Dear all,
We hope you're enjoying the content and training we provide. Your feedback is incredibly important to us and helps us improve our services. Please take a moment to leave us a review on our Google Business account. Your support means the world to us!
👇👇
https://g.page/r/CSK_Cld9skEbEAE/review
Thank you!
Warm regards,
[Amen Institute of Technology]

👍17❤1
#የፍሪጅ_ጋዝ_እንዴት_እንሞላለን?
#How_to_refilling_refrigerat_gas❓
=======
👉ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ #የአሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ለናንተ ይጠቅማል ብየ ያሰብኩትን ይዠላችሁ መጥቻለሁ እናንተም ልክ እኔ ጊዜ ሰጥቸ እንደምፅፍላችሁ ሁሉ እናንተም ለሌሎች ለማድረስ ጊዜ ሰታችሁ #ሼር ስለምታደርጉት ከልብ አመሰግናለሁ።
👉ዛሬ የምናየው የፍሪጅ ጋዝ አሞላል ቅደም ተከተሎችን ሲሆን ከዚህ በፊት ግን ይበልጥ ግልፅ ለማድረግ የተወሰኑ ጥያቄዎችን በመጠየቅ እጀምራለሁ፦
1. ፍሪጅ መቸ/ለምንድን ነው ጋዝ የሚሞላው?
2. ፍሪጅ ምን አይነት ጋዝ ነው የሚሞላው?
3. የተሞላ የፍሪጅ ጋዝ ያገልግሎት ማብቂያ(expired date) ምን ያህል ነው?
4. የፍሪጅ ጋዝ ለመሙላት የሚያስፈልጉ ምሳሪያዎች ምን ምን ናቸው።
👉አሁን የፍሪጅ ጋዝ አሞላል ቅደም ተከተል ከማየታችን በፊት እነዚን ጥያቄዎች በመመለስ እንጀምር።
#መልሶች
👉 1. ፍሪጅ ጋዝ የሚሞላው የፍሪጁ ጋዝ ማስተላላፊያ ቱቦ ላይ ጋዝ የሚወጣ ከሆን(leakage) ወይም ቱቦው ተዘግቶ የፍሪጅ ጋዝ እንደፈለገ የማያልፍ ከሆነ(blockage) ጥገና ስለሚፈልግ ከጠገንን በኋላ ደሞ ጋዙ ስለወጣ መሞላት ይኖርበታል።
👉 2. በዙ አይነት ጋዝ ቢኖርም ለፍሪጅ የተለመዱት 2 አይነት ጋዞች ሲሆኑ እነርሱ፦
➖R-134a (Tetrafluoroethane)
➖R-600a(Iso Butane) ናቸው። ነገር ግን እነዚን ጋዞች ስንሞላ የፍሪጁ ኮምፕረሰር ወይም ሌላ ክፍል ላይ አምራች ድርጅቱ የለጠፈውን የጋዝ አይነት አይተን መሆን ይኖርበታል።
👉 3. የፍሪጅ ጋዝ ከላይ በተገለፀው መልኩ ካልወጣ ያገልግሎት ዘመኑ አያልፍም። ስለዚህ ፍሪጅ ጥገና ካልተደረገለት በስተቀር ጋዝ መሙላት አስፈላጊ አይደለም ማለት ነው።
👉4. የፍሪጅ ጋዝ ለመሙላት የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች/ዕቃዎች የሚከተሉት ናቸው።
✅ ሁሉም ለብየዳ የሚያስፈልጉ መሰሪያዎች ➖የሚያፈስ ወይም የተዘጋ ቱቦ ካለ ቆርጠን ስለምን በይድ ለብየዳ የሚያስፈልጉ መሳሪያውች እንደ የኮፐር መረጫ፣ ኦክስጅን ሲሊንደር፣ ቡቴን ጋዝ ሲሊንደር ፣ መበየጃ ፣ ሆዝ፣ ፓውደር፣ ሲልቨር ወዘተ ያስፈልጉናል።
✅ የፍሪጅ ጋዝ(Refrigerant gas) ➖ፍሪጁ እንዲሰራ የሚሞላ ጋዝ ሲሆን እንደ ፍሪጁ አይነት R-134a ወይም R-600a ሊሆን ይችላል።
✅ማንፎልድ ጌጅ➖ የፍሪጃችን ጋዝ ለመሙላትና የግፊት መጠኑን ለማወቅ የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው።
✅ፊልትሮ➖የኮንደንሰር ወደ ኢቫፖሬተር ጋዝ በሚዛዋወር ጊዜ ለማጣራት ይጠቅመናል።
✅ ጋዝ መሙያ ቫልቭ(charging valve)➖ ጋዝ ለመሙላትና የፍሪጁን የጋዝ መጠን ለማወቅ የማንፎልድ ጌጃችን ሰማያዊ ቀለም ያለውን ሆዝ ከኮምፕረሰር የጋዝ መሙያ ጫፍ (charging) ጋር ለማገናኘት ይጠቅመናል።
✅ናይትሮጅን ጋዝ➖ፍሪጃችን ለማፅዳት ይጠቅመናል።
✅ቫኪዩም ፓንፕ ማሽን➖ጋዝ ከመሙላታችን በፊት ለማፅዳት የምንጠቀምበት ነው ከሌለ ግን በራሱ በፍሪጁ ሲስተም ማፅዳት ስለሚቻል ግዴታ አይደለም።
✅ የተበላሸውን ክፍል(ኮንደንሰር ቱዩብ ፣ ኢቫፖሬተር ቱዩብ፣ ፊልትሮ ወዘተ ) የሚተካ ዕቃ
👉አሁን የሚያስፈልጉንን መሳሪያዎችና ዕቃዎች ካወቅን ወደ ጋዝ መሙላት ቅደም ተከተል እንሄዳለን።
1. በመጀመሪያ ከላይ የዘረዘርናቸውን መሳሪያዎች/ዕቃዎች ካዘጋጀን ባኋላ ፍሪጁ ጋዝ የሚያፈስበትን ወይም የተዘጋበትን ቦታ በጥንቃቄ ከፈለግን በኋላ ቆርጠን አውተን አስፈለጊውን የፓይፕ መጠንና እርዝመት እንበይዳለን።
2. ጋዝ መሙያ ቫልቩን (charging valve) ከኮምፕረሰሩ የጋዝ መሙያ ጫፍ ጋር መበየድ።
3. የበየድናቸውን ቦታዎች ጋዝ እንደማያፈስ ማረጋገጥ።
4. ፍሪጁ ጋዝ በሚያፈስበት ጊዜ እና ስንበየድ አላስፈላጊ ጋዝ ስለሚገባ የፍሪጁን የውስጥ ክፍል በራስ አገዝ(self Vacum) ወይም ቫኪዩም ፓንፕ ማሽን(Vacum pump machine) ተጠቅመው ማፅዳት።
ሀ. #በራስ_አገዝ(self Vacum) የማፅዳት ዘዴ
✅ከካፕላሪ ቱዩብ ትንሽ ክፍል ቆርጠን ከወሰድን በኋላ ፊልትሮውን በኮንደንሰር በኩል እንበሳለን።
✅ከዛ ከካፕላሪ ቱዩብ የቆረጥነውን አንደኛውን ጫፍ በተበሳው የፊልትሮ ቀዳዳ እንከተውና እንበይደዋለን።
✅በይደን ከጨረስን በኋላ ምን ያህል ግፊት እንዳለው የማንፈልድ ጌጃችን ሰማያዊ ሆዝ ከኮፕረሰሩ ጋዝ መሙያ ቱዩፕ ጋር አገናኛለን።
✅ማንፈልድ ጌጃችን እስከ -20 ድረስ እስከሚያነብልን ከጠበቅነው በኋላ ፊልትሮ ላይ በይደነው የነበረውንና ጋዝ ሲወጣበት የነበረውን ካፒላሪ ትዩብ ጫፍ አየር እንዳይገባብን መበየድ።
ለ. #ቫኪዩም_ፓንፕ ማሽን(Vacum pump machine) ተጠቅሞ የማፅዳት ዘዴ
✅በዚህ ጊዜ ቫኪዩም ፓንፕ ማሽን ያስፈልገናል።
✅የማንፎልድ ጌጃችን ሰማያዊ ሆዝ(ዝቅተኛ ግፊት) ከኮፕረሰሩ ጋዝ መሙያ ቱዩፕ ጋር አገናኛለን።
✅የማንፎልድ ጌጃችን ኮመን(ቢጫ ሆዝ) ከቫኪዩም ፓንፕ ማሽን ጋር እናገናኛለን።
✅ከዛ ቫኪዩም ፓንፕ ማሽኑን ኤሌክትሪክ ሀይል እንሰጠው እና ማንፈልድ ጌጃችን እስከ -20 ሲደርስ ማንፎልድ ጌጃችን እንዘጋው እና ጋዝ ወደ መሙላት እንሄዳለን።
5. ጋዘ መሙላት
👉ጋዝ ለመሙላት የማንፎልድ ጌጃችን ኮመን(ቢጫ ሆዝ) ከጋዙ ሲሊንደር ጋር አገናኝተን ፍሪጁን የኤሌክትሪክ ሀይል እንዲያገኝ እናደርጋለን።
👉 የጋዙን ሲሊንደርና ማንፎልድ ጌጃችን ከፍተን ከ30-40 ሴኮንድ ከሞላን በኋላ ማንፎልድ ጌጃችን ዘግተን ለ10 ደቂቃ ያህል ኮምፕረሰሩ እየሰራ እንጠብቃለን። ከ10 ደቂቃ ባኋላ እንደገና ከ30-40 ሴኮንድ ያህል ማንፎልድ ጌጃችን ከፍተን ከሞላን በኋላ አሁንም መልሰን ለ10 ደቂቃ ገደማ ዘግተነው እንቆያለን።
👉ይህን ሂደት #ኮምፕረሰራችን እስኪሞቅና ኢቫፖሬተራችን እስኪቀዘቅዝ ድረስ(ማንፎልድ ጌጃችን 60psi እስከሚደርስ ድረስ) እንደጋግመዋለን።
👉 አሁን በትክክል ጋዝ መልተን ስራችንን ስላጠናቀቅን አረፍ ይበሉና ይን ፖስት ለግለሰቦችና ለተለያዩ ጉርፖች #ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያደርጉ❗️
#እናመሰግናለን❗️
👉#በግል_ወይም_በቡድን_የሙያ_ስልጠና_ለመሰልጠን_በሚከተሉትን_ስልክ_ቁጥሮች_ያገኙናል❗️
👇👇👇👇👇
0911585854
0118644716
" #ለሌሎች_ለውጥ_ምክንያት_እንሁን!"
🔹🔸🔹 #ለወዳጅዎም_ያጋሩ!🔸🔹
🔹🔸🔹🔹 #እናመሰግናለን!🔹🔸

👍41❤2😢1🎉1
✅#መልካም_ዜና_ለስልጠና_ፈላጊዎች
====
👉ከዚህ በፊት በደረግነው የስልጠና ፍላጎትና የስራ ዕድል መሰረት #ከአድቫንስድ_ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና በተጨማሪ በሚከተሉት የስልጠና ዘርፎች ፍላጎት ያላቸውን ወጣቶች አሰልጥኖ እጅግ #የላቁ_ባለሙያውች_በማድረግ በኢንዱስትሪ ዘርፉ ያሉ #ፍላጎቶችንና #ጉድለቶችን ለመሙላት ዝግጅቱን እንደጨረሰ ስንነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው❗️
👉እነዚህ ስልጠናዎች፦
1. #Industrial_Machine_Installation & #Maintenance
➖ጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና/Gnarator Installation with ATS &MTS and maintenance
➖ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
➖ የዲናሞ ጥቅለላ/Motor Rewinding
2. #የቤት_እቃዎች_ጥገና
➖የፍሪጅ ጥገና
➖የልብስ ማጠቢያ ጥገና
➖ኦቨን ጥገና ወ.ዘ.ተ
3. #Software_trainings
a. Electrical Software
➖AutoCAD Electrical
➖Revit Electrical
b. Graphics Design(Ps, Ai, ID)
👉መርጠው በመመዝገብ ከላይ ባለው የስልጠና ፕሮግራም መጀመር እንደምችሉ በደስታ እንገልፃለን❗️
👉#አድቫንስድ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ_ስልጠና #በጥዋቱ፣ #በማታውና #በቅዳሜና_እሁዱ መርሃ ግብር የምንሰጥ ሲሆን የጥዋቱን ፈረቃ መሰልጠን ከፈለጋችሁ ሰኞ በ 22/11/2016 የሚጀምረውን ስልጠና ጥዋት 3:00 ላይ #ቦሌ_ሚካኤል በሚገኘው ማሰልጠኛችን በመገኘት መጀመር ትችላላችሁ❗️
#ማሳሰቢያ፦
👉የትኛውን ስልጠና #ለመጀመር ወይም #ለመምረጥ የተቸገራችሁ ካላችሁ በአካል #ቢሮ_በመምጣት ወይም #ስልክ_በመደውል_ማማከርና መወሰን እንደምትችሉ ስንገልፅላችሁ በደስታ ነው❗️
↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️
አድራሻችን፦
👇👇
https://rb.gy/8pwr92
(#ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ_ፎቅ)
✅#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)

Amen Institute Of Technology- Electrical work & training Center · Michael St. Michael church, Addis Ababa 1000, Ethiopia
★★★★★ · Training centre
👍34👏2❤1👌1
Amen Institute of Technology Official®
✅#መልካም_ዜና_ለስልጠና_ፈላጊዎች ==== 👉ከዚህ በፊት በደረግነው የስልጠና ፍላጎትና የስራ ዕድል መሰረት #ከአድቫንስድ_ህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርግታ ስልጠና በተጨማሪ በሚከተሉት የስልጠና ዘርፎች ፍላጎት ያላቸውን ወጣቶች አሰልጥኖ እጅግ #የላቁ_ባለሙያውች_በማድረግ በኢንዱስትሪ ዘርፉ ያሉ #ፍላጎቶችንና #ጉድለቶችን ለመሙላት ዝግጅቱን እንደጨረሰ ስንነግራችሁ በታላቅ ደስታ ነው❗️ 👉እነዚህ ስልጠናዎች፦…
✅ #ዶላር_ጨመረ_ብለን-------😄😄
======
✅#እኛ_የዶላር_ምንዛሬ_ጨመረ_ብለን ዋጋ አንጨምርም በ 20% ቅናሽ ዛሬሁኑ #ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#አንቱ_የተባሉ_ባለሙያ_ይሁኑ❗️ #ከፍተኛ_ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና 24 ዙር ስልጠና ጀምረናል❗️
👉በቤት እቃዎች፣ በጀነሬተርና በሞተር ኮንትሮል ሲስተም ጥገና 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል❗️
👉 ነገር ግን እኛ 24 ዙር እስከምንደርስ እንዲሁ በሃሳብ #ብቻ አብራችሁን የነበራችሁ አሁንም #አረፈደም ቀደማችሁ ተመዝገቡና #እጅግ_ባይነቱ_ልዩ የሆነውን ስልጠናችን ሰልጥኑ❗️
✅#አድራሻ፦ https://rb.gy/8pwr92
#ለተጨማሪ_መረጃ፦
0118644716
0991156969
0939555510
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
======
✅#እኛ_የዶላር_ምንዛሬ_ጨመረ_ብለን ዋጋ አንጨምርም በ 20% ቅናሽ ዛሬሁኑ #ይመዝገቡ❗️#ይሰልጥኑ❗️#አንቱ_የተባሉ_ባለሙያ_ይሁኑ❗️ #ከፍተኛ_ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና 24 ዙር ስልጠና ጀምረናል❗️
👉በቤት እቃዎች፣ በጀነሬተርና በሞተር ኮንትሮል ሲስተም ጥገና 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል❗️
👉 ነገር ግን እኛ 24 ዙር እስከምንደርስ እንዲሁ በሃሳብ #ብቻ አብራችሁን የነበራችሁ አሁንም #አረፈደም ቀደማችሁ ተመዝገቡና #እጅግ_ባይነቱ_ልዩ የሆነውን ስልጠናችን ሰልጥኑ❗️
✅#አድራሻ፦ https://rb.gy/8pwr92
#ለተጨማሪ_መረጃ፦
0118644716
0991156969
0939555510
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
Amen Institute Of Technology- Electrical work & training Center · Michael St. Michael church, Addis Ababa 1000, Ethiopia
★★★★★ · Training centre
👍24❤2🤩2😢1
✅#አስደሳች_ዜና
=======
👉 #አሜንን_ከመረጡ_በብዙ_እጥፍ_ያተርፋሉ❗️
👉ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ከ8 ዓመት በላይ በኤሌክትሪክ ስራ ዘርፍ ተሰማርቶ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ላይ የተሳተፈና አመርቂ ውጤት ያስመዘገበ ሲሆን በቅርብ ደግሞ ከነፃ የመስመር ላይ ስልጠና ባሻገር በአካል የአጭር ጊዜ ስልጠና #በማሰልጠንና_በማስቀጥር ለብዙ ወጣቶ የስራ ዕድሎችን የፈጠረ መሆኑ የሚታወቅ ነው አሁን ደግሞ #ከተቋማችን_ለሰለጠኑ_ባለሙያዎች_ብቻ_ትልቅ_እድል ይዞ መቷል❗️
👉ከዚህ በፊት በ 20 ዙሮችና በግል ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች በሚኖሩበት አካባቢ የጥገና ስራዎች ወደ ድርጅታችን ሲመጡ በቀጥታ ለባለሙያዎች በማስተላለፍና ተጠቃሚ ለማድረግ አስቦ ሲሰራ የቆየ ሲሆን ከዚህ ቀን ጀምሮ ባለሙያዎች ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጀውን በአካል ቢሮ በመምጣት በመሙላት የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው❗️
👉የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን ምንም አይነት ክፍያ የማይጠይቅ ሲሆን ነገር ግን የደንበኞቻችን ደህንነት ለመጠበቅና ሐላፊነት ለመውሰድ ይረዳን ዘንድ ባለሙያዎች የሚከተሉትን መረጃዎች ማቅረብ አለባቸው፦
1. የአዲስ አበባ መታወቂያ ኮፒ
2. አንድ ጉርድ ፎቶ
3. ለዚህ አላማ የተዘጋጀውን ፎርም ሞልቶ መፈረም(ለስራ በሄዱበት ቤት ያልተገባ ተግባር ወይም የስራው ዲሲፕሊን ከሚፈቅደው ድርጊት ውጪ ቢፈፅሙ ተጠያቂ የሚያደርግ ውል)
👉ከየዙሩ ለ 2 ባለሙያዎች ብቻ(40) #አገልግሎታቸውንና_መገኛ ቦታቸውን እንዲሁም #ስልክ_ቁጥራቸውን በቪዲዮ ለማስተዋወቅ እድል የምንሰጥ ሲሆን መስፈርቱም፦
1⃣. ስማቸውንና ስልክ ቁጥራቸውን ቀድመው የላኩ፣
2⃣. የቀረፃ ቀን ዘወትር እሁድ ከ 8:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ ቢሮ ተገኝቶኣ መቀረፅ የሚችል፣
3⃣. አገልግሎቱን በቅንነት ለመስጠት ቁርጠኛ የሆነ @electricexpert
#ማሳሰቢያ፦
1⃣. አንድ ባለሙያ የቀረፃ ቀን ቀጠሮ ተሰቶት በቀጠሮው ቀን ባይገኝ #ሁለተኛ እድል አይሰጠውም❗️
2⃣. የግል መረጃቸውን ለመስጠት ዘወትር #ከሰኞ- #ቅዳሜ በስራ ሰዓት በመምጣት መስጠት ይችላሉ❗️
3⃣. ድርጅታችን ለስራ ልኳችሁ ለሚፈጠሩ አላስፈላጊ ድርጊቶች እንደ ንብረት መጥፋት፣ ከሙያ ክፍተት ለሚበላሹ እቃዎች ወዘተ ባለሙያዎች ተጠያቂ ናቸው❗️
4⃣. ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ደንበኛቻችን ከማስደሰትና ለባለሙያዎች የስራ ዕድል ክውመፍጠር ውጪ ከሁለቱም ወገን ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም❗️
5⃣. ባለሙያዎች የዚህ እድል/ስራ በሙሉ ሰዓት ወይም በትርፍ ሰዓት ሊሰሩት ይችላሉ❗️
6⃣. የድሉ ተጠቃሚ የሚሆኑት ከተቋማችን የሰለጠኑ ባለሙያዎች ብቻ ናቸው❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
"ወጣቶች ስለሆንን የወጣቱን ችግር/ፍላጎት በሚገባ እንረዳለን ፤ መፍትሄ ነው ያልነውንም ያለገደብ እንሰጣለን❗️"

👍15