tgoop.com/amenelectricaltechnology/2142
Last Update:
👉ይመዝገቡ❗️ይሰልጥኑ❗️የሙያ ባለቤት ይሁኑ❗️ከፍተኛ ተከፋይ ይሁኑ❗️
👉በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️
✅#ማሰልጠኛችን_ከሌሎች_ማሰልጠኛ_ተቋማት_በምን_ይለያል❓
1️⃣. የህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስልጠና በባህሪው በወርክሾፕ ወይም በክፍል ስልጠና ብቻ በቁ ባለሙያ ማድረግ እንደማይቻል ስለምንረዳ ስልጠናችን የሚሰጠው #በወርክሾፕና_በሳይት_ላይ_ልምምድ መሆኑ ልዩ ያደረገናል❗️
2️⃣. አስልጥነን ስራ የምናስቀጥር መሆኑ❗️
3️⃣. አሰልጣኞቻችን እጅግ በጣም በሙያው የላቁ መሆናቸውና ማሰልጠን ብቻ ሳይሆን ሳይት ላይ የሚሰሩና እውቅትን ከክህሎት ጋር ጥንቅቅ አድርገው የያዙ መሆናቸው❗️
4️⃣. ሰልጣኞቻችን ስልጠና ላይ እያሉም ሆነ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወተው ስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ማንኛውንም ችግር ለመፍታት በስልክ ወይም በሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በነፃ የማማከር አገልግሎት መስጠታችን❗️
5️⃣. ከስልጠና ባሻገር የኤሌክትሪክ ስራዎችን የሚሰራ ድርጅት በመሆኑ ሰልጣኞች የምር ምን እንደሚያስፈልጋቸው ጠንቅቀን ማወቃችንና የሳይት ላይ ልምምድ እንዲያደርጉ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩ❗️
6️⃣. ከስልጠናው ባሻገር ሰልጣኞቻችን ስለግል ስብዕናቸውና ስለ ንግድ በቂ ግንዛቤ እንድኖራቸው ማድረጋችን❗️
7️⃣. ተቋሙ የተመሰረተው ከዚህ በፊት በቴሌግራምና በፌስቡክ ገፃችን ሙያውን ለማሳደግና ሌሎችን ለመርዳት ካለን ፍላጎት የተነሳ በተጀመረ ነፃ ስልጠና ላይ ከሚከታተሉን ቤተሰቦቻችን በተነሳ ጥያቄ አማካኝነት መሆኑ ሁሉንም የቻናላችን ተከታዮችና ሰልጣኞች እንደባለቤትና መስራች የምናይና ተቀብለን ብትህትናና በልዩ ሁኔታ የምናስተናግድ መሆኑ❗️
8️⃣. ከጅምሩ ጀምራችሁ ቻናላችን ላይ ስትከታተሉን የነበራችሁና ከተቋማችን የሰለጠናችሁ ጨምሩበት...
#አሜን_ኤሌክትሪካል_ስራና_ማሰልጠኛ_ማዕከል
#ለተጨማሪ_መረጃ
#ለቲክቶክ:-
tiktok.com/@amenelectricaltechnology
#ለዩቱብ፦
https://www.youtube.com/watch?v=azoLC_Io30k&t=20s=1
#ስቁ
0118644716
0991156969
0911585854
BY Amen Institute of Technology Official®

Share with your friend now:
tgoop.com/amenelectricaltechnology/2142