AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2864
#የምስራች_አለን❗️
=======
👉በሀገራችን ኢትዮጵያ #የክህሎትና_የእውቀት ሽግግር ላይ ክፍተቶች እንዳሉ ትልቁ ማሳያ ጀማሪ ባለሙያዎች ወደ ማንኛውም ሙያ ለመግባት ምን ያህል #ፈታኝ_እንደሆነባቸውና በዚህም ምክንያት ስንት አመት ደክመው  ተምረው ከተመረቁበት  ዘርፍ ውጪ ኑሮን ለመደጎም  ብለው  በሌላ ዘርፍ ተሰማርተው የሚገኙት የኤሌክትሪካል መሀንዲሶች ናቸው❗️
👉ይህንም በመረዳት አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ትንሽ እንኳን መርዳት ከቻልን ብለን ለአመታት #በፌስቡክና_በቴሌግራም የክህሎት ትምህርቶችን ስናጋራችሁ ቆይተናል❗️
👉ከማህበራዊ ሚዳያ በተጨማሪም #በብዙዎቻችሁ_ጥያቄ_መሰረት ማሰልጠኛ ከፍተን  የስልጠና ግብዓቶች እጅግ ውድ በሆኑበት በዚህ ጊዜ  ብዙዎች ለመስመር ላይ ስልጠና ወይም ለሶፍት ክህሎት ስልጠና ከሚያስከፍሉት የስልጠና ክፍያ ባነሰ ሁኔታ ከ 3 ዓመት በላይ እጅግ አድቫንስድ የሆነ ስልጠና  ስናሰለጥንና የቅጥር እድሎችን ስንፈጥር ቆይተናል❗️
👉በተጨማሪም ካሰለጠናቸው በሺወች ከሚቆጠሩ ሰልጣኞቻችን ውስጥ በአቅም ውስንነት ምክንያት ክፍያ መክፈል ያልቻሉ በርካታ ወጣቶችን #በነፃ  አሰልጥነን ወደ ሥራ አስገብተናል❗️
👉እንዲሁም በተቋማችን ስልጠናቸውን ከጠናቀቁ ሰልጣኞች ውስጥ 81% በቀጥታ #ወደ_ሥራ_የገቡ ሲሆን ቀሪዎቹ 19% ደግሞ ከተለያዩ የክልል ከተሞች መጥተው ስልጠናቸው ሰልጥነው የተመለሱ ፣ ቀድሞውኑ ሥራ ላይ ሆነው ለተጨማሪ ገቢ ወይም ክህሎታቸውን ለማሳደግ  የሰለጠኑ እንዲሁም ወደ ውጪ  ሀገራት ወጥተው ለመስራት የሰለጠኑ ናቸው❗️
👉አሁን ደግሞ #ባለሙያዎች_በሥራ_ላያ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች ለመፍታትና_ለመደገፍ ፣ #ወደ_ሙያው_ለመግባት_የሚፈልጉትን መንገድ ለማሳየት፣ #የራሳቸውን_ሥራ_ለመጀመር_የሚፈልጉትን ለማማከር፣ ከሙያ ፈቃድ ጀምሮ ንግድ ፈቃድ አውጥተው እንዴት የራሳቸው ሥራ መጀመር እንደሚችሉ ድጋፍ ለማድረግ በአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ የቲክቶክ ቤት ዘወትር  #ማክሰኞ፣ #ሐሙስ፣ #ቅዳሜና #እሁድ ከምሽቱ  3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 5:30 ድረስ የመስመር ላይ ውይይት መጀመራችን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው❗️
👉#ሌላም_ትልቅ_የምሥራች_አለን ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል ባለቤት የሚሆንበትና የሀገራችን ኤሌክትሪክ ዘርፍ ከፍ የሚያደርግ እንዲሁም የውጪ ድርጅቶችን ተወዳዳሪ የሆነ #አክሲዎን_ማህበር ለመመስረት ዝግጅት ላይ ነን❗️ነገር ግን #የሁላችሁንም_ድጋፍና_ትብብር_እንፈልጋለን❗️በዚህ ዙሪያም #እሁድ_ግንቦት_10_በሚካሄደው  _ኤግዚቪሽን_ማዕከል_በሚደረገው_ኤክስፖ ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል❗️
👉የዚህ እጅግ ውብ የሆነ ውይይት ተካፋይ ለመሆነ ከዚህ በታች ያለውን የድርጅቱን የቲክቶክ አካውንት ተጭነው #ቤተሰብ_ቢሆኑ ዘወትር ውይይቱ/ትምህርቱ ሲጀመር ያስውቃችኋል❗️

👉 #እኔም_ይመለከተኛል፣ እህት ወንድሞቸ እንዲጠቀሙ ፣ ዘርፉ እንዲያድግ እንዲሁም በማይመለከታቸው አካላትና በውጪ ድርጅቶች እየተሰራ ያለውን ሥራ ባለቤቶቹ እኛ እንድንሆን ይመለከተኛል #የምትሉ_ይህን_ልጥፍ_ቢያንስ_ለ10 _ሰወች #ሼር ያድርጉት❗️
👇👇👇👇
ይህን ፕሮግራም ስንቶቻችሁ ታውቁታላችሁ❗️
https://vm.tiktok.com/ZMSR44Msk/

"#ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን❗️"
🔹🔸🔹
#ለወዳጅዎም_ያጋሩ❗️🔸🔹🔸
🔹🔸🔹🔹
#እናመሰግናለን❗️🔹🔸🔹

#አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2864
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2864

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. “[The defendant] could not shift his criminal liability,” Hui said. Unlimited number of subscribers per channel It’s easy to create a Telegram channel via desktop app or mobile app (for Android and iOS): To upload a logo, click the Menu icon and select “Manage Channel.” In a new window, hit the Camera icon.
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American