MEKEREZE Telegram 1295
Forwarded from Natty Blattena
መቅረዝ ጥቅምት 23 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ አዳራሽ ውብ የጥበብ ዝግጅት አድርጓል። በዝግጅቱም ከስነ-ፅሁፍ እስከ እስከ ሙዚቃ ከጭውውት እስከ ሙዚቃ ሁሉም ስራዎች ለውድ ታዳሚያን ቀርበዋል።

በቀጣይም መቅረዝ እነዚንና መሰል የጥበብ ስራዎች ይቀጥላል። ታድያ በዚም ትልቅ የጥበብ ቤት የትወና፣ የስነፅሁፍ፣የድምፅ፣የእንቅስቃሴ እንዲሁም ሌሎች የጥበብ አቅሞን ለማሳደግና ፍላጎቶን እውን ማረግ ከፈለጉ ከመቅረዝ ጎራ ይበሉ እውነተኛና ልዩ ቤተሰባዊነትም ያትርፉ።

መቅረዝ የኪነ-ጥበብ አፍቃርያን ህብረትን መመቀላቅል የሚከተሉትን የtelegram አማራጮች ይጠቀሙ

@zewdnsh @Beli1223 @epha21

መኖር መሆን ስኬት!
ስላም ይስፈን ለሁላችን!

tgoop.com/mekereze/1295
Create:
Last Update:

BY መቅረዝ

Share with your friend now:
tgoop.com/mekereze/1295

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

For crypto enthusiasts, there was the “gm” app, a self-described “meme app” which only allowed users to greet each other with “gm,” or “good morning,” a common acronym thrown around on Crypto Twitter and Discord. But the gm app was shut down back in September after a hacker reportedly gained access to user data. Telegram is a leading cloud-based instant messages platform. It became popular in recent years for its privacy, speed, voice and video quality, and other unmatched features over its main competitor Whatsapp. Matt Hussey, editorial director of NEAR Protocol (and former editor-in-chief of Decrypt) responded to the news of the Telegram group with “#meIRL.” During the meeting with TSE Minister Edson Fachin, Perekopsky also mentioned the TSE channel on the platform as one of the firm's key success stories. Launched as part of the company's commitments to tackle the spread of fake news in Brazil, the verified channel has attracted more than 184,000 members in less than a month. Activate up to 20 bots
from us

Telegram መቅረዝ
FROM American