В этот день девяносто один год назад родился Юрий Гагарин, первый землянин, побывавший в космосе. Свой исторический полет он выполнил 12 апреля 1961 года. А этот кедр посадил в Сочи месяцем позже, 15 мая 1961 года.
On this day, ninety-one years ago, Yuri Gagarin, the first earthman to travel into space, was born. He completed his historic flight on April 12, 1961. And this cedar he planted in Sochi a month later, on 15 May 1961.
ከዘጠና አንድ ዓመት በፊት ልክ በዚህ ቀን፣ የካቲት 30 ቀን 1926 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ማርች 9 ቀን 1934) ወደጠፈር ህዋ የበረረው የፕላኔታችን መጀመሪያው ሰውየ ዩሪ ጋጋሪን ተወለደ። ታሪካዊ በረራውን ሚያዝያ 4 ቀን 1953 ዓ.ም (እ.ኤ.አ ኤፕሪል 12 ቀን 1961) አጠናቆ፣ ከአንድ ወር በኋላ፣ ግንቦት 7 ቀን 1953 ዓ.ም (እ.ኤ.አ መይ 15 ቀን 1961) ይህንኑ የጥድ ዛፍ (አርዘ ሊባኖስ) በሶቺ ከተማ ተከለ።

❤13🕊1
tgoop.com/meskob/8853
Create:
Last Update:

BY Абиссинецъ – የሐበሻ መስኮብ

Share with your friend now:
tgoop.com/meskob/8853