LEARN_WITH_JOHN Telegram 652
መልክአ_ተክለ_ሃይማኖት
🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫
ለሰኮናከ

ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ በቁመት ብዛት እግርህ በመሠበሩ በደም ለተነከረ ሰኮናህ ሰላም እላለሁ፡፡
ቅዱሱ አባት ሆይ፤ ትዕግስትህ ፍጹም እንደ ኢዮብ ትዕግስት ነው እኮን፡፡ አባት ሆይ፤ ኖኅ ልጆቹ ሴምንና ያፌትን እንደባረካቸው አንተም በዓለሙ ሁሉ ያሉ ልጆችህን ደቀ መዛሙርትህን ባርካቸው፡፡

ሰላም_ለከ

ተክለ ሃይማኖት ሆይ፤ ይህን ዓለም ንቀህ አጥቅተህ የወንጌልን ፍለጋ ተከትለህ በረኻ ለገባኸው ለአንተ ሰላም እላለሁ፡፡

ቅዱሱ አባት ሆይ፤ መሥዋዕተ ቁርባንህ ከአቤል መሥዋዕት ይልቅ እጅግ የሠመረ ነው፡፡ አባት ሆይ አባ አባ እያልኩ ስጠራህ ፈጥነህ ስማኝ፤ በላይ በሰማይም አለሁልህ በለኝ፡፡
🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫
አቤቱ የተክለ ሃይማኖት አምላክ ሆይ፤ እኔን አገልጋይህን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀኝ ቸርነትህ ለሁልጊዜ አይለየኝ፡፡ በመዓልትና በሌሊት ቸር ጠባቂ መልአክ እዘዝልኝ፡፡
የቅዱሱን አባት የተክለ ሃይማኖትን በረከት አሳትፈኝ፤ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሠውረኝ ለዘላለሙ አሜን።
🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫🌹💫

tgoop.com/learn_with_John/652
Create:
Last Update:

BY እልመስጦአግያ+++

Share with your friend now:
tgoop.com/learn_with_John/652

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Although some crypto traders have moved toward screaming as a coping mechanism, several mental health experts call this therapy a pseudoscience. The crypto community finds its way to engage in one or the other way and share its feelings with other fellow members. Click “Save” ; The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information. Telegram iOS app: In the “Chats” tab, click the new message icon in the right upper corner. Select “New Channel.” The optimal dimension of the avatar on Telegram is 512px by 512px, and it’s recommended to use PNG format to deliver an unpixelated avatar.
from us

Telegram እልመስጦአግያ+++
FROM American