Telegram Web
አትፍራ መሞት ነው ፥ከእግዜር የሚያደርሰው፣
የእስጢፋኖስ ዘመድ ፥ነውና ምንሆነው፣
የአርሴማ ዘመድ ነውና ምንሆነው፣
የቂርቆስ ዘመድ ነውና ምንሆነው፣
የሐዋርያት ዘመድ ነውና ምንሆነው።
ዋኖቻችን ሁሉ ፥እንዲህ ነው ያለፉት፣
የክብር አክሊልን፥ በሞት ነው ያገኙት።

እናት ተዋህዶ፣ ዛሬ ትጣራለች፣
እንደ አባቶቻችን ፥ጠብቁኝ ትላለች።
++++
አንድ ቤተክርስቲያን
አንድ ሲኖዶስ
አንድ ፓትሪያርክ
አንድ መንበር
እጅግ አሳዛኝ ዜና
የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ተወዳጅ አገልጋይ ቀሲስ ሐረገወይን በላይ በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሕገ ወጡን ቡድን በመደገፍ በንፁሀን ዜጎቹ ላይ ሞት ባወጀው የጸጥታ ኃይል ደጋፊነት በጸጥታ ኃይሎች በአጣና ጭንቅላታቸውን እጅና እግራቸውን ተቀጥቅጠው በሀዋሳ ሕክምና ሲደረግላቸው የነበረው የሻሸመኔ ምእመናን እጅግ የሚወዷቸው የቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ ቀሲስ ሐረገወይን በላይ በሰማዕትነት ከምሽቱ 3 ሰዓት ማረፋቸውን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል ጌዴኦ አማሮና ቡርጂ እንዲሁም የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ EOTC TV በኃዘን ገልጸዋል።

EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

" አስተጋብአተነ ቅድስት ቤተክርስቲያን "
" ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰበሰበችን "

ቅዱስ ያሬድ
ቅድስት ልደታ በዚህ ምሽት
እግዚአብሔር ይመስገን ! ጸሎታችንንም ይስማን !
2025/07/01 06:14:24
Back to Top
HTML Embed Code: