Telegram Web
https://vm.tiktok.com/ZMr6XS47L/
#ታላቅ_የምስራች❗️
=====
👉ሰላም ወድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው  ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት በ18 ዙሮች አሰልጥኖ ያስመረቀና ስራ ያስቀጠረ መሆኑ ያታወቃል።
👉ከዚህ በፊት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ቅናሺ እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች እድሉን ተጠቅመው  ከስራ አጥነት ስራ አማርጦ ወደ መስራት ተሸጋግረውበታል።
👉አሁንም መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ወጣቶች ወይም ተማሪዎች ትርፍ ጊዚያቸውን ተጠቅመው  በአጭር ጊዜ ሙያ ሰልጥነው የሙያና  የስራ ባለቤት እንዲሆኑ ከመደበኛው ክፍያ 20% ቅናሽ ማድረጋችን ይታወቃል።  በዚህም ብዙ ሰልጣኞች የተመዘገቡ ሲሆን ሐሙስ የሚጀምረውን ከጥዋት 3-6 ሰዓት  የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን እጅግ አድቫንስድ የሆነውን 22ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በወርክሾፕና በሳይት ልምምድ ሰልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
👉በሌሎች ፈረቃዎችም ማለትም የማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ መመዝገብና ስልጠናውን  ስልጥነው የሙያ ባለቤት መሆን ስራ ላይ ከሆኑ ደግሞ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ❗️
👉ተጨማሪ መረጃዎችን ወይም የምንለቃቸውን አጫጭር ትምህርቶች ከፈለጉ  አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በለው በመፃፍ ቴሌግራም፣ፌስቡክና ድህረገፅ ላይ ያገኙናል❗️

አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ ፎቅ

#ለተጨማሪ_መረጃ
Website: www.amenelec.com
TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Phone:
0118644716
0911585854
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍181👏1
#የቅጥር_ማስታወቂያ
-------------
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም #ከማሰልጠኛችን በ 16፣ 17 እና 18ኛ ዙሮች #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ የሰለጠናችሁና አሁን ስራ ላይ ያልሆናችሁ እንዲሁም የቅጥር ፍላጎት ያላችሁ ባለሙያዎች ካላችሁ ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁንና የት/ት ደረጃችሁን ከዚህ በታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ እንድትልኩልን እናሳስባለን።
@electricexpert
መልካም ቀን❗️
👍221
4 days left ❗️
Round 23 loading.....
👍51
#VACANCY

Electrician
Education: Bsc Degree in Electrical Engineering and related field
Work Experience: 1 year or more  In Electrical Installation with a letter from a former employee ( If you don’t have work experience do not apply)
Worked on: Electrical Installation, Medium Voltage (15kV or 33KV) compact substation operation and maintenance (proved work Experience from employee)
Place of work: Addis Ababa,
Term of Employment :Permanent

Senior Electrician
Education: Bsc Degree in Electrical Engineering and related field

Work Experience: 3 year or more In Electrical Installation with a letter from a former employee ( If you don’t have work experience do not apply)
Worked on: Worked as a team leader in electrical installation, Medium Voltage (15kV or 33KV) compact substation operation and maintenance
Place of work: Addis Ababa,
Term of Employment :Permanent
======================
If you are interested: Send Your Updated CV, Educational Documents, work experience, and Training Certificate scanned and merged in a single PDF file (Do not send separately) 
Salary Negotiable and Attractive!

The vacancy is closed❗️
👍252
2025/10/22 22:41:52
Back to Top
HTML Embed Code: