APOSTOLIC_ANSWERS Telegram 3189
ምናልባት spider-man ፊልም ላይ ካስታወሳችሁ “great power comes with great responsibility” የሚል አባባል ነበረው.. ያው ወደ አማርኛ ስናመጣው አሳቡ የሆነ ታላቅ አቅም ወይም ኃይል ባገኘህ ቁጥር ለሌሎች ለመድረስ ደግሞ ታላቅ ሃላፊነትም አብሮ ይመጣል ነው..

በመንፈሳዊውም እንዲሁ ነው.. በክርስቲያን ማኅበሩ ውስጥ በማስተማር ወይ በመዘመር ምናምን መታወቅ የጀመረ ሰው ብዙ ሃላፊነትንም ሊሸከም እንደሆነ ማወቅ አለበት.. ሃላፊነ‍ቶችን ስጽፍ በዛብኝና አጠፋሁት.. እውነቱን ለመናገር ግን ይህ ነገር ቀላል አይደለም ልብ ላላቸው ሰዎች።

@Apostolic_Answers
628👍59🥰32🙏15🤣6

tgoop.com/Apostolic_Answers/3189
Create:
Last Update:

BY ሐዋርያዊ መልሶች

Share with your friend now:
tgoop.com/Apostolic_Answers/3189

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Informative Judge Hui described Ng as inciting others to “commit a massacre” with three posts teaching people to make “toxic chlorine gas bombs,” target police stations, police quarters and the city’s metro stations. This offence was “rather serious,” the court said. On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Invite up to 200 users from your contacts to join your channel 4How to customize a Telegram channel?
from us

Telegram ሐዋርያዊ መልሶች
FROM American