Telegram Web
የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደት
=========================
የኢትዮጵያ  ኢነርጂ ባለስልጣን  በአዋጅ  ቁጥር 810/2006  የኤሌክትሪክ  ስራ የብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት ለመስጠት በተሰጠው ስልጣን መሰረት የኤሌክትሪክ ሥራ የሙያ  ብቃት ማረጋገጫ እየሠጠ ይገኛል፡፡ በኤሌክትሪክ  ሥራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሠጣጥ መመሪያ ቁጥር 1/2011 ዓ.ም. መሠረት
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት የሚሠጥባቸዉ የኤሌክትሪክ ሥራ ዓይነቶች፣
የኤሌክትሪክ ኢንስታሌሽን ፣
•የኤሌክትሪክ ዲዛይንና ቁጥጥር እና
•የኤሌክትሪክ  ፍተሻና ምርመራ ናቸዉ፡፡    ይህ ብሮሸር በባለሥልጣኑ የብቃት ማረጋገጥና ቴክኒካል ሬጉሌሽን ዳይሬክቶሬት  የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደትን በሚመለከት ለባለሙያዎች መረጃ ለመስጠት የተዘጋጀ ብሮሸር ነው፡፡ 1.የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ  የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ቅደም ተከተል 
1. አመልካቾች የሚፈልጉትን  የሙያ ብቃት ደረጃ በተመለከተ የማመልከቻ ቅፅ እንዲሞሉና ባቀረቡት ሰነድ የተጠየቁትን መሥፈርት ማሟላታቸው ተረጋግጦ እንዱመዘገቡ ይደረጋል፡፡ 
2.  የፅሁፍና የተግባር ፈተና ይሰጣል፡፡ ውጤቱም ወዱያውኑ ይፋ ይሆናል።
ክፍል-1
👍217😢1🎉1
የኤሌክትሪክ ስራ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት አሰጣጥ ሒደት ---ክፍል-2
======================
3. የፅሁፍና የተግባር ምዘናውን ያለፉ ሰርተፊኬት ይረከባሉ። ያላለፉ ደግሞ ሰነዳቸው ይመለስላቸዋል፡፡
4. አመልካቾች በፈተናው ውጤት ላይ ጥርጣሬ ካላቸው ጥያቄያቸውን ላረመው አካል በማቅረብ ውጤቱ ተመርምሮ ፈጣን ምላሽ ይሰጣቸዋል፡፡ 
4. ለኤሌክትሪክ ሥራ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ለማመልከት መቅረብ ስለሚገባቸው  መረጃዎችና  ማስረጃዎች
I. ማን ኛውም  የኤሌክትሪክ  ሥራ  የብቃት ማረጋገጫ  ምስክር ወረቀት ለማግኘት  የሚቀርብ  አመልካች  መጠኑ  3X4 የሆነ  ከ6 ወር ወዲህ  የተነሳው 2 ጉርድ  ፎቶ ግራፍ  ማቅረብ  አለበት፡:
II. የኤሌክትሪክ  ሥራ  የብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር ወረቀት ለማግኘት  ከሚቀርብ  ማመልከቻ  ጋር  እንደደረጃዉ  መቅረብ   የሚኖርበት  የትምህርት ማስረጃ
ሀ) በኤሌክትሪካል  ምህንድስና ፣ ኤሌክትሪካል/ኤሌክትሮኒክሰ  ቴክኖሎጂ ፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል  ምህንድስና  ወይም
ለ) የኤሌክትሪክ  ሙያ  ከማስተማር  ጋር  የሚያያዝ  ትምህርት  ማስረጃ (BEd) ወይም
ሐ) በየደረጃው ከሚገኙ  የሙያና  ቴክኒክ  ሥልጠና  ኮሌጆች  የኤሌክትሪክ  ትምህርት ደረጃ  ማስረጃ  ወይም  እዉቅና  ካለዉ  ተቋም የተገኘ  የ60 ሰዓት  ሥልጠና  ምስክር  ወረቀት  ወይም  የደረጃ 1 (Level 1)  ሲኦሲ/COC/  ምስክር  ወረቀት 
5. የኤሌክትሪክ  ሥራ  ብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀት ለማግኘት  ከሚቀርብ  ማመልከቻ  ጋር  የሚቀርብ  የሥራ  ልምድ  ማስረጃ ከዚህ  በታች  በተመለከተው  መሠረት ቀጥተኛና  ቀጥተኛ  ያልሆነ  የሥራ  ልምድ  ተብሎ  ይያዛል፡: 
ሀ)  የሥራ  ልምድ  ማስረጃው  ከኤሌክትሪክ  ሥራ  ጋር  የተያያዘ  ሥራ፣ የኤሌክትሪክ  ኃይል  ሲስተም  ግን  ቦታና  ኦፕሬሽን ፣ ምርመራ/ፍተሻ፣  የምህንድስና  ስሌቶች  አጠቃቀም፣ በቁጥጥር ማረጋገጥ፣  ንድፍ ማውጣት/ማዘጋጀት፣     የኤሌክትሪክ  ሥራዎች ማማከር፣ የኤሌክትሪክ  ኃይሌ  ሲስተም  ሥራ  እቅድ  አደረጃጀት፣  የኤሌክትሪክ እቃዎችና  መሳሪያዎችን  ኢንስታሌሽን ፣ የህንጻ፣ ኢንዱስትሪያል  ኤሌክትሪክ  መስመር  መዘርጋት፣ በኤሌክትሪክ  ዕቃዎች  ጥራት  ፍተሻና  ምርመራ፣ የኤሌክትሪክ  መለኪያ መሳሪያዎች ንጽጽር  እና  ጥገና (calibration and repair)፣ የኤሌክትሮ ሚካኒካል  ሥራ  ወይም ኤሌክትሮ ሚካኒካል  ሥራ ጥገናና  እድሳት፣ የባዮሜድካል  ዕቃዎችና  መሣሪያዎች  ተከላና ጥገና ፣ ቲዎሪና ተግባርን  በማጣመር  ማስተማርን  የሚያረጋግጥ ከሆነ ቀጥተኛ  የሆነ  የሥራ ልምድ  ተደርጎ  ይያዛል፡:
ለ) የአመልካቹ  የሥራ  ልምድ ማስረጃ  ከላይ  በተመለከተው  አግባብ  ከኤሌክትሪክ  ሥራ  ጋር  በቀጥታ  ያልተያያዘ  ሲሆን  የሥራ ልምደ  ቀጥተኛ  ያልሆነ  ተብሎ  በግማሽ  ይያዛል፡: 
6. አመሌካች በግል ወይም  በራሱ  ስም  በተመዘገበ  ድርጅት  የሚሰራ  በሆነ  ጊዜ  የሥራ  ልምድ ማስረጃውን  “ከክንዋኔ ዝርዝር” እና  ኮንትራት  ውል  ሰነድ  ጋር  አያይዞ  ማቅረብ  ይኖርበታል፡: 
7. የደረጃ  1 የኤሌክትሪክ  ኢንስታሌሽን  አመልካች  ሥራ  ልምድ  ማስረጃው  ከላይ  በተመለከተው  መሰረት  ባልሆነ  ጊዜ  አመልካች  ለደረጃው  ማመልከት  የሚችለው  የደረጃ “2” የኤሌክትሪክ  ኢንስታሌሽን  ብቃት  ማረገጋገጫ  ምስክር  ወረቀት ወስዶ ቢያንስ  2 ዓመት ወይም  የደረጃ “3” ብቃት  ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀት  ወስዶ  ቢያንስ  4 ዓመት  የሥራ  ልምድና  የሥራ  ልምዱ ከላይ  ከተመለከቱት  ሥራዎች  ቢያንስ  ባንዱ  መስራቱን  የሚያስረዳ  ሆኖ  ሲገኝ  ብቻ  ነ ው፡:
8. የአገልግሎት ክፍያ
በኢነርጂ  ደንብ ቁጥር 447/2011 ዓ.ም  አንቀጽ 20 መሰረት የብቃት ማረጋገጫ  ምስክር  ወረቀትን  በተመለከተ ባለሥልጣኑ ለሚሰጣቸው  አገልግሎቶች  የሚፈጸሙ የአገልግሎት  ክፍያ  እንደሚከተለው  ዝርዝር  ክፍያ  መሰረት  ተፈጻሚ  ይሆናል ፡፡
ለደረጃ 1 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 606.64
ለደረጃ 2 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 485.31
ለደረጃ 3 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 363.98
ለደረጃ 4 አጠቃላይ  የአገሌግሎት  ክፍያ  ብር 242.66
ክፍል-2
ከነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን የተወሰደ
#ማሳሰቢያ
1. የብቃት መረጋገጫ ለማውጣት ከመሄዳችሁ በፊት በ online ማመልከት አለባችሁ።
2. ቢሯቸው የሚገኘው
ጉርድ ሾላ ወይም ላምበረት መነሀሪያን አለፍ ብሎ በማዕድን ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ውስጥ ነው።
👍391
🛎 #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር
=====================
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል።
ዛሬ ደግሞ #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር የናንተን ፍላጎት ማወቅ ስላለብን ከተዘረዘሩት ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ድምፅ የተሰጠባቸውን #ሦስት_የስልጠና አይነቶች በአፋጣኝ የምንጀምር ሲሆን በተቻለ መጠን ሁላችሁም ከታች ያለውን የጎግል ሊንክ በመጫን በጥንቃቄ ፎርሙን እንድትሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/7RWt4eVzmoHdwSTB8

ስልጠና ለመሰልጠን ወይም የኤሌክትሪክ ስራ እንድንሰራልዎ ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል።
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969
0911585854
👍173
Amen Institute of Technology Official®
🛎 #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር ===================== ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል። ዛሬ ደግሞ #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር የናንተን ፍላጎት…
ሰላም ከዚህ በፊት በለጠፍነው #የዳሰሳ_ጥናት 49 ሰወች ብቻ ሞልተዋል። ነገር ግን በቂ አይደለም ቴሌግራም ከ 23K በላይ ፣ ፌስቡክ ደግሞ ከ30k በላይ ተከታይ አለ ነገር ግን የዳሰሳ ጥናቱን ፈቃደኛ ሆነው የተሳተፉ 49 ሰዎች ብቻ ናቸው። ጥናቱን ቢያንስ 500 ሰወች ሊሳተፉበት ይገባል። ስለዚህ እባካችሁ ሁላችሁም ተሳተፉ 5 ደቂቃ ቢወስድባችሁ ነው። 5 ደቂቃ እንደማትነፍጉን ተሰፋ እና ደርጋለን❗️
መልካም ቀን ❗️


🛎 #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር
=====================
ሰላም ውድ የአሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ ቤተሰቦች አሜን የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ ብዙዎች በስልጠና አሰጣጥ መንገዳችን እጅግ እንደተደሰቱና እንደወደዱት እንዲሁም ከስልጠና በኋላ ያለውን የስራ ዕድል ፈጠራ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በተለያየ ጊዜ ገልፀውልናል።
ዛሬ ደግሞ #ተጨማሪ_ስልጠናዎችን_ለመጀመር የናንተን ፍላጎት ማወቅ ስላለብን ከተዘረዘሩት ዘርፎች ውስጥ ከፍተኛ ድምፅ የተሰጠባቸውን #ሦስት_የስልጠና አይነቶች በአፋጣኝ የምንጀምር ሲሆን በተቻለ መጠን ሁላችሁም ከታች ያለውን የጎግል ሊንክ በመጫን በጥንቃቄ ፎርሙን እንድትሞሉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/7RWt4eVzmoHdwSTB8

ስልጠና ለመሰልጠን ወይም የኤሌክትሪክ ስራ እንድንሰራልዎ ከፈለጉ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ያገኙናል።
👇👇👇👇👇
0118644716
0991156969
0911585854
👍13
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

#ማሰልጠኛችን_ከሌሎች_ማሰልጠኛ_ተቋማት_በምን_ይለያል
1️⃣. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና  በባህሪው በወርክሾፕ ወይም በክፍል ስልጠና ብቻ በቁ ባለሙያ ማድረግ እንደማይቻል ስለምንረዳ  ስልጠናችን የሚሰጠው #በወርክሾፕና_በሳይት_ላይ_ልምምድ መሆኑ ልዩ ያደረገናል❗️
2️⃣. አስልጥነን ስራ የምናስቀጥር መሆኑ❗️
3️⃣. አሰልጣኞቻችን እጅግ በጣም በሙያው የላቁ መሆናቸውና ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ሳይት ላይ የሚሰሩና እውቅትን ከክህሎት ጋር ጥንቅቅ አድርገው የያዙ መሆናቸው❗️
4️⃣. ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉም ሆነ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወተው ስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት በስልክ ወይም በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በነፃ የማማከር አገልግሎት መስጠታችን❗️
5️⃣. ከስልጠና ባሻገር የኤሌክትሪክ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት በመሆኑ ሰልጣኞች የምር ምን እንደሚያስፈልጋቸው ጠንቅቀን ማወቃችንና የሳይት ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩ❗️
6️⃣. ከስልጠናው ባሻገር ሰልጣኞቻችን ስለግል ስብዕናቸውና ስለ ንግድ በቂ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማድረጋችን❗️
7️⃣. ተቋሙ የተመሰረተው ከዚህ በፊት በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፃችን ሙያውን ለማሳደግና ሌሎችን ለመርዳት ካለን ፍላጎት የተነሳ በተጀመረ ነፃ ስልጠና ላይ ከሚከታተሉን ቤተሰቦቻችን በተነሳ ጥያቄ አማካኝነት መሆኑ ሁሉንም የቻናላችን ተከታዮችና ሰልጣኞች እንደባለቤትና መስራች የምናይና ተቀብለን ብትህትናና በልዩ ሁኔታ የምናስተናግድ መሆኑ❗️

8️⃣. ከጅምሩ ጀምራችሁ ቻናላችን ላይ ስትከታተሉን  የነበራችሁና ከተቋማችን የሰለጠናችሁ ጨምሩበት...
#አሜን_ኤሌክትሪካል_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
#ለተጨማሪ_መረጃ
#ለቲክቶክ:-
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
#ለዩቱብ
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
#ስቁ
0118644716
0991156969
0911585854
👍104
2025/10/25 04:41:13
Back to Top
HTML Embed Code: