tgoop.com/amenelectricaltechnology/2353
Last Update:
https://vm.tiktok.com/ZMr6XS47L/
✅#ታላቅ_የምስራች❗️
=====
👉ሰላም ወድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቲክኖሎጂ ቤተሰቦች እንደሚታወቀው ድርጅታችን አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በፊት በ18 ዙሮች አሰልጥኖ ያስመረቀና ስራ ያስቀጠረ መሆኑ ያታወቃል።
👉ከዚህ በፊት የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ቅናሺ እጅግ በጣም ብዙ ቁጥር ያላቸው ወጣቶች እድሉን ተጠቅመው ከስራ አጥነት ስራ አማርጦ ወደ መስራት ተሸጋግረውበታል።
👉አሁንም መጪውን የክረምት ወቅት ምክንያት በማድረግ ወጣቶች ወይም ተማሪዎች ትርፍ ጊዚያቸውን ተጠቅመው በአጭር ጊዜ ሙያ ሰልጥነው የሙያና የስራ ባለቤት እንዲሆኑ ከመደበኛው ክፍያ 20% ቅናሽ ማድረጋችን ይታወቃል። በዚህም ብዙ ሰልጣኞች የተመዘገቡ ሲሆን ሐሙስ የሚጀምረውን ከጥዋት 3-6 ሰዓት የሚሰጠውንና ለ 2 ወራት የሚቆየውን እጅግ አድቫንስድ የሆነውን 22ኛ ዙር የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ በወርክሾፕና በሳይት ልምምድ ሰልጥነው አንቱ የተባሉ ባለሙያ ይሁኑ❗️
👉በሌሎች ፈረቃዎችም ማለትም የማታ እንዲሁም በቅዳሜና እሁድ መመዝገብና ስልጠናውን ስልጥነው የሙያ ባለቤት መሆን ስራ ላይ ከሆኑ ደግሞ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይችላሉ❗️
👉ተጨማሪ መረጃዎችን ወይም የምንለቃቸውን አጫጭር ትምህርቶች ከፈለጉ አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በለው በመፃፍ ቴሌግራም፣ፌስቡክና ድህረገፅ ላይ ያገኙናል❗️
አድራሻችን፦ #ቦሌ_ሚካኤል_የቅዱስ_ሚካኤል_ቤተክርስቲያን_ህንፃ_2ኛ ፎቅ
✅#ለተጨማሪ_መረጃ
Website: www.amenelec.com
TikTok:
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
Telegram:
https://www.tgoop.com/amenelectricaltechnology
Facebook: https://www.facebook.com/ameninstitutetechnology?mibextid=ZbWKwL
You tube
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
Phone:
0118644716
0911585854
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️
በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2353