TELEBIRR Telegram 5613
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት 2 ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለዕድለኞች በሽልማት ያበረከተ ሲሆን፣ የ2 ተጨማሪ ኤሌክትሪክ መኪኖችን እና 5 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን እጣ አውጥቷል፡፡

ኩባንያችን 130ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለደንበኞች ባዘጋጀው የኢትዮ 130 ሜጋ ፕሮሞ እና ኢትዮ 131 ላኪ ስሎት ሽልማት መርሃ ግብር ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እያበረከተ ይገኛል፡፡

በዛሬው ዕለትም ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ በሁለተኛው ዙር ዕጣ ለወጣላቸው የአዲስ አበባ እና የአዳማ ዕድለኞች ሁለት ዘመናዊ የቢዋይዲ የኤሌክትሪክ መኪኖችን እንዲሁም አራት ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ቁልፍ ለዕድለኞች አስረክበዋል፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን መርሃ ግብሩ የዜጎችን የቴሌብር እና የዘመን ገበያ አጠቃቀም በማሳደግ የዲጂታል አኗኗር ዘይቤና ባህልን ለመገንባት ያለመ ሲሆን፣ አካታችነትን መሰረት አድርጎ እየተከናወነ መሆኑንም አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡

ኩባንያችን ባለፉት 35 ሳምንታት 2 የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለአዲስ አበባ እና ለወሊሶ ባለ ዕድለኞች እንዲሁም 4 ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎችን ለአርባምንጭ፣ ሀረር፣ አርሲ ነገሌ እና ለሆሳዕና ባለዕድለኛ ደንበኞቻችን ቁልፍ ሰጥቷል፡፡

በተጨማሪም 201 ዘመናዊ ስማርት ስልኮችን፣ 16.8 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ለ595 ደንበኞቻችን እንዲሁም ከ1.8 ሚሊዮን በላይ የሞባይል ጥቅሎችን ጨምሮ ከ75.2 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሽልማቶችን አበርክቷል።

በቀጣይም መርሃ ግብሩ ደንበኞችን ተጨማሪ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቮልስዋገን አይዲ 4 እና ቢዋይዲ ዩዋን ፕላስ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ የልዩ ልዩ ሽልማቶች ባለ ዕድል ያደርጋል።

ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/4mxZdFb

tgoop.com/telebirr/5613
Create:
Last Update:

BY telebirr

Share with your friend now:
tgoop.com/telebirr/5613

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

The best encrypted messaging apps During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value. 6How to manage your Telegram channel? Hashtags are a fast way to find the correct information on social media. To put your content out there, be sure to add hashtags to each post. We have two intelligent tips to give you:
from us

Telegram telebirr
FROM American