This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛስ ፈጣሪ አለን😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ክርስቶስ
ቤተክርስቲያንን በሁለት መንገድ ማወቅህን
አረጋግጥ ፦
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
🔥 እንደ አሕዛብ ጠላቷ እንዳትሆን #በትምህርት_ዕወቃት፤
🔥 እንደ ፈሪሳውያን እንዳትሆን #በኑሮ_ዕወቃት።
⛪️ ለሥርዓቷ ታማኝ ሁን፥ አንተ ወደ ሥርዓቷ እደግ እንጅ ሥርዓቷ ወደ አንተ ፈቃድ እንዲወርድልህ አትውደድ፤ ሰማያውይቷን ቤተክርሰቲያን ምድራዊት እንድትሆንልህ አትፍቀድ።
⛪️ በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አንድነቶች ካልተሳተፍክ ከቤተክርስቲያን አንድነት እየተለየህ እንደሆነ እወቅ።
እነዚህም ፦ ኪዳን ማስደረስ፥ ማስቀደስና ንስሐ ገብቶ መቁረብ፥ በምህላ ጸሎቶቿ በአዋጅ አጽዋማቷ መተባበር ናቸው።
⛪️ ከቤት ከሚጸለይ አሥር ጸሎት ይልቅ በቤተክርስታያን የሚደረግ አንድ ጸሎት እንደሚበልጥ አውቀህ በየቀኑ ወደ እርስዋ ገሥግሥ። በሕይወትህ ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ሁን !!!
✍ መጋቤብሉይ ወሐዲስ
አባገብረኪዳን
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹
🕊 🕊 🕊 🕊 🕊 🕊
ቃለ ሕይወትን ያሰማን
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን

#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
💠💠መልከአ ዑራኤል💠💠
"ዑራኤል ሆዩ ያለመናገር በጥንተ አርምሞ ከነፋስና ከእሳት ለተፈጠረ ተፈጥሮህ ሰላም እላለው።
ዑራኤል ሆይ፤ የይቅርታና የቸርነት ክብር መልአክ ነህና ስለኛ ሰለሰው ልጆች ወደ
ልዑል እግዚአብሔር ማልድ። አማላጅነትህ ዘወትር ከጥፋት ያድናልና።
ዑራኤል ሆይ፤ያለ ዝምታና ያለ ቸልታ ፈጣሪያቸውን ለሚያመሰግኑ አፍህና ከናፍርህ ሰላም እላለው።
ዑራኤል ሆይ፤ ትጉህ የኾንህ የትጉሃን አለቃ እንደመሆንህ ሁሉ ዓለምን
ለመቀደስ የእግዚአብሔር ልጅ በፈሰሰው ደሙ እኛን የቅድስት ወንጌል ልጆች አድነን፤ ቤዛም ሁነን።
ዑራኤል ሆይ፤ በደዌ ሥጋ በደዌ ነፍስ የተያዙትን ሕሙማን ለሚፈውስ ቃልህና
እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ።
ዑራኤል ሆይ፤ ሰማያዊ አገልጋይ ቄስ ነህና ምድርን በከበረ
በክርስቶስ ደም እንደባረክሃት እንደዚሁ ቤተ መቅደስህን ሕያው በሚሆን በክርስቶስ መስቀል ባርካት።"
ቅዱስ ዑራኤል በምልጃ አይለየን!!🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿

የእለቱ ቅዱስ ቃል📜📜📜
✨🌿የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች 🌿✨
ም ፩፥ቁ ፫
"በክርስቶስ በሰማያዊ ሥፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ይባረክ:: ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን::"
የቃሉ ባለቤት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱ5ስ ክርስቶስ የከበረ እና የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን🌿✨
✨🌿የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች 🌿✨
ም ፩፥ቁ ፫
"በክርስቶስ በሰማያዊ ሥፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አባት ይባረክ:: ዓለም ሳይፈጠር በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን::"
የቃሉ ባለቤት ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱ5ስ ክርስቶስ የከበረ እና የተመሰገነ ይሁን
አሜን አሜን አሜን🌿✨
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዘክሪ ♥♥🕊
ለምኝልነ💐💐🌿
ለምኝልነ💐💐🌿
“ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ፡፡ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ፡፡ ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ፡፡ ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ፡፡ ዘወትር አስቧቸው፡፡ በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው፡፡ እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው፡፡ ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችኋቸው ትበረታላችሁ፡፡ በእምነት ትጸናላችሁ፡፡ የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር፣ የያዙትን ምግባረ ወንጌል፣ የእምነት ጋሻ፣ የመዳን ራስ ቁር፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ፡፡”
ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹
🕊 🕊 🕊 🕊 🕊
ቃለ ሕይወትን ያሰማን
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ተወዳጆች እግዚአብሔር ያስተማረን ለህይወት ይሁንልን በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኀለን !! ነገ በዓላችን ነው #እርገት ደግሞ ቅዳሴ እንዳትቀሩ በጠዋት🏃🏃 ወደ እግዚአብሔር ቤት ለመሄድ የሚተጉ እግሮች የተባረኩ ናቸው፡፡
ቸር ያሳድረን 🥰
ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹
🕊 🕊 🕊 🕊 🕊
ቃለ ሕይወትን ያሰማን
የሰላም ሌሊት ያድርግልን እግዚአብሔር
የትንቢቱ መፈጸሚያ ከመሆን ይሰዉረን
ምስጋና ይሁን
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ
አንድ አምላክ ለሚሆን እስከ ለዘለዓለም
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ተወዳጆች እግዚአብሔር ያስተማረን ለህይወት ይሁንልን በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኀለን !! ነገ በዓላችን ነው #እርገት ደግሞ ቅዳሴ እንዳትቀሩ በጠዋት🏃🏃 ወደ እግዚአብሔር ቤት ለመሄድ የሚተጉ እግሮች የተባረኩ ናቸው፡፡
ቸር ያሳድረን 🥰
#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
🌿በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🌿
ስንክሳር ዘወርሀ ሚያዝያ ፳፫
=>ሚያዝያ 23 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት=
1.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት
2.ቅዱስ ሮቆ ጻድቅ (በስሙ ለተማጸነ ከወባ በሽታ እንዲጠብቀው ጌታ ቃል ኪዳን ገብቶለታል)
=>ወርኀዊ በዓላት
1.ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት
2.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እስራኤል
3.አባ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ
4.አባ ሳሙኤል
5.አባ ስምዖን
6.አባ ገብርኤል
( ጌታ ሆይ ከብልጽግናቸው ብዛት የተነሳ ብዙ መባ ካገቡት ይልቅ የደሀዪቱን አነስተኛ መባ እንደተቀበልህ ለሁል ጊዜ የሚያገለግሉህ አእላፍ መላእክትን እያሳሰብሁ በችግሬ ጊዜ የማቀርብልህን ምስጋና ተቀበል።
እናንተም ቅዱሳን ነቢያት የወንጌል ሰባኪያን ሐዋርያት ሰማዕታትና ጻድቃን ትጉሃን መላእክት ፍጹማን ደናግል እንዲሁም ደጋጎች መነኰሳት ሆይ ልጅ አዋቂ ሳይለይ የምንሰበሰብበትን የጉባኤ ቦታ ባርኩ።
ይህን መጽሐፍ ወረቀት አዘጋጅቶ ብራና ደምጦ የጻፈውና ያጻፈውም ከግዕዝ ወደ አማርኛ የተረጐመውን ቃለ ንባቡን በእርጋታ መንፈስ እና በተመስጦ ሕሊና ያዳመጠ በደለኛን ሁሉ የምታስምር የጌታ እናቱ በማርያም ጸሎት ኢየሱስ ክርስቶስ በአንድነት ይማረን።)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር

መልክአ_ተክለ_ሃይማኖት
🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫
ለሰኮናከ
ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ በቁመት ብዛት እግርህ በመሠበሩ በደም ለተነከረ ሰኮናህ ሰላም እላለሁ፡፡
ቅዱሱ አባት ሆይ፤ ትዕግስትህ ፍጹም እንደ ኢዮብ ትዕግስት ነው እኮን፡፡ አባት ሆይ፤ ኖኅ ልጆቹ ሴምንና ያፌትን እንደባረካቸው አንተም በዓለሙ ሁሉ ያሉ ልጆችህን ደቀ መዛሙርትህን ባርካቸው፡፡
ሰላም_ለከ
ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ ይህን ዓለም ንቀህ አጥቅተህ የወንጌልን ፍለጋ ተከትለህ በረኻ ለገባኸው ለአንተ ሰላም እላለሁ፡፡
ቅዱሱ አባት ሆይ፤ መሥዋዕተ ቁርባንህ ከአቤል መሥዋዕት ይልቅ እጅግ የሠመረ ነው፡፡ አባት ሆይ አባ አባ እያልኩ ስጠራህ ፈጥነህ ስማኝ፤ በላይ በሰማይም አለሁልህ በለኝ፡፡
🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫
አቤቱ የተክለ ሃይማኖት አምላክ ሆይ፤ እኔን አገልጋይህን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀኝ ቸርነትህ ለሁልጊዜ አይለየኝ፡፡ በመዓልትና በሌሊት ቸር ጠባቂ መልአክ እዘዝልኝ፡፡
የቅዱሱን አባት የተክለ ሃይማኖትን በረከት አሳትፈኝ፤ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ ለዘላለሙ አሜን።

Iyyesuus kiristoos mootii jireenya koo♥♥♥
ኢየሱስ ክርስቶሰ የህይወቴ ንጉስ ነው🕊🕊💐🦋💐🦋🦋
ኢየሱስ ክርስቶሰ የህይወቴ ንጉስ ነው🕊🕊💐🦋💐🦋🦋
ጃቴ ኪዳነምሕረት ቃሊቲ ቶታል እየሄዱ ነው ተብሏል እዛዉ አከባቢ ያላችሁ ወጥታችሁ ጠብቁ
ሁላችሁም ጠብቁ ሼር ሼር ሼር አርጉት
ሁላችሁም ጠብቁ ሼር ሼር ሼር አርጉት
አስቸኳይ ጥቆማ
ትኩረት
፩. መርሳ አካባቢ ጽንፈኝነት የተጠናወታቸው ሰዎች ለሽብር ጥቃት እየተዘጋጁ እንደኾነ ተደርሶበታል። ነቃ ብላችሁ ጠብቁ።
፪. ስልጤ ዞን
፪.፩. ጦራ ወራዳ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ ቤተ ክርስቲያን
፪.፪. ሚቶ ወረዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን
፪.፫. ዳሎቻ ወረዳ ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ሚካኤል አብያተ ክርስቲያን በጣም የሚያሰጉ ቦታዎች ናቸው።
ለፀጥታ አካላት መጠቆማችሁን ሳትተው እናንተም ጥበቃችሁን አጠናክሩ!!!
#አዛምቱ

ዮሴፍ ጭንቀት አልነበረውም ብለህ ታስባለህ ? ሙሴ ጭንቀት አልነበረውም ብለህ ታስባለህ ? ዳዊት ሐዋርያት አባቶቻችን ቅዱሳኑ ? ሰማዕታቱ ? ትጉሀኑ ? ሁሉም ጭንቀት ነበረባቸው ። በእነርሱና በእኛ መካከል ያለው ልዩነት እኛ ጭንቀታችንን መፍታት የምንፈልገው በራሳችን ፤ በገንዘባችን ፤ በዘመዳችን ፤ በጉልበታችን ፤ ወዘተ ...ነው ። እግዚአብሔር መፍትሔ አለው ። ስለሆነም ራሳችንን ለእግዚአብሔር ሰጥተን እንዲህ እንላለን " እግዚአብሔር ሆይ ህይወቴን ምራው ። አንተ በአስቀመጥክልኝ መንገድ መጓዝ እፈልጋለሁ ። አንተ ለእኔ የተሻለውን መንገድ እንደምትመራኝ አውቃለሁ ። ስለሆነም በእውነተኛው መንገድ ምራኝ ። የሕይወቴን አቅጣጫ ወስንልኝ ።
እግዚአብሔር ሕይወታችን ሁሉ መቆጣጠር እንደሚችል ማመን ያስፈልጋል ። እኛ ውጥረትና ጭንቀት እንደፈለገው የሚያደርገን ግዑዝ ወይም ቁስ ነገር አይደለንም ፣ ዕቃ ወስዳችሁ ክብደት ወይም ግፊት ያለውን ነገር ብትከቱበት ይሠበራል ። እኛ ግን የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆን ውጥረት ፤ ጫና ወይም ጭንቀት ውስጥ ስንሆን ብንገላታም አንሰበርም እግዚአብሔር ያወጣናል ። አንዳንድ ጊዜ ልንፈተን እንችላለን ። እግዚአብሔር ሰይጣን እንዲፈትነን ሊፈቅድ ይችላል ። ነገር ግን ብዙ መከራ ወይም ስቃይ እንዲያመጣብን አይፈቅድለትም ። የእግዚአብሔር እጆች ሁል ጊዜ ይጠብቁናል ። አይተወንም ችላም አይለንም ። ጭንቀታችንን ሁሉ ያስወግድልናል ። መልካም ህይወትን ይሰጠናል ። ሠላምን ያጎናጽፈናል ። ዘላለማዊ በሆነ ፍቅሩ ፤ ትምሕርቱ መስዋዕትነቱ ማረጋገጫ ፤ሰጥቶናል ። ኃያላን እጆቹም ሁል ጊዜም ይጠብቀናል ። በዕውነት ይህ እንዲሆን እንደ ቅዱሳኑ በእምነት ከፉ ልንል ያስፈልጋል ።
ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ
🌹ቃለ ሕይወት ያሰማን 🌹
🕊የሰላም ሌሊት
ያድርግልን 🕊
✟🍀🌹🌹🍀✟
እግዚአብሔር ሕይወታችን ሁሉ መቆጣጠር እንደሚችል ማመን ያስፈልጋል ። እኛ ውጥረትና ጭንቀት እንደፈለገው የሚያደርገን ግዑዝ ወይም ቁስ ነገር አይደለንም ፣ ዕቃ ወስዳችሁ ክብደት ወይም ግፊት ያለውን ነገር ብትከቱበት ይሠበራል ። እኛ ግን የእግዚአብሔር ልጆች ስለሆን ውጥረት ፤ ጫና ወይም ጭንቀት ውስጥ ስንሆን ብንገላታም አንሰበርም እግዚአብሔር ያወጣናል ። አንዳንድ ጊዜ ልንፈተን እንችላለን ። እግዚአብሔር ሰይጣን እንዲፈትነን ሊፈቅድ ይችላል ። ነገር ግን ብዙ መከራ ወይም ስቃይ እንዲያመጣብን አይፈቅድለትም ። የእግዚአብሔር እጆች ሁል ጊዜ ይጠብቁናል ። አይተወንም ችላም አይለንም ። ጭንቀታችንን ሁሉ ያስወግድልናል ። መልካም ህይወትን ይሰጠናል ። ሠላምን ያጎናጽፈናል ። ዘላለማዊ በሆነ ፍቅሩ ፤ ትምሕርቱ መስዋዕትነቱ ማረጋገጫ ፤ሰጥቶናል ። ኃያላን እጆቹም ሁል ጊዜም ይጠብቀናል ። በዕውነት ይህ እንዲሆን እንደ ቅዱሳኑ በእምነት ከፉ ልንል ያስፈልጋል ።
ምስጋና ይሁን አንድ አምላክ ለሚሆን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ
🌹ቃለ ሕይወት ያሰማን 🌹
🕊የሰላም ሌሊት
ያድርግልን 🕊
✟🍀🌹🌹🍀✟
#እፎ ኃደርክሙ?
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
እንዴት አደራችሁ?
✞✥✟
ሰናይ መዓልት!!
መልካም ቀን!!
✞✥✟
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
@Learn_with_John
ለሌሎች ያጋሩ 👍
ለአስተያየት @JohnDPT27
✞✥✟
*በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሰ አሀዱ አምላክ አሜን ፫*
*መልአከ አቡነ ሀብተ ማርያም* ለበረከት ጥቂት
፩ *በስመ እግዚአብሔር*
ከአለም አስቀድሞ በነበረ በእግዚአብሔር አብ. ስም የቅድስት ድንግል ማርያምን ሥጋ. ከፍ ከፍ ባደረገ በእግዚአብሔር. መንፈስ ቅዱስም. ስም ከእነርሱ ባለመሸሽ ፊደሉን. እፅፍ ዘንድ ለስሙ. ሰሌዳን እሻለሁ እነዚህን. ሁሉ ካለመኖር ያመጣ እርሱ ነውና።
ሰላም ለፀአተ ነፍስከ*
ከሥጋዋ ማደሪያ ኋላ በአዳኝ በኢየሱስ ክርሰቶስ ትግዛዝ. እስክትሰናበት. ድረስ ንጹህ ስለሆነች ለነፍስህ መውጣት ሰላምታ ይገባል ። የዋህ ርግብ የሆንህ. *ፃድቁ. ቅዱሰ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ* እንደ ኖኅ አባታችን ያለ የእውነት ብሥራትን ንገረኝ በፍርድ ያይደለ ነገር ግን የሁሉ ነገር ባለቤት በሆነ በአምላክ ቸርነት እንጂ ።
*ሰላም ለመቃብሪከ*
ለፃድቁ ቅዱሰ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አባታችነን የመቃብሩ. ዘውግ ተዛማጅ ለሚሆን መቃብርህ ሰላምታ ይገባል ። *ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም ሆይ* ፍቅርህ በላዬ ተንሰራፋ በድንን ሙቱን እንዳስነሣው እንደ ኤልሳዕ መቃብር ያንተን መቃብር መረጥሁት ።
የአባታችን *የፃድቁ የቅዱስ አቡነ ሀብተ ማርያም* አምላክ ሆይ አገልጋይህ እኛ ባሪያዎችህን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሰውረን. አሜን።

✨✨መዝሙር ምዕራፍ 125 ከቁጥር1-4
¹ በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው።
² ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።
³ ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም።
⁴ አቤቱ፥ ለቸሮች ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ።
የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የከበረ እና የተመሰገነ ይሁን !!
አሜን አሜን አሜን
✨✨መዝሙር ምዕራፍ 125 ከቁጥር1-4
¹ በእግዚአብሔር የታመኑ እንደማይታወክ ለዘላለም እንደሚኖር እንደ ጽዮን ተራራ ናቸው።
² ተራሮች በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ሆኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ለዘላለም እግዚአብሔር በሕዝቡ ዙሪያ ነው።
³ ጻድቃን እጃቸውን ወደ ክፋት እንዳይዘረጉ የኃጥኣን በትር በጻድቃን ዕጣ ላይ አይኖርም።
⁴ አቤቱ፥ ለቸሮች ልባቸውም ለቀና መልካምን አድርግ።
የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር የከበረ እና የተመሰገነ ይሁን !!
አሜን አሜን አሜን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስምሽነ ጠርቼ♥♥♥መቼ አፍራለሁ💐💐💐🕊