Warning: file_put_contents(aCache/aDaily/post/learn_with_John/-794-795-796-): Failed to open stream: No space left on device in /var/www/tgoop/post.php on line 50
እልመስጦአግያ+++@learn_with_John P.795
LEARN_WITH_JOHN Telegram 795
እጅግ አሳዛኝ ዜና
የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ተወዳጅ አገልጋይ ቀሲስ ሐረገወይን በላይ በሻሸመኔ በሕገወጦች በጸጥታ አካላት በበግፍ በዱላ ተቀጥቅጠው በጭንቅላታቸው በእጅና በእግራቸው ላይ በደረሰባቸው ድብደባ በሀዋሳ ሕክምና እያሉ አርፈዋል።
++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሕገ ወጡን ቡድን በመደገፍ በንፁሀን ዜጎቹ ላይ ሞት ባወጀው የጸጥታ ኃይል ደጋፊነት በጸጥታ ኃይሎች በአጣና ጭንቅላታቸውን እጅና እግራቸውን ተቀጥቅጠው በሀዋሳ ሕክምና ሲደረግላቸው የነበረው የሻሸመኔ ምእመናን እጅግ የሚወዷቸው የቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ ቀሲስ ሐረገወይን በላይ በሰማዕትነት ከምሽቱ 3 ሰዓት ማረፋቸውን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ክልል ጌዴኦ አማሮና ቡርጂ እንዲሁም የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ለ EOTC TV በኃዘን ገልጸዋል።

EOTC TV
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

tgoop.com/learn_with_John/795
Create:
Last Update:

BY እልመስጦአግያ+++

Share with your friend now:
tgoop.com/learn_with_John/795

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Deputy District Judge Peter Hui sentenced computer technician Ng Man-ho on Thursday, a month after the 27-year-old, who ran a Telegram group called SUCK Channel, was found guilty of seven charges of conspiring to incite others to commit illegal acts during the 2019 extradition bill protests and subsequent months. Add up to 50 administrators On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. A Telegram channel is used for various purposes, from sharing helpful content to implementing a business strategy. In addition, you can use your channel to build and improve your company image, boost your sales, make profits, enhance customer loyalty, and more. With Bitcoin down 30% in the past week, some crypto traders have taken to Telegram to “voice” their feelings.
from us

Telegram እልመስጦአግያ+++
FROM American