AMENELECTRICALTECHNOLOGY Telegram 2866
በአይነቱ ልዩ ስለሆነውና ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል በጉጉት እየጠበቀው ስላለው ልዩ የኤሌክትሪካል ኢቨንት ማብራሪያ
============
#የተጠየቁ_ጥያቄዎችና_መልሶቻቸው፦
1. ኢቨንቱ መቸ ነው? የት ነው ? ስንት ቀን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ የሚካሄደው መጭው እሁድ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ሲሆን ቦታው ደግሞ ከመስቀል አደባባይ ጀርባያለው ኤግዚቪሽን ማዕከል ነው። ቆይተውም ለአንድ ቀን ብቻ ሲሆን ሰዓቱ ደግሞ ጥዋት 3 ሰዓት ነው!
2. የምንገባው በየት በኩል ነው? የመግቢያ ክፍያ አለው ወይ ?
#መልስ፦ የምትገቡት በፊት ለፊት በመስቀል አደባባይ በኩል ሲሆን የመግቢያ ክፍያ ለ 10ሺ ባለሙያ ተከፍሏል አትከፍሉም❗️ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ፎርሙን መሙላት ብቻ ነው❗️
3. ኢቨንቱ የሚመለከተው ማንን ነው?
#መልስ፦ ኢቨንቱ በኤሌክትሪክ ሥራ መስክ የሚሰሩ፣ በኤሌክትሪክ የተመረቁ ሥራ ያላቸውም የሌላቸውም፣ እንዲሁም ዘርፉ ይመለከተኛል የሚሉ ሁሉ!
4. የእለቱ ፕሮግራም ምን ምን ያካትታል?
#መልስ፦
ሀ. እሁድ 3 ሰዓት ላይ ሁሉም እንደተገኘ ድርጅቶች ስለምርቶቻቸው ግንዛቤ ይሰጣሉ፣ ከባለሙያው ጋር እንዴት አብረው ለመስራት እንዳሰቡ ያብራራሉ! እንዲሁም አሰሪዎች ከባለሙያዎች ጋር ፣ ባለሙያዎች ከአምራቾች ወዘተ ጋር ይተዋወቃሉ❗️
ለ. በኤሌክትሪካል ሥራው ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችና መፍትሄያቸው ይዳሰሳል።
ሐ.  ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናሉ ባለቤት የሚሆንበትና የሀገራችን የኤሌክትሪክ ዘርፉን አንድ እርምጃ ከፍ ያደርጋል ተብሎ የሚጠበቀው "ባህር ኢንጅነሪንግ አ.ማ " ፡ምስረታ ላይ ሰፊ ውይይት ይደረጋል፣ የአባላት ምዝገባ ይካሄዳል።
መ. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪካል መሃንዲሶች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ይካሄዳል
❗️ በዚህም መጠነ ሰፊ ውይይት ይደረጋል❗️

"እሁድ ግንቦት 10/2017 ኤግዚቪሽን ማዕከል የማይገኝ ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል ካለ እጅግ በጣም ብዙ እድሎች ያመልጡታል❗️

👉ይህንን በአይነቱ ልዩ የሆነ እድል ለመካፈል ከናንተ የሚጠበቀው ይህንን ፎርም መሙላት ብቻ ነው❗️
👇👇👇
https://forms.gle/sGRaxFf65go7NBY49

tgoop.com/amenelectricaltechnology/2866
Create:
Last Update:

BY Amen Electrical Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2866

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Image: Telegram. When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Write your hashtags in the language of your target audience.
from us

Telegram Amen Electrical Technology Official®
FROM American