ምናልባት spider-man ፊልም ላይ ካስታወሳችሁ “great power comes with great responsibility” የሚል አባባል ነበረው.. ያው ወደ አማርኛ ስናመጣው አሳቡ የሆነ ታላቅ አቅም ወይም ኃይል ባገኘህ ቁጥር ለሌሎች ለመድረስ ደግሞ ታላቅ ሃላፊነትም አብሮ ይመጣል ነው..
በመንፈሳዊውም እንዲሁ ነው.. በክርስቲያን ማኅበሩ ውስጥ በማስተማር ወይ በመዘመር ምናምን መታወቅ የጀመረ ሰው ብዙ ሃላፊነትንም ሊሸከም እንደሆነ ማወቅ አለበት.. ሃላፊነቶችን ስጽፍ በዛብኝና አጠፋሁት.. እውነቱን ለመናገር ግን ይህ ነገር ቀላል አይደለም ልብ ላላቸው ሰዎች።
@Apostolic_Answers

❤628👍59🥰32🙏15🤣6
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ 10:1-23
- በቂሣሪያ ቆርኔልዮስ የሚሉት ከአሕዛብ ወገን የሚሆን አንድ መቶ አለቃ ነበር.. እርሱም ምጽዋትን የሚያደርግ ወደ ፈጣሪም የሚጸልይ ሰው ነበር..
- ሲጸልይም የጌታ መልአክ ተገልጦለት ከኢዮጴ ጴጥሮስን እንዲያስመጣና የሚድንበትን ነገር እንደሚነግረውም ይነግረዋል
- ቆርኔልዮስም ሰዎችን ወደ ኢዮጴ ላከ.. ጴጥሮስ ግን ጸሎት ነበር.. ጸሎት ላይ ሳለም አንድ ራዕይ ያያል.. ያም ራዕይ ከጌታ ዘንድ ሁሉንም ዓይነት እንሰሳ እንዲበላ የሚያሳይ ነበር..
- ጴጥሮስም “እርኩስ ነገር አልበላም” አለ ታድያ ግን “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው” የሚል ድምጽ 3 ጊዜ መጣለት.. ያው ቆርኔልዮስ አሕዛብ እንደመሆኑ ለአይሁዳውያን ርኩስ ነውና እርሱን እብዲቀበለው ነው እግዚአብሔር እያዘጋጀው ያለው.. ጴጥሮስም ከቆርኔልዮስ ዘንድ ከመጡት ሰዎች ጋር አብሮ ወደ ቂሣሪያ ሄደ
መልካም ውሎ መልካም በዓል

🙏397❤190🥰18👍12👏2
እኔኮ ሚገርመኝ.. ምንም አምላክነት የሌለው አንድ ነቢይ “ሥጋዬን ካልበላችሁ ደሜንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም” ይላል እንዴ..??😁😁
እሺ ቆይ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ በአማኞች ሁሉ ሥጋው የሚበላ ደሙ የሚጠጣ እንደምን ያለ ነቢይ ነው..?? እሺ አማናዊ ሥጋውን በኅብስት መልክ መስጠት የሚችልስ ነቢይ እንደምን ያለ ነው..??😁😁
የምርም ቅዱሱን ሥጋውን ክቡሩን ደሙን የሰጠን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ አምላክ ነው።

❤960🔥51🙏38👏20👍12🤣7🥰1
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ 10: 24-ፍጻሜ
- ጴጥሮስ ወደ ቆርኔልዮስ ቤት እንደደረሰና በራዕይ ያየውን ሁሉ ነግሯቸው ስለዚህም ሳይከራከር ከቆርኔልዮስ መልእክተኞች ጋር እንደመጣም ተረከላቸው
- ቆርኔልዮስ የጌታ መልአከ ምን እንደተናገረው ለጴጥሮስ ተረከለት
- ያኔ ጴጥሮስ ስለ ኢየሱስ ያስተምራቸው ጀመር
- ማስተማር ገና ሲጀምርም መንፈስ ቅዱስ ወረደባቸውና በልሳን ተናገሩ
- ያኔ እነ ቆርኔልዮስ ምንም እንኳን ከአሕዛብ ወገን ቢሆኑም እግዚአብሔር ግን መንፈሱን በመላክ እንደተቀበላቸው አሳወቀ.. ስለዚህም ጴጥሮስ እንዲጠመቁ ያዝዛቸዋል
መልካም ውሎ

❤538🙏74🥰18👍8🔥8😱3
እስቲ ደግሞ ይህንን ግእዝ ልሂድበት..
“ማርያም ዘኢትፈርሕ ሐሜተ :ፍርፋራተ ኀብስት ሰአለት በፍና እንዘ ትፀውር ኀብስተ”
ትርጉም:
ማርያም ኅብስትን ተሸክማ የኅብስት ፍርፋሪን ለመለመን ሃሜትን አልፈራችም
በማስተዋል ከተነበበ በጣም ደስ የሚል ቃል - እማ እናታችን

❤1.54K🥰113🙏41👍18🔥17👏15🤣5🤔1😢1
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ 13 [ሙሉዋን]
- የጳውሎስ የመጀመሪያው የሐዋሪያዊ አገልግሎት ጉዞ
- የሲሪያ ከምትሆነው ከአንጾኪያ እስከ ኢቆንዮን
@Apostolic_Answers
ሐዋ 13 [ሙሉዋን]
- የጳውሎስ የመጀመሪያው የሐዋሪያዊ አገልግሎት ጉዞ
- የሲሪያ ከምትሆነው ከአንጾኪያ እስከ ኢቆንዮን
@Apostolic_Answers
❤421🥰26🙏19👍14🔥3
አንዱ ምን ይለኛል..
“አሁን የሚያስፈልገን ምንድን ነው..??”
እግዚአብሔርን መፍራት ነዋ ሚያስፈልገን ብራዘረይ
ኢየሱስ አንደበታችን ላይ ሳይሆን ልባችን ላይ ያስፈልገናል.. ያኔ ዓለምን እናሸንፋለን..
@Apostolic_Answers
“አሁን የሚያስፈልገን ምንድን ነው..??”
እግዚአብሔርን መፍራት ነዋ ሚያስፈልገን ብራዘረይ
ኢየሱስ አንደበታችን ላይ ሳይሆን ልባችን ላይ ያስፈልገናል.. ያኔ ዓለምን እናሸንፋለን..
@Apostolic_Answers
❤1.07K🥰79👍56🔥28😱5😢5
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ ሥራ - 14(ሙሉዋን)
@Apostolic_Answers
በጽሑፍ የሚመቻችሁ ሰዎች ከታች ኮመንት ላይ አስቀምጬላችኋለሁ.. ከጻፍኩት በኋላ ረዘም ሲል አንዳንዶች ሊሳነፉ ይችላሉ በሚለው በድምጽ አድርጌው ነው😁😁
👇 👇 👇

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤415🙏60🥰16👍12👏12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤣🤣 ኧረ ሞትኩኝ ወገን
ማን ነህ ዘልዳ ና.. በጣም ነው ዘፈን ምተሰማው አንተማ አሁንም ሎል

🤣1.01K😁95❤33😱18🙈14🤔6👏3
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ ሥራ - 15(ሙሉዋን)
- አንዳንዶች ከይሁዳ ወደ አንጾኪያ ወርደው ወደ ክርስትና የሚመጡትን አይሁድ ትገረዙና የሙሴንም ሕግ ትቀበሉ ዘንድ ግድ ነው አሉ(አስቀድማችሁ በሥጋ አይሁድ መሆን አለባችሁ ነው)
- ያኔ ከጳውሎስ እና በርናባስ ከሌሎችም ጋር ክርክር ሆነ ስለዚህም ይህንን ለመፍታት ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ሐዋርያቱና ሽማግሌዎች(ጳጳሳት) ሄዱ
- በዚያም የሆነውን ነገር ሁሉ ከሰሙ በኋላ ሐወርያቱና ሌሎችም ተሰብስበው አሕዛብ ላይ ሊያከብዱባቸው እንደማይገባና ከጣዖት ርኩሰትና ከዝሙት እንዲሁም ከታነቀ እና ከደም ይርቁ ዘንድ አዘዙ
- ሐዋርያቱም ይህንን ጽፈው ለይሁዳና ለሲላስ(ነቢይ ነበሩ ማለትም ሰባኪያን ማለት ነው የእግዚአብሔርን ነገር ገልጠው የሚያስተምሩ) ለነ ሲላስ ሰጥተው ከነ ጳውሎስ ጋር ወደ አንጾኪያ ላኳቸው.. ይህንንም ደብዳቤ ያነበቡ ሁሉ ደስ አላቸው..
- ሌሎች ወደ ይሁዳ ሲመለሱ ሲላስ እዛው በአንጾኪያ ቀረ ጳውሎስና በርናባስም በዛው በአንጾኪያ እያስተማሩ ተቀመጡ..
- ጳውሎስ በሐዋርያዊ ጉዞው ላይ ከበርናባስ ጋር ሆኖ የጌታን ቃል የተናገረበትን አብያተ ክርስቲያናት ተመልሰው እንዲጎበኟቸው ለበርናባስ ይነግረዋል..
- በርናባስ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ማርቆስን ሊያስከትል ያስባል.. ጳውሎስ ግን ደስተኛ አልሆነም.. ምክንያቱም በመጀመሪያው ጉዞዋቸው ላይም አስከትለውት ጵንፍልያ ላይ ሲደርሱ ወደ ኢየሩሳሌም ጥሏቸው ሄዶ ነበርና..
- በዚህም ምክንያት በርናባስና ጳውሎስ ተለያዩ😭 😭 በርናባስ ማርቆስን ይዞ ወደ ቆጵሮስ ሲወጣ ጳውሎስ ደግሞ ሲላስን መርጦ በሲሪያና በኪልቅያ ይዞር ነበር.. መለያየታቸው ቢያሳዝንም ወንጌል እንዲስፋፋ ግን ምክንያት ሆነ..
መልካም ውሎ
@Apostolic_Answers
ሐዋ ሥራ - 15(ሙሉዋን)
- አንዳንዶች ከይሁዳ ወደ አንጾኪያ ወርደው ወደ ክርስትና የሚመጡትን አይሁድ ትገረዙና የሙሴንም ሕግ ትቀበሉ ዘንድ ግድ ነው አሉ(አስቀድማችሁ በሥጋ አይሁድ መሆን አለባችሁ ነው)
- ያኔ ከጳውሎስ እና በርናባስ ከሌሎችም ጋር ክርክር ሆነ ስለዚህም ይህንን ለመፍታት ወደ ኢየሩሳሌም ወደ ሐዋርያቱና ሽማግሌዎች(ጳጳሳት) ሄዱ
- በዚያም የሆነውን ነገር ሁሉ ከሰሙ በኋላ ሐወርያቱና ሌሎችም ተሰብስበው አሕዛብ ላይ ሊያከብዱባቸው እንደማይገባና ከጣዖት ርኩሰትና ከዝሙት እንዲሁም ከታነቀ እና ከደም ይርቁ ዘንድ አዘዙ
- ሐዋርያቱም ይህንን ጽፈው ለይሁዳና ለሲላስ(ነቢይ ነበሩ ማለትም ሰባኪያን ማለት ነው የእግዚአብሔርን ነገር ገልጠው የሚያስተምሩ) ለነ ሲላስ ሰጥተው ከነ ጳውሎስ ጋር ወደ አንጾኪያ ላኳቸው.. ይህንንም ደብዳቤ ያነበቡ ሁሉ ደስ አላቸው..
- ሌሎች ወደ ይሁዳ ሲመለሱ ሲላስ እዛው በአንጾኪያ ቀረ ጳውሎስና በርናባስም በዛው በአንጾኪያ እያስተማሩ ተቀመጡ..
- ጳውሎስ በሐዋርያዊ ጉዞው ላይ ከበርናባስ ጋር ሆኖ የጌታን ቃል የተናገረበትን አብያተ ክርስቲያናት ተመልሰው እንዲጎበኟቸው ለበርናባስ ይነግረዋል..
- በርናባስ ደግሞ ከእነርሱ ጋር ማርቆስን ሊያስከትል ያስባል.. ጳውሎስ ግን ደስተኛ አልሆነም.. ምክንያቱም በመጀመሪያው ጉዞዋቸው ላይም አስከትለውት ጵንፍልያ ላይ ሲደርሱ ወደ ኢየሩሳሌም ጥሏቸው ሄዶ ነበርና..
- በዚህም ምክንያት በርናባስና ጳውሎስ ተለያዩ
መልካም ውሎ
@Apostolic_Answers
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤396🙏27👍16🥰10👏1
ሚዲያውን ቀነስ አድርጌ..
- የኒቨርሲቲ(ኮሌጆች) ላይ እና
- ሃይስኩሎች ላይ
እየዞርኩ እቅበተ እምነት(መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት) እና ክርስቲያናዊ ሕይወት(ስለ ተስፋችን ኢየሱስ) ብሠራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ..
ያው ጌታ ቢፈቅድልኝና አቅሙንም ቢሰጠኝ ማለት ነው..
በየ ግቢ ጉባዔያት ያላችሁ ልጆች ግን በደንብ ወጥራችሁ ሥሩ ፕሊስ.. እዛ ጋር የሚሠራ ሥራ ነገን ያቀናል

❤1.29K👍123👏46🔥34🤣11🙏8🤩1
አሁንም ጦርነት እየተባለ ነው..?? የተወሰነ ሕዝብ ደግሞ ተረፈ ነው..?? ጦርነትን የሚያነሱ ሰዎችን እግዚአብሔር ይገስጻቸው.. በየትም አካባቢ የጦርነትን ወሬ መስማት አንፈልግም
https://vm.tiktok.com/ZMSwC1T8X/
https://vm.tiktok.com/ZMSwC1T8X/
TikTok
TikTok · EL Janah_9
1626 likes, 129 comments. “#fy #orthodox @Lidetekal_7 @Abreham yetewahido lij @ባሮክ @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @gadisa”
👍442❤148😢56🙏35👏4🤣3🤔2🔥1
❤246🔥10
የእለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ንባባችን
ሐዋ ሥራ 16(ሙሉዋን)
[—ጳውሎስ ከበርናባስ ጋር ከተለያየ በኋላ 2ኛውን ሐዋርያዊ ጉዞ ከሲላስ ጋር ይጀምራል ማለት ነው—]
- እነ ጳውሎስ በደርቤንና ልስጥራን.. ጢሞቴዎስንም ከዚያ እንደ ወሰዱት
- ወደ ሜቄዶንያ እንደ ሄዱና በፊልጵስዩስም ልድያ ከቤተሰዎቿ ጋር እንደ ተጠመቀች..
- በዛው ደግሞ ጳውሎስና ሲላስ ወደ ወኅኒ እንደገቡና የወኅኒ ቤቱ ጠባቂ በጌታ አምኖ ከቤተ ሰዎቹ ጋር እንደተጠመቀ.. እነ ጳውሎስም ተፈትተው ወደ ልድያ ቤት እንደተመለሱ

❤451🙏47🥰11👍9😱1
“ሺህ ዓመት አይኖር ፍትት ነው እንጂ ማለት”
ሺህ ዓመት አይኖር..??🙄🙄 ማን ነው ያለው..?? እኛ ከዛም በላይ ነው ምንኖረው.. ለዘላለም እንኖራለንና የዘላለሙን እያሰብን እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር
@Apostolic_Answers
ሺህ ዓመት አይኖር..??🙄🙄 ማን ነው ያለው..?? እኛ ከዛም በላይ ነው ምንኖረው.. ለዘላለም እንኖራለንና የዘላለሙን እያሰብን እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር
@Apostolic_Answers
❤1.64K🙏130👍66🥰41🔥40🤣17😱2
አንዲት ፌሚኒስት እህት እጅግ የተጠላ አስነዋሪ ነገርን ፈጽማ ሰው ልኮልኝ.. እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ነው ያሳዘነችኝ.. ጌታ ይፈውሳት እህታችንን.. በዛው እንድትጠፋብን ሳይሆን በንስሐ እንድትመለስ ነው ፍላጎታችን..
አንዳንዴ የሰው ልጅ በእውቀት ማነስና ከእግዚአብሔር በመራቅ በየራሱ መንገድ ይሰማራል.. እና የእረኛችንን ድምጽ ልንሰማ ይገባናል.. ከዛም እርሱን መከተል.. እረፍት የምናገኘው ጌታችንን በመከተል ብቻ ነው.. እና ኢየሱስን እንስማ።

❤1.12K😢80👍68🙏56🔥15👏6🤣4🤩2😁1