YENETUBE Telegram 54667
242 መንገደኞችን አሳፍሮ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ

242 ሰዎችን ከአሕመዳባድ አሳፍሮ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ የሕንድ አውሮፕላን ተከሰከሰ፡፡

ቦይንግ 787- 8 የሚል ስያሜ ያለው አውሮፕላኑ በምዕራብ ሕንድ አሕመዳባድ አውሮፕላን ማረፊያ ምድር እንደለቀቀ በቅጽበት መከስከሱን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

በአደጋው አውሮፕላኑ በእሳት ተያይዞ ሲቃጠል የሚያሳዩ ምስሎች የወጡ ሲሆን ÷ እስካሁን የደረሰውን ጉዳት በሚመለከት የወጣ ዝርዝር መረጃ አለመኖሩ ተመላክቷል።

Via FBC
@Yenetube @Fikerassefa

tgoop.com/yenetube/54667
Create:
Last Update:

BY YeneTube

Share with your friend now:
tgoop.com/yenetube/54667

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram Channels requirements & features Ng was convicted in April for conspiracy to incite a riot, public nuisance, arson, criminal damage, manufacturing of explosives, administering poison and wounding with intent to do grievous bodily harm between October 2019 and June 2020. A vandalised bank during the 2019 protest. File photo: May James/HKFP. The best encrypted messaging apps It’s yet another bloodbath on Satoshi Street. As of press time, Bitcoin (BTC) and the broader cryptocurrency market have corrected another 10 percent amid a massive sell-off. Ethereum (EHT) is down a staggering 15 percent moving close to $1,000, down more than 42 percent on the weekly chart.
from us

Telegram YeneTube
FROM American