ወደ_ሥራ_የገቡ ሲሆን ቀሪዎቹ 19% ደግሞ ከተለያዩ የክልል ከተሞች መጥተው ስልጠናቸው ሰልጥነው የተመለሱ ፣ ቀድሞውኑ ሥራ ላይ ሆነው ለተጨማሪ ገቢ ወይም ክህሎታቸውን ለማሳደግ  የሰለጠኑ እንዲሁም ወደ ውጪ  ሀገራት ወጥተው ለመስራት የሰለጠኑ ናቸው❗️
👉አሁን ደግሞ #ባለሙያዎች_በሥራ_ላያ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታትና_ለመደገፍ ፣ #ወደ_ሙያው_ለመግባት_የሚፈልጉትን መንገድ ለማሳየት፣ #የራሳቸውን_ሥራ_ለመጀመር_የሚፈልጉትን ለማማከር፣ ከሙያ ፈቃድ ጀምሮ ንግድ ፈቃድ አውጥተው እንዴት የራሳቸው ሥራ መጀመር እንደሚችሉ ድጋፍ ለማድረግ በአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ የቲክቶክ ቤት ዘወትር  #ማክሰኞ#ሐሙስ#ቅዳሜና #እሁድ ከምሽቱ  3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5:30 ድረስ የመስመር ላይ ውይይት መጀመራችን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው❗️
👉#ሌላም_ትልቅ_የምሥራች_አለን ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል ባለቤት የሚሆንበትና የሀገራችን ኤሌክትሪክ ዘርፍ ከፍ የሚያደርግ እንዲሁም የውጪ ድርጅቶችን ተወዳዳሪ የሆነ #አክሲዎን_ማህበር ለመመስረት ዝግጅት ላይ ነን❗️ነገር ግን #የሁላችሁንም_ድጋፍና_ትብብር_እንፈልጋለን❗️በዚህ ዙሪያም #እሁድ_ግንቦት_10_በሚካሄደው  _ኤግዚቪሽን_ማዕከል_በሚደረገው_ኤክስፖ ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል❗️
👉የዚህ እጅግ ውብ የሆነ ውይይት ተካፋይ ለመሆነ ከዚህ በታች ያለውን የድርጅቱን የቲክቶክ አካውንት ተጭነው #ቤተሰብ_ቢሆኑ ዘወትር ውይይቱ/ትምህርቱ ሲጀመር ያስውቃችኋል❗️

👉 #እኔም_ይመለከተኛል፣ እህት ወንድሞቸ እንዲጠቀሙ ፣ ዘርፉ እንዲያድግ እንዲሁም በማይመለከታቸው አካላትና በውጪ ድርጅቶች እየተሰራ ያለውን ሥራ ባለቤቶቹ እኛ እንድንሆን ይመለከተኛል #የምትሉ_ይህን_ልጥፍ_ቢያንስ_ለ10 _ሰወች #ሼር ያድርጉት❗️
👇👇👇👇
ይህን ፕሮግራም ስንቶቻችሁ ታውቁታላችሁ❗️
https://vm.tiktok.com/ZMSR44Msk/

"#ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን❗️"
🔹🔸🔹
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗️🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹
#እናመሰግናለን❗️🔹🔸🔹

#አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ
በአይነቱ ልዩ ስለሆነውና ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል በጉጉት እየጠበቀው ስላለው ልዩ የኤሌክትሪካል ኢቨንት ማብራሪያ
============
#የተጠየቁ_ጥያቄዎችና_መልሶቻቸው
1. ኢቨንቱ መቸ ነው? የት ነው ? ስንት ቀን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ የሚካሄደው መጭው እሁድ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ሲሆን ቦታው ደግሞ ከመስቀል አደባባይ ጀርባያለው ኤግዚቪሽን ማዕከል ነው። ቆይተውም ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ሰዓቱ ደግሞ ጥዋት 3 ሰዓት ነው!
2. የምንገባው በየት በኩል ነው? የመግቢያ ክፍያ አለው ወይ ?
#መልስ፦ የምትገቡት በፊት ለፊት በመስቀል አደባባይ በኩል ሲሆን የመግቢያ ክፍያ ለ 10ሺ ባለሙያ ተከፍሏል አትከፍሉም❗️ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ፎርሙን መሙላት ብቻ ነው❗️
3. ኢቨንቱ የሚመለከተው ማንን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ በኤሌክትሪክ ሥራ መስክ የሚሰሩ፣ በኤሌክትሪክ የተመረቁ ሥራ ያላቸውም የሌላቸውም፣ እንዲሁም ዘርፉ ይመለከተኛል የሚሉ ሁሉ!
4. የእለቱ ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?
#መልስ
ሀ. እሁድ 3 ሰዓት ላይ ሁሉም እንደተገኘ ድርጅቶች ስለምርቶቻቸው ግንዛቤ ይሰጣሉ፣ ከባለሙያው ጋር እንዴት አብረው ለመስራት እንዳሰቡ ያብራራሉ! እንዲሁም አሰሪዎች ከባለሙያዎች ጋር ፣ ባለሙያዎች ከአምራቾች ወዘተ ጋር ይተዋወቃሉ❗️
ለ. በኤሌክትሪካል ሥራው ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችና መፍትሄያቸው ይዳሰሳል።
ሐ.  ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናሉ ባለቤት የሚሆንበትና የሀገራችን የኤሌክትሪክ ዘርፉን አንድ እርምጃ ከፍ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው "ባህር ኢንጅነሪንግ አ.ማ " ፡ምስረታ ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል፣ የአባላት ምዝገባ ይካሄዳል።
መ. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሃንዲሶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል
❗️ በዚህም መጠነ ሰፊ ውይይት ይደረጋል❗️

"እሁድ ግንቦት 10/2017 ኤግዚቪሽን ማዕከል የማይገኝ ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል ካለ እጅግ በጣም ብዙ እድሎች ያመልጡታል❗️

👉ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ እድል ለመካፈል ከናንተ የሚጠበቀው ይህንን ፎርም መሙላት ብቻ ነው❗️
👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ደረሰ፦ በዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ነገ ጥዋት የሚካሄደው ኢቨንት እንዳያመልጥዎ!

ውድ የኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል
======
ነገ እሁድ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ኤግዚቪሽን ማዕከል በሚካሄደው የኤሌክትሪካል ኢቨንት ለመሳተፍ ሰለተመዘገቡ እናመሰግናለን!
ሰዓት፦ እሁድ ጥዋት 3 ሰዓት
ቀን፦  10/2017 ዓ.ም
ቦታ፦ ኤግዚቪሽን ማዕከል(ከመስቀል አደባባይ ጀርባ)
*እዚህ ኢቨንት ላይ በመሳተፍዎ ምን ያተርፋሉ?
1. ከኤሌክትሪካል መሃንዲሶች፣ ከኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣ ከኤሌክትሪክ ግብዓት አምራቾችና አቅራቢዎች፣ ከሪል እስቴት  አልሚዎችና የትምህርት ተቋማት ጋር  የክህሎት ሽግግር፣ የንግድ እድልዎን ማስፋት፣ የሥራ ዕድሎችን ለማግኘት ይጠቅምዎታል።
2.ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናሎች/ባለሙያዎች የሚመሰርቱትና ባለቤት የሚሆኑበት አዲስ ድርጅት ላይ መስራች አባል ይሆናሉ!
3. በኤሌክትሪካል ዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ ሥራዎችና ምርቶች ላይ ሰፊ ውይይትና ግንዛቤ ያገኛሉ!
4. ሙያዊ ግንኙነትዎን በማሳደግ ለአዳዲስ ፕሮጀክቶችና ንግዶች ትልቅ እድል ይፈጥርልዎታል።

የመግቢያ ሰዓት ጥዋት  2፡30 ሲሆን ፕሮግራሙ የሚጀምረው ጥዋት 3 ሰዓት ይሆናል።

ይህ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአይነቱ ልዩ የሆነውና የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪካል ኢቨንት እንዳያመልጥዎ !

መልካም ምሽት
#የኢትዮጲያ_ኤሌክትሪካል_መሃንዲሶች_ማህበር የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ❗️አዳዲስ መረጃዎች ይደርስዎታል❗️
👇👇👇
https://www.tgoop.com/esee_1998
ከዚህ በላይ በተዘረዘሩት ዘርፎች ስልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ መሆን ከፈለጉ ፈጥነው ይመዝገቡ❗️
37ኛው ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት የሚሰጠውን
#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታም_መሰልጠንና በቅጥር ወይም በግልዎ ሥራ መጀመር ከፈለጉ ሳይሞላብዎ ይመዝገቡ ስልጠናው #ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 በ17/09/2017 ዓ.ም ይጀምራል❗️
2025/06/15 16:45:25
Back to Top
HTML Embed Code: