Telegram Web
#የምዝገባና_የስልጠና_ቀን_ስለማሳወቅ
====
👉
#አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ  ከዚህ በፊት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ከዚህ በፊት በ23 ዙሮች ተቀብለን ማሰልጠናችን ይታወቃል❗️ ለሁን ደግሞ
👉
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እጅግ ልዩ የሆኑ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን በመሰልጠን #የራስዎን_ስራ_ይጀምሩ❗️ ወይም #ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️እንላለን❗️
1⃣.
#የላቀ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታና_ጥገና
👉
#24ኛ#25ኛ እና #26ኛ ዙሮችን ምዝገባ ልይ ነን❗️
2⃣.#Industrial_Machine_Installation & #Maintenance
ጀነሬተር ዝርጋታና ጥገና/Gnarator Installation with ATS &MTS and maintenance
ሞተር ኮንትሮል ሲስተም
የዲናሞ ጥቅለላ/Motor Rewinding
👉
#3ኛ_ዙር
3⃣.
#የቤት_እቃዎች_ጥገና
የፍሪጅ ጥገና
የልብስ ማጠቢያ ጥገና
ኦቨን ጥገና ወ.ዘ.ተ
👉
#3ኛ_ዙር
4⃣.
#Software_trainings
a. Electrical Software
AutoCAD Electrical
Revit Electrical
b. Graphics Design(Ps, Ai, ID)
👉1⃣ኛ ዙር
👉መርጠው በመመዝገብ ከላይ ባለው የስልጠና ፕሮግራም መሰረት መጀመር እንደምችሉ በደስታ እንገልፃለን❗️
↪️
#የምዝገባ_ጊዜ_እስከ_ነሐሴ 10
↪️ስልጠና የሚጀምረው ከነሐሴ 10-15 ባሉት ቀናት❗️

#ማሳሰቢያ
👉
#ለክፍያ_መጠንና ለሌሎች ዝርዝር መረጃዎች ከላይ ያለውን #ብሮሼር ይመልከቱ❗️
👉ስልጠናው የሚሰጠው
#በወርክሾፕና_በሳይት ፣ እንዲሁም #በኢንዱስትሪ_ላይ_ልምምድ ሲሆን ስልጠናችሁን ስታጠናቅቁ #በህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ላጠናቀቃችሁ 100% #የስራ_ቅጥር_እድል_ያለን ሲሆን በሌሎች ዘርፎች በከፊል የሚኖር ይሆናል❗️
👉 ትክክል_ያልሆነ_ቦታ_ሂደው
ብቁ ባለመሆናቸው  ምክንያት #ገንዘባቸውንና_ጊዚያቸውን ካባከኑ በኋላ #ስልጠና_ያጠናቀቁበትን_ሰርተፊኬት ይዘው በመምጣት #እንደገና_ስልጠናቸውን ከኛ ጋር ወሰደው ወደ ስራ የገቡ እጅግ ብዙ ናቸው❗️
👉 ከስልጠና በኋላ #COC የምትመዘኑ ይሆናል❗️


↪️ #ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️

አድራሻችን፦
#ቦሌ_ሚካኤል_አዲስ_አበባ ከቤተክርስቲያኑ ፊትለፊት ያለው ህንፃ 2ኛ ፎቅ  (https://rb.gy/8pwr92 )
#ስቁ
0118644716
0991156969
0939555510
👉ክፍያ #በካሺ ወይም  ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የድርጅቱ አካውንቶች ገቢ በማድረግና የከፍሉበትን ደረሰኝ ይዞ #ቢሮ_በመምጣት ወይም #በቴሌግራም_በመላክ መመዝገብ ይቻላሉ።
#ዳሽን_ባንክ:- 0100167460011
#በአቢሲንያ_ባንክ: 88939409
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ: 1000454398932
#አዋሽ_ባንክ :- 01304709096500
Amen institute of technology

ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

በአጭር ጊዜ ስልጠና የረዥም ጊዜ ህልምዎን ያሳኩ❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍202
Amen Institute of Technology Official® pinned «#የምዝገባና_የስልጠና_ቀን_ስለማሳወቅ ==== 👉 #አሜን_ኤሌክትሪካል_ቴክኖሎጂ  ከዚህ በፊት በህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ከዚህ በፊት በ23 ዙሮች ተቀብለን ማሰልጠናችን ይታወቃል❗️ ለሁን ደግሞ 👉ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እጅግ ልዩ የሆኑ የአጭር ጊዜ የሙያ ስልጠናዎችን በመሰልጠን #የራስዎን_ስራ_ይጀምሩ❗️ ወይም #ከፍተኛ_ተከፋይ_ይሁኑ❗️እንላለን❗️ 1⃣. #የላቀ_የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታና_ጥገና…»
#ስልጠና_የሚጀምርበት_ቀን
==
1.
#የቅዳሜና_እሁድ_ፈረቃ
👉 ቅዳሜ ነሐሴ 11, 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት
👉ቆይታ 3 ወራት
2.
#የማታ_ፈረቃ
👉 # ሰኞ ነሐሴ 13, 2016 ዓ.ም ከቀኑ 12 ሰዓት
👉ቆይታ 3 ወራት
3.
#የጥዋት_ፈረቃ
👉 ረቡዕ ነሐሴ 15, 2016 ዓ.ም ጥዋት 3 ሰዓት
👉ቆይታ 2 ወራት

#ማሳሰቢያ
👉የምዝገባ ጊዜ እስከ
#ነሐሴ_10 ሲሆን ከዚህ ቀን በፊት ከሞላ  ምዝገባ ቀድመን የምናቆም ይሆናል❗️
👉ይህ ፕሮግርም
#በሳይትና_በወርክሾፕ ልምምድ የሚሰጠው #የህንፃ_ኤሌክትሪክ_መስመር_ዝርጋታ ስልጠና ነው❗️
👉ስልጠናውን ስታጠናቅቁ በቀጥታ ወደ
#ስራ_የምትገቡ ይሆናል❗️
↪️
#ለወዳጅዎም_ሼር_ያድርጉ❗️
#እስከዛ እነዚህን_ትምህርቶች_ጨርሳችሁ ብትመጡ መልካም ነው።
👇👇
4. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -1
https://shrturl.app/MleNZ7
5. መሰረታዊ ኤሌክትሪክሲቲ -2
https://shrturl.app/1N_6k7
6. ኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
https://shrturl.app/Q_5xIg
7. መልቲሜትር
https://shrturl.app/Da384T
8. የኤሌክትሪክ ምልክቶች
https://shrturl.app/hctgBu
9. የኤሌክትሪክ እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#1
https://youtu.be/2rtjPyOvrlo
10. ለህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ስራ የምንጠቀምባቸው እቃዎችና ስታንዳርድ ክፍል-#2
https://shrturl.app/b7UMm7
አድራሻችን፦
👇
https://rb.gy/8pwr92
(
#ቦሌ_ሚካኤል)

#ለተጨማሪ_መረጃ
0118644716
0991156969
ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤት ማድረጋችንም ነው❗️

       አሜን ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂ
(የኤሌክትሪክ ሥራና ማሰልጠኛ ማዕከል)
👍222😢1
#Three_Phase_Water_Pump_Moor_Connection--- #part-1
=====
👉A three-phase water pump motor connection using a float switch allows for automated control of water levels in tanks or reservoirs.

#Materials_and_Components
1. #Three_Phase_Water_Pump_Motor:
👉The motor should be rated for the specific application and power requirements.
2. #Float_Switch:
👉A float switch that is compatible with the motor's voltage and current rating.
It should be suitable for the environment (waterproof, durable).

#Continue....
👍152
#Three_Phase_Water_Pump_Moor_Connection---    #part-2
=====
3. #Contactor:
👉A 3-phase contactor that can handle the motor's power rating.
4. #Thermal_Overload_Relay:
👉Thermal overload relays to protect the motor from overheating or drawing too much current.
5. #Circuit_Breaker:
👉A 3-pole circuit breaker rated for the motor's current and voltage.
6. #Control_Panel:
👉To house the contactor, overload protection, and other control components.
7. #Wiring_and_Cables:
👉Appropriate Size and type of wiring for the motor, float switch, and control circuit.
8. #Terminal_Blocks:
👉For secure and organized connections.
9. #Electrical_Conduit_and_Fittings:
👉To protect the wiring from physical damage.
10. #Cable_Lugs_and_Ferrules:
👉For secure connection of cables to terminals.
11. #Indicator_Lights (Optional):
👉To indicate the operational status of the motor (on/off).
12. #Manual_Switch/Override (Optional):
👉To manually control the motor in case of float switch failure.
👍18
2025/10/22 22:41:45
Back to Top
HTML Embed Code: