MEKEREZE Telegram 1296
Forwarded from Natty Blattena
መቅረዝ ጥቅምት 23 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ አዳራሽ ውብ የጥበብ ዝግጅት አድርጓል። በዝግጅቱም ከስነ-ፅሁፍ እስከ እስከ ሙዚቃ ከጭውውት እስከ ሙዚቃ ሁሉም ስራዎች ለውድ ታዳሚያን ቀርበዋል።

በቀጣይም መቅረዝ እነዚንና መሰል የጥበብ ስራዎች ይቀጥላል። ታድያ በዚም ትልቅ የጥበብ ቤት የትወና፣ የስነፅሁፍ፣የድምፅ፣የእንቅስቃሴ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ አቅሞን ለማሳደግና ፍላጎቶን እውን ማረግ ከፈለጉ ከመቅረዝ ጎራ ይበሉ እውነተኛና ልዩ ቤተሰባዊነትም ያትርፉ።

መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረትን መመቀላቅል የሚከተሉትን የtelegram አማራጮች ይጠቀሙ

@zewdnsh @Beli1223 @epha21

መኖር መሆን ስኬት!
ስላም ይስፈን ለሁላችን!

tgoop.com/mekereze/1296
Create:
Last Update:

BY መቅረዝ

Share with your friend now:
tgoop.com/mekereze/1296

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

When choosing the right name for your Telegram channel, use the language of your target audience. The name must sum up the essence of your channel in 1-3 words. If you’re planning to expand your Telegram audience, it makes sense to incorporate keywords into your name. There have been several contributions to the group with members posting voice notes of screaming, yelling, groaning, and wailing in different rhythms and pitches. Calling out the “degenerate” community or the crypto obsessives that engage in high-risk trading, Co-founder of NFT renting protocol Rentable World emiliano.eth shared this group on his Twitter. He wrote: “hey degen, are you stressed? Just let it out all out. Voice only tg channel for screaming”. "Doxxing content is forbidden on Telegram and our moderators routinely remove such content from around the world," said a spokesman for the messaging app, Remi Vaughn. 4How to customize a Telegram channel? Invite up to 200 users from your contacts to join your channel
from us

Telegram መቅረዝ
FROM American