tgoop.com/amenelectricaltechnology/2867
Last Update:
✅ደረሰ፦ በዙዎች በጉጉት የሚጠብቁት ነገ ጥዋት የሚካሄደው ኢቨንት እንዳያመልጥዎ!
ውድ የኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናል
======
✅ነገ እሁድ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም ኤግዚቪሽን ማዕከል በሚካሄደው የኤሌክትሪካል ኢቨንት ለመሳተፍ ሰለተመዘገቡ እናመሰግናለን!
ሰዓት፦ እሁድ ጥዋት 3 ሰዓት
ቀን፦ 10/2017 ዓ.ም
ቦታ፦ ኤግዚቪሽን ማዕከል(ከመስቀል አደባባይ ጀርባ)
*እዚህ ኢቨንት ላይ በመሳተፍዎ ምን ያተርፋሉ?
1. ከኤሌክትሪካል መሃንዲሶች፣ ከኤሌክትሪክ ባለሙያዎች፣ ከኤሌክትሪክ ግብዓት አምራቾችና አቅራቢዎች፣ ከሪል እስቴት አልሚዎችና የትምህርት ተቋማት ጋር የክህሎት ሽግግር፣ የንግድ እድልዎን ማስፋት፣ የሥራ ዕድሎችን ለማግኘት ይጠቅምዎታል።
2.ሁሉም ኤሌክትሪካል ፕሮፌሽናሎች/ባለሙያዎች የሚመሰርቱትና ባለቤት የሚሆኑበት አዲስ ድርጅት ላይ መስራች አባል ይሆናሉ!
3. በኤሌክትሪካል ዘርፉ እያጋጠሙ ያሉ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ ሥራዎችና ምርቶች ላይ ሰፊ ውይይትና ግንዛቤ ያገኛሉ!
4. ሙያዊ ግንኙነትዎን በማሳደግ ለአዳዲስ ፕሮጀክቶችና ንግዶች ትልቅ እድል ይፈጥርልዎታል።
የመግቢያ ሰዓት ጥዋት 2፡30 ሲሆን ፕሮግራሙ የሚጀምረው ጥዋት 3 ሰዓት ይሆናል።
ይህ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ በአይነቱ ልዩ የሆነውና የመጀመሪያ የሆነው የኤሌክትሪካል ኢቨንት እንዳያመልጥዎ !
መልካም ምሽት
BY Amen Electrical Technology Official®
Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2867