✅#የሳይት_ልምምድ
=======
ሰላም 20ኛ ዙር (የማታ ሰልጣኞች) እና 19ኛ ዙር (የጥዋት) መደበኛው የሳይት ልምምድ ፕሮግራም እስከሚወጣ ድረስ ከአሁኑ የሳይት ልምምድ ማድረግ ወይም ፍላጎት ያላችሁ ሰሚት ኮንዶሚንየም አካባቢ በሚገኘው ሪልእስቴት ህንፃ ወይም ኅይሌ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው ሳይት የሚቀርባችሁ ጋ በመሄድ ከዛሬ ጀምራችሁ የሳይት ልምምድ መጀመር ትችላላችሁ።
መልካም ቀን❗️
0911585854

👏11👍7❤1
✅ #Some_of Today's_Site_Training_pics -Semit Site
👉The practice will Continue, The trainees you didn't come today, you have to come tomorrow.
👉 As you told me, All of you loves the training.
Have a nice Evening ❗️

👏8👍7❤1
https://vm.tiktok.com/ZMMbB3nqC/
✅ #ስለስልጠና_በተደጋጋሚ_የተጠየቁ_8_ጥያቄዎችና_ሙሉ_ማብራሪያ
================
👉ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች ቃል ኪዳን እባላለሁ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ስታፍ ነኝ ዛሬ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎችንና መልሶቻቸውን ይዠላችሁ መጥቻለሁ። በተናጠል ለመመለስ ብንሞክርም በጣም ብዙ ተከታዮቻችን የሚጠይቁን ጥያቄዎች ስለሆኑ ለሁላችሁም ቪዲዮ መስራት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ሁሉም ጋ እንዲደርስ ሼር እያደረጋችሁ እስከ መጨረሻው እንድትከታተሉኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ። ከዛ በፊት ግን የቲክቶክ ቻናላችን ቤተሰብ ያልሆናችሁ ካላችሁ በጣም ብዙ እጅግ ጠቃሚ ት/ቶችን ታገኛላችሁ ቤተሰብ ሁኑ።
አሁን በብዛት ወደ ሚጠየቁት ጥያቄዎችና መልሶች ልሂድ: -
1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ❓
2⃣. ስልጠናውን ለመሰልጠን መሰፈርቱ ምንድን ነው? የት/ት ደረጃ ይጠይቃል ወይ❓
3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ አላችሁ ወይ❓
4⃣. አድራሻችሁ የት ነው❓
5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው❓
6⃣. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው ❓
7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ❓
8⃣. በ online መሰልጠን ያቻላል ወይ❓
ወዘተ የሚሉት በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች ሲሆኑ ዛሬ የነዚህን ጥያቄዎች መልሶች ይዠ መጣቻለሁ።
1⃣. ስልጠናውን ስንጨርስ ሰርተፍኬት አለው ወይ❓
#መልስ፦
👉ስልጠናውን ሲያጠናቅቁና COC ተመዝነው ብቁ ከሆኑ 2 የምስክር ወረቀቶችን ይወስዳሉ።
1. የስልጠና ምስክር ወረቀ ይሰጣል ከማሰልጠኛ ተቋማችን
2. የCOC ምዝና የምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባ ከተማ COC ማዕከል

👉ስልጠናው የሙያ ስልጠና እንደመሁኑ መጠን ለመሰልጠን የት/ት ደረጃ አይጠይቅም ነገር ግን ስልጠናውን ለመሰልጠን ማንበብና መፃፍ መቻል አለባቸው።
3⃣. ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ አላችሁ ወይ❓
#መልስ:-
👉ክፍለ ሀገር ምንም አይነት ቅርንጫፍ የለንም። ነግር ግን የስልጠና ፍላጎት ያላችሁ ኮመንት ላይ እንድንጀመር የምትፈልጉበትን አካባቢ ፃፉልን።
4⃣. አድራሻችሁ የት ነው❓
#መልስ:-
👉የወርክሾፕና የክፍል ስልጠናው ቦሌ ሚካኤል ከቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ቀለበት መንገዱን ተሻግዝ የሚገኘው ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሲሆን የሳይት ላይ ልምምዱን ድርጅታችን አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ በተቋራጭነት በያዛቸው ሳይቶች ለርስዎ የሚቀርብዎትን በመምረጥ መለማመድ ይችላሉ።
5⃣. የምሰጡት ስልጠና ደረጃ ስንት ነው❓
#መልስ:-
👉የምንሰጠው ስልጠና ከደረጃ 1 እስከ ደረጃ -4 ካሉት የብቃት አሃዶች አንድን ባለሙያ ብቁ ያደርጋሉ ተብለው የተመረጡትን የብቃት አሃዶች ሲሆን የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠና ነው።
6. የስልጠናው ቆይታ ለምን ያህል ጊዜ ነው ❓
#መልስ:-
👉የስልጠናው ቆይታ እንደ ስልጠናው ቀንና ሰዓት የሚወሰን ሲሆን ከ 1ወር እስከ 3 ወራት መጨረስ ይቻላል።
7⃣. ስንጨርስ የስራ ቅጥር እድል አለው ወይ❓
#መልስ፦
👉አዎ በትክክል ሲጀመር የኛ ባለሙያዎች ገና ስልጠናቸውን እንኳን እስከሚያጠናቅቁ አይቆዩም ስራ ሲቀጠሩ 3 ወይም 4 ክላስ ሲቀራቸው ቀድመው ተቀጥረው ከድርጅቶች ጋር በመነጋገር ስልጠናቸውን ፈቃድ ተሰቷቸው ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ ብዙዎች ናቸው።
እስካሁን በ15 ዙሮች ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ሁሉንም አስቀጥረናል። አንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን በብሮጀክት መጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ከተቀጠሩበት ድርጅት ጋር ሲለያዩም ለ 2ኛ እና ለ3ኛ ጊዜ ያስቀጥርናቸው አሉ።
8⃣. በ online መሰልጠን ይቻላል ወይ❓
#መልስ፦
👉ሲጀመር ከኛ ማሰልጠኛ በዓካል ካሰልጠን በኋላ የተግባር ምዘና እና ኢንተርቪው ጥያቄዎች አሉ በዚህ መልኩ ይመዘኑና ብቁ ከሆኑ ለCOC ምዝና ቀጠሮ እናስይዝላቸዋለን። ብቁ ካልሆኑ ደግሞ ደክም ያሉበት ላይ ተጨማሪ የክህሎት ስልጠና ይሰጣቸውና እንደገና ተመዝነው ለCOC ቀጥሮ እናስይዝላቸዋለን።
ነገር ግን ይህን ሁሉ ሳታልፉ በ online ብቻ ሰልጥናችሁ COC መመዝንና የተቋሙን የምስክር ወረቀት ማግኘት አይቻልም። ምክንያቱም ይህ ስልጠና የተግባር ስልጠና ነው የወርክሾፕ ልምምድ ብቻ በቂ አይደለም ብለን በሳይትም ልምምድ ጭምር የምንሰጠው ስልጠና ስለሆነ ስልጣኞ በካል ተገኝተው መለማመድና ብቁ ባለሙያ መሆን አለባቸው። ነገር ግን ዩቱዩብ ላይና እዚህ ቲክቶክ ላይ የለጥፍናቸውን በስታንዳርድ ዙሪያና ሌሎች ቲወሪ ክፍሎችን ተከታትሎ ለተግባር ስልጠና ወደ ማሰልጠኛችን ቢመጣ የስልጠና ጊዜውን ማሳጠር ይችላል። እኛም ቲወሪ ፓርቱን ፈትነን ክፍተት ካለበት ክፍተቱ ተሞልቶ ብቁ ሆኖ በአጭር ጊዜ መውጣት ይችላል።
👉በመጨረሻም ሌሎች ተጨማሪ ግልፅ ያልሆኑላችሁ ጥያቄዎች ካሉ ኮመንት መስጫው ላይ ፃፉልኝ በቀጣይ መልሳቸውን ወደናንተ ይዠ እመለሳለሁ። ይህን ቪዲዮ ሌሎች ጋ እንዲደርስ ደጋግማችሁ ኮፒሊንክ በማድረግ ተባበሩ።
👉ልዩነታችን ግልፅ ነው ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️ልዩነት ፈጣሪ ባለሙያ ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
አመስግናለሁ🙏

👍8❤4
✅ውድ ደንበኛችን እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ❗️
✅በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን❗️
ኢድ ሙባረክ❗️
በዓሉንና መጪውን የክረምት(የተማሪዎችን የረፍት ) ጊዜ ምክንያት በማድረግ ያደረግነውን ልዩ ቀናሽ በመጠቀም የሙያና የስራ ባለቤት እንዲሆን ታጋብዘዋል❗️ ልዩ ቅናሹን ለማየት አስተያየት መስጫውን ተጭነው ብሮሼሩን ይመልከቱ❗️
✅ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ ሁሉንም የስራ ባለቤት እንደምናደርግ ቀደመው በ18 ዙሮች ሰልጥነው ያጠናቀቁ ሰልጣኞቻችን ይጠይቁ❗️
👉ከማሰልጠኛችን ሰልጥናችሁ ያጠናቀቃችሁ ሰልጣኞቻችንም ሰለአገልግሎታችን የመሰልጠን ሀሳብ ላላቸው ሀሳብና አስተያየታችሁን እንድሰጡልን በአክብሮት ተጋብዛጭኋል❗️
እናመሰግናለን❗️
አሜን ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ
(ኤሌክትሪክ ሥራና ሙያ ማሰልጠኛ)

👍25👏1
Amen Institute of Technology Official® pinned Deleted message
Amen Institute of Technology Official® pinned «✅ #እጅግ_ጠቃሚ_የYOUTUBE_ትምህርቶችን_ይከታተሉ❗️ ✅ #የትም_ሳይሄዱ_ወጪ_ሳይወጡ_በነፃ_የሙያ_ባለቤት በመሆን የራስዎን ስራ ይፍጠሩ! ✅ #Subscribe, #Share እና #Like በማድረግ ያበረታቱን❗️ https://www.youtube.com/watch?v=TEmw1PbmAmo?sub_confirmation=1 1. በ youtube ቻናላችን ስለሚሰጡ ስልጠናዎች ዝርዝር ማብራሪያ https://you…»